July 15, 2023
4 mins read

አባ ሠረቀ ብርሃን በሽተኛ እንጅ በሽታ አይደሉም

348470527 6337997152945144 4770854595392942894 n 1 1የሐይማኖት አባት ናቸው ተብለው አባ የሚባሉት አባ ሠረቀ ብርሃን፣ በሐይማኖት አባትነታችው ፍቅርን መስበክ ሲገባቸው ጥላቻን ይነዛሉ።  ይህን የሚያደርጉት ግን በሽተኛ እንጅ በሽታ ስለሆኑ አይደለም።  በሽታቸው ደግሞ ወያኔ የሚባል በቀላሉ የሚተላለፍ (የሚዛመት) ወረርሽኝ ነው።

በተመሳሳይ መንገድ ካማራ ጋር አትጋቡ ከተጋባችሁም ተፋቱ እያሉ ለመንጋቸው ትዛዝ የሚሰጡት የትግሬ ልሂቆችና፣ አማራን ጥፍራም፣ ፎጣ ለባሽ እያሉ የሚዘልፉት፣ ያማራን የሐይማኖት አባቶች ደግሞ ወያኔን ስለተቃወሙ ብቻ ሚሊሻ ምናምን እያሉ ፀያፍ ስድብ የሚሳደቡት፣ አፋቸው ለከት የሌለው፣ ስድ አፍ የሚዲያ ሰወች ወያኔ በሚባለው ተዛማች ወረርሽኝ የታመሙ በሽተኞች እንጅ በሽቶች አይደሉም።

አሮሞን በተመለከተ ደግሞ ጭራቅ አሕመድ፣ ጃዋር ሙሐመድ፣ በቀለ ገርባ፣ ሽመልስ አበዲሳ፣ ለማ መገርሳ፣ አባዱላ ገመዳና የመሳሰሉት ሰወች ኦነግ በሚባል ተዛማች ወረርሽኝ የታመሙ የወረርሽኝ በሽተኞች እንጅ በሽቶች አይደሉም።

ስለዚህም ወያኔ በሚባለው ወረርሽኝ የሚሰቃዩ በሽተኞች ከበሽታቸው የሚድኑት በሽታቸውን ወያኔን በማጥፋት ሲሆን፣ ኦነግ በሚባለው ወረርሽኝ የሚሰቃዩ በሽተኞችም ከበሽታቸው የሚድኑትን በሽታቸውን ኦነግን በማጥፋት ነው።  ወያኔና ኦነግ ተዛማች ወረርሽኞች ስለሆኑ ደግሞ፣ እነዚህን በሽታወች ማጥፋት የሚቻለው በሁለት ደረጃወች ነው፡፡  የመጀመርያው ደረጃ ወረርሽኙ እጅግ የጠናባቸውን አሉላ ሰለሞንና በቀለ ገርባን የመሳሰሉትን በሽተኞች እየለቀሙ መቀሰግ፣ ማለትም ቀሳ (quarantine) ማስገባት ነው፡፡  ሁለተኛው ደረጃ ደግሞ ለጎጠኝነት ወረረሽኝ ፍቱን መድሐኒት መፍጠር፣ የተፈጠረም ካለ መጠቀም ነው።

እንደመታደል ሁኖ በጦቢያ ውስጥ ለተዛመቱት ወያኔና ኦነግ ለሚባሉት ወረርሽኞች ፍቱን መድሐኒት አለ፡፡  እሱም የጎጠኝነት ፀር የሆነውን ያማራ ሕዝብ ትግል ማጠናከር ነው።  ያማራ ሕዝብ ደግሞ ለሱ ለራሱ ሕልውና ሲል፣ መነሻው አማራ መድረሻው ጦቢያ የሆነውን፣ የፀረ ወያኔና ኦነግ ትግሉን እንደ ሰደድ እሳት እያስፋፋው ይገኛል።  የትግሉ ዐላማ ደግሞ ያማራንና የጦቢያን ሕልውና ለዘላለም ማረጋገጥ ነው፡፡  ይህን ማድረግ የሚቻለው ደግሞ ያማራና የጦቢያ የሕልውና ጠላቶች የሆኑት ወያኔና ኦነግ ሙተው ተቀብረው ለዘላለም ሲወገዱ ብቻ ነው።  ወያኔና ኦነግ የሚባሉት፣ ዘር ጨፍጫፊ፣ አገር አጥፊ ወረርሽኞች (ልክ እንደ ፈንጣጣ ወረረሽኝ) ከምድረገፅ ከጠፉ ደግሞ፣ በወረርሽኞቹ የሚያዙ አባ ሠረቀ ብርሃንን የመሰሉ በሽተኞች አይኖሩም፡፡

 

መስፍን አረጋ

mesfin.arega@gmail.com

 

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Latest from Blog

ጥር 2 ቀን 2017 ዓ/ም   January 10, 2025  በኢትዮጵያዊነታችሁ፡ በኦርቶዶክሳዊ እምነታችሁ፡ በአማራነታችሁ፡ በአማረኛተናጋሪነታችሁ፡ በተሰነዘረባችሁ ብትር፡ ቤተ ሰብ፡ ወዳጅ ዘመዶቻችሁን ያጣችሁ: ልጆቻችሁን የቀበራችሁ፡ አካልችሁን ያጣችሁ፡ የተሰነዘረውን ብትር በመከላከል ላይ ያላችሁ፡ያለፈቃዳችሁ በመንግሥት ተጽእኖ ወደመግደልና

በኢትዮጵያዊነታችሁ፡ በኦርቶዶክሳዊ እምነታችሁ፡ በአማራነታችሁ፡ በአማረኛተናጋሪነታችሁ፡ በተሰነዘረባችሁ ብትር፡

January 10, 2025
መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ ¹⁵ የምድርም ነገሥታትና መኳንንት ሻለቃዎችም ባለ ጠጋዎችም ኃይለኛዎችም ባሪያዎችም ጌቶችም ሁሉ በዋሾችና በተራራዎች ዓለቶች ተሰወሩ ፥ ¹⁶ ተራራዎችንና   በላያችን ውደቁ በዙፋንም ከተቀመጠው ፊት ከበጉም ቍጣ ሰውሩን ፤ ¹⁷ ታላቁ የቁጣው ቀን  መጥቶአልና ፥ ማንስ ሊቆም ይችላል ? አሉአቸው ። ራእይ 6 ፤  15_17 ይኽ የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ። የኢየሱስን ልደት ሰናከብር የየሐንስ ራእይን ማንበብ ጠቃሚ ይመስለኛል ። ምክንያቱም በመጨረሻው ዘመን

ከኢየሱስ የፍርድ ቀን በፊት በህሊናችን ውስጥ ፍቅርን ለማንገስ እንጣር 

የምጣኔ ሀብታዊ ፍጥ፣ የፖለቲካ፣ የእውነትና የሰብአዊ መብት ታጋይ፣ የአመኑበትን ነገር ለመናገር እንደ ፖለቲከኛ በቃላት ሳያሽሞነሙኑ ቀጥታ የሚናገሩት የሀገሬ ኢትዮጵያ ታላቅ ሰው ነበሩ “ዘር ቆጠራውን ተዉት፤ የአባቶቻችሁን ሀገር ኢትዮጵያን አክብሩ!”  አቶ ቡልቻ ደመቅሳ

ሀገር ወዳዱ አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ

January 6, 2025
ግን ይህ ሁሉ ወጣት የት ገባ? ግን ይህ ሁሉ ወጣት የት ገባ? ዛሬ፣ 2025 ዓ/ም ላይ ብንገኝም በዝንጋታ ገመድ ወደ ሞት እየተጎተትን እንደሆነ አናውቅም። (ሁል ጊዜ የሚሞተው የገነዝነው ይመስለናል። ) “ገብርዬ ነበረ

ግን ይህ ሁሉ ወጣት የት ገባ?

January 3, 2025
መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ ዛሬ እንደ አውሮፓዊያኑ አቆጣጠር ጥር 1ቀን 2025 ዓ/ም ነው ። አውሮፓውያኑ አዲስ ዓመትን “ሀ” ብለው ጀምረዋል ። አዲሱን ዓመት ሲጀምሩም ከልክ ባለፈ ፈንጠዚያ ነው ። ርቺቱ ፣ ምጉቡና መጠጡ

ዛሬ፣ 2025 ዓ/ም ላይ ብንገኝም በዝንጋታ ገመድ ወደ ሞት እየተጎተትን እንደሆነ አናውቅም። (ሁል ጊዜ የሚሞተው የገነዝነው ይመስለናል። )

Go toTop