Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 96

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ተዉ እነ ጅብ አስፈጂ ! –  ማላጂ

ለዓመታት የኢትዮጵያን አንድነት እና ህዝብ አደጋ ዉስጥ ሲገባ አይቶ እንዳላያ በማየት በህዝብ መስዋዕትነት የግል ጥቅም እና ስልጣን ለማስቀጠል በቅዠት የኖሩ እና እየኖሩ የሚገኙት ዛሬም ከኖሩት እና ከሚያዩት መማር አለመቻሉ ነዉ ፡፡ ለኢትዮጵያ
September 29, 2021

ጦርነቱ ባስቸኳይ ይቁም! –  ከ”ሰላም አሁኑኑ ማህበር”

መስከረም 15, 2014   (25th September 2021) ባአገራችን ኢትዮጲያ በተለይም በሰሜን እንዲሁም በምእራብ፣ በደቡብ ያለው ጦርነት በቶሎ ባስቸኳይ መቆም አለበት። ባልፉት አስር ወራት የኢትዮጲያ ልጆች ደም በከንቱ እየፈሰሰ፣ የወጣቶች እምቡጥ ህይወት እየተቀጠፈ፣ የእናቶች
September 26, 2021

እነ ሺመልስ አብዲሳ ተመረጡ፣  አፓርታይድ ይቀጥላል (ግርማ ካሳ)

ላለፉት 3 አመታት በኦሮሞ ክልል የነበረውንና አሁንም ያለውን አሳዛኝ ሁኔታ ሁላችንም የምናውቀው ነው። እንደዚያም ሆኖ ግን በርካታ ወገኖች የዶር አብይ አህመድ የብልጽግና መንግስት ላይ ተስፋ እንዳላቸው ሳይ በጣም ይገርመኝ ነበር። “ግድ የለም
September 25, 2021
mekonen 2

ኒቼና የኦሾ ፍልስፍና እንደገና መጠናት ያለበት ነው ፡፡ የቀደመ ሃሰብ ያዘ ነውና ! – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

መግቢያ ሃሳቦች አወዛጋቢ የሚሆኑት ሰዎች ማሥተዋለ ቢሥ ሥለሆኑ ብቻ ነው ። ማሥተዋል ደደብነትን በዕውቀት ክምችት በማጥፋት የሚገኝ ጥበብ ነው ።ደደብነት ተፈጥሯዊ ነው ። ሰው ለምን ደደብ ሆነ አይባልም ። ደደብ ሆኖ ከቀረ
September 24, 2021

የአሜሪካን ባለሥልጣነት ሆይ በወድማማቿች መካከል ጠብ መዝራታችሁን አቁሙ ፡፡ መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

ሰሞኑን ትህነግ ወይም እነሱ ካልጠፉ ሰላም በኢትዮጵያ አይመጣም ፡፡ በማለት ዳንኤል ክብረት በመናገሩ የአሜሪካ መንግስት የአሸባሪ ሬድዮ ጣብያ ይመስል በአባባሉ ተጠቅሞ አሉታዊ ቅስቀሳ አካሂዶበታል ፡፡ የሙአዘ ጥበባት ዳንዔልን ንግግር የተረጎመው ጌታቸው ረዳ
September 22, 2021
242452433 1965854053579412 9028618015117178598 n

ከዳኒኤል ክብረት ጎን ነኝ – አሸናፊ ዋለ ብርሃኔ

ዲያቆን ዳኒኤል ክብረትን ለረጅም አመታት አውቀዋለሁ። ማወቅ ብቻም አይደለም እሳሳለታለሁ። ኢትዮጵያ እንደ አንተ አይነት ልጆች ይበርክቱላት እያልኩ የምፀልየው ከዘመነ ወያኔ ፋሽታዊ አገዛዝ ጀምሮ ነበር። ወያኔ የኢትዮጵያን ታሪክ እያራከሰ በሚጥልበት ወቅት፣ በዚያ ከፋፋይ
September 22, 2021

የሁለት ደብዳቤዎች ወግ ከአዲስ አበባ እና ከመቀሌ – መሳይ መኮነን

አንደኛው ከአዲስ አበባ የተጻፈ ነው። ሁለተኛው ከመቀሌ የተከተበ ነው። ሁለቱ ደብዳቤዎች በይዘት የሰማይና የምድርን ያህል ይራራቃሉ። የሚያመሳስላቸው ነገር ቢኖር የተጻፉበት ቋንቋ እንግሊዘኛ መሆኑና መዳረሻቸውን ከአንድ ቦታ ከነጩ ቤተመንግስት ማድረጋቸው ነው። ሁለቱም ለአንድ
September 19, 2021

የመጨረሻዎቹ እርምጃዎች! አንገብጋቢ መረጃ!! – ቴዎድሮስ ጌታቸው

ውድ አንባቢያን አንድ ጊዜ! ጥንቃቄ!! ይህ ፅሑፍ የተዘጋጀው ነገር ለመደጋገም አይደለም፤ አሁናዊ ነገሮችን ይዘን የተዘነጉ ነገሮችን በማካተትና አንጥሮ በማውጣት፤ ተጨባጭ ስዕልና ተጨባጭ ግንዛቤ በመፍጠር፤ ሁሉም እንደየአቅሙ ተረድቶ፤ የጋራ ውሳኔ ላይ እንዲደርስ ለማስቻል
September 18, 2021

“በሠይፍ የሚጥሉ በሠይፍ ይወድቃሉ” አምባቸው ዓለሙ (ከደሴ)

እነሆም፥ ከኢየሱስ ጋር ከነበሩት አንዱ እጁን ዘርግቶ ሰይፉን መዘዘና የሊቀ ካህናቱን ባሪያ መትቶ ጆሮውን ቈረጠው። በዚያን ጊዜ ኢየሱስ እንዲህ አለው። ሰይፍ የሚያነሡ ሁሉ በሰይፍ ይጠፋሉና ሰይፍህን ወደ ስፍራው መልስ። ማቴ. 26 ፣
September 16, 2021

አንድ መንግስት የህዝብ ነዉ የሚባለዉ የህዝቡን ጥቅም እና ፍላጎት በፍትሀዊ መንገድ ማስተናገድ ሲችልነዉ – ሙላት በላይ

በዚህ አሰራርም መንግስቱን መያ ዝ ይችላል ፡፡ አመራር የብዙሀን  ነዉ፡፡በመሆኑም አንድ ፓርቲ ብዙ መሪዎች ኖሩታል ፡፡ስልታዊ አመራር የሚመጣዉን ነቅቶ ማየትን፣ ከሩቁ ማየትን፣ ነገሮችን መለየትን፣ ከሚመለከታቸዉ ጋር መነጋገርን፣ ያለማቋረጥ መላ መፈለግን እና መወሰን
September 14, 2021
ooo

የቢራ ፋብሪካ “ጁንታ” መኖሩን ስንቶቻችን እናውቃለን? – ግርማ በላይ

አገር በትህነግና ኦህዲድ ሠራሽ ችግሮች እንደአንጋሬ ተወጥራ ባለችት ወቅት ስለቢራ ማውራት ቅንጦት መሆኑ ግልጽ ነው፡፡ ቢሆንም የተቀሰፍንበት ጦርነት አቅጣጫውና ዓይነቱ ብዙ ስለመሆኑ ይህ አሁን የማነሳው ጉዳይ አንዱ አመላካች ነውና በመጠኑ መዳሰሱ ጉዳት
September 10, 2021
1 94 95 96 97 98 249
Go toTop