Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 94

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

 የትግራይ ተወላጆችን መኮድኮድ ወይስ ዐብይ አሕመድን ማስወገድ? – መስፍን አረጋ

የኢሳቱ (ESAT) አቶ መሳይ መኮንን አሜሪቃኖች በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት ጃፓን-አሜሪቃኖችን መከቸሚያ (concentration camp) ውስጥ መከቸማቸውን (እንዲከቸሙ ማድረጋቸውን) ጠቅሶ፣ በትግራይ ተወላጆች ላይ ተመሳሳይ ርምጃ ይወሰድባቸው የሚል ሐሳብ አቅርቧል፡፡  ሐሳቡን ያቀረበው ደግሞ ደሴ
November 2, 2021

የኢትዮጵያው ሄዝቦላ!! ‹‹የጥቅምት 24/2013 የሽብር ጥቃት 1ኛ ዓመት መታሰቢያ›› ክፍል 1 – ቴዎድሮስ ጌታቸው

አልረሳውም! እኔም የኢትዮጵያ ሰራዊት ነኝ!! ክፍል 1 ለአፍታ ወደሊባኖስ! ወታደራዊ ክንፉን በራሱ ዕዝ-ሥር ይዞ በሊባኖስ ውስጥ የሚንቀሳቀሰው ሄዝቦላህ!! ‹‹አሸባሪ ቡድን ነው›› እየተባለ በውግዘት ለሚሰጠው ሥያሜና ፍረጃ ማስተባበያ እየሰጠ፤ ለራሱ ትክክል ነው ብሎ
November 2, 2021

ይድረስ ለኢትዮጵያ ሕዝብ – ጭራቁን ወያኔ እጃችንን አጣጥፈን እንጠብቀው? – አብዱራህማን አህመዲን

ጥቅምት 23 ቀን 2014 አሸባሪነቱ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እውቅና የተሰጠው ህወሓት መራሹ የትግራይ የሽብርና የዘረፋ ቡድን ኢትዮጵያን ለማፍረስ፣ የአማራን ህዝብ ለማዋረድና መላውን የኢትዮጵያ ህዝብ ለመዝረፍና ለማተራመስ የጫረው ጦርነት እየተጋጋመ ነው፡፡ የሽብር
November 2, 2021

ኑ! እንወቃቀስ-1 እንድ ጊዜ ጥንቃቄ! – ቴዎድሮስ ጌታቸው

የተከበራችሁ አንባቢያን በዚህ ‹‹ዐብይ ርዕስ›› ምንም ግር እንዳይላችሁ! ይህን ፅሁፍ ባስቸኳይ ለማቅረብ የተገደድኩት፤ አሁን በምንገኝበት ሀገራዊ የህልውና ዘመቻ ውስጥ፤ መበሳጨት መጀመራችንን ታሳቢ በማድረግ እና ምንም ሳንደባበቅ በግልፅ መነጋገር ስለሚገባን ነው፡፡ በመሆኑም ፀሐፊው
November 1, 2021

ጦርነቱ አማራን ማጥፋት ነው።እንግዲህ ውሳኔው የአማራ ህዝብ ነው፡፡ ” አበበ በለው

1- ህውሃት አሁን የደረሰችበት ሁኔታ ለመድረስ ያላትን ጠቅላላ አቅሟን ተጠቅማለች ፡ሆኖም ጠቅላላ አቅሟን ስትጠቀም አራት ወር ሙሉ ወሎ ውስጥ የከፈለችው ኪሳራ ቤዟን ያሟጠጠ አቅሟን ያደቀቀ ነው። በዚህ አይነት ብቻዋን በመሞት እና በመግደል
October 31, 2021

 የዐብይ አሕመድ መሰወርና የወያኔ ፕሮፓጋንዳ – መስፍን አረጋ

አብናቶቻችን (አባቶቻችንና እናቶቻችን) እንደሚሉት፣ ዳር ሲደፈር መኻል ዳር ይሆናል፡፡   በዚህም ምከኒያት የሰሞኑ አንገብጋቢ ጥያቄ መኻል ደሴ ላይ ምን እየሆነ ነው የሚለው ነው?  አንዳንዶቹ ደግሞ ይህን አንገብጋቤ ጥያቄ አስታከው፣ የደሴ ሕዘብ በወሬ ብቻ
October 30, 2021

‘‘ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች!!’’ በኒቆዲሞስ (ከሀገረ ኢትዮጵያ)

ሰቆቃወ ኢትዮጵያ… (ከሰቆቃው ኤርምያስ መጽሐፍ የተወሰደ) ጤት። የኢትዮጵያ በሮችዋ በመሬት ውስጥ ሰጠሙ፥ መወርወሪያዎችዋን አጠፋ ሰበረም፤ ነቢያቶችዋም ከእግዚአብሔር ዘንድ ራእይ አላገኙም። ዮድ። የኢትዮጵያ ሴት ልጅ ሽማግሌዎች ዝም ብለው በመሬት ላይ ተቀምጠዋል፤ ትቢያን በራሳቸው
October 30, 2021

ከዱቄት እስከ ሰብዓዊ አንበጣነት!! (የኢትዮጵያ ‹‹ሰብዓዊ ድሮኖች›› መነሳት) መነሻ! – ቴዎድሮስ ጌታቸው

ከአንድ የሕይወት ተመክሮ ካለው እና በእድሜውም አባቴ ከሚሆን ሰው ጋር፤ ድሬዳዋ ከተማ ከዚራ ውስጥ! በሀገራዊ ጉዳይ ላይ ሀሳብ ተለዋወጥን፡፡ ይህ ሰው ቀደም ሲል የሚያውቀኝ በመሆኑ ‹‹በሀገራዊ ጉዳይ አንድ ግልፅ ያልሆነልኝ ነገር አለ፤
October 29, 2021
244520714 4918606008166713 6887600739069403657 n

የመጠሪያ ለዉጥ ለዉጥ ወይስ ለመገላበጥ ? – ማላጂ

ስለ ግል እና ተቋማት ስያሜ ወይም መጠሪያ መለዋወጥ ከአልፎ ሂያጂ የፖለቲካ ስም ጋር ለማጣጣም የሚደረግ ትንቅንቅ ዕዉነት እና ታሪክን ለመጨፍለቅ እና ለማስጨነቅ ካልሆነ በቀር ምድር ላይ ወርዶ ስር የሰደደ ትርጉም ይዞ አይገኝም፡፡
October 29, 2021
59390184 401

በእውነቱ ኢትዮጵያ መንግሥት አላትን? አማራውስ አሁን ምን ማድረግ አለበት?

ዳግማዊ ጉዱ ካሣ በዚህች መጣጥፍ ሁለት ነገሮችን አጠር አድርጌ ማንሳት እፈልጋለሁ፡፡ 1. በቅድሚያ ስለመንግሥት ኅልውና? በአንድ ሀገር ውስጥ መንግሥት መኖሩንና አለመኖሩን ወይም አለ የሚባለው መንግሥትም ቢሆን ለሕዝብና ለአገር የሚሠራ ወይ የማይሠራና እንዲያውም
October 27, 2021
59426639 101

“አዲስና ታሪካዊ ምእራፍ” ለምንና እንዴት? – ጠገናው ጎሹ

October 9, 2021 ጠገናው ጎሹ እ.ኢ.አ “አዲስ መንግሥት” ተመሠረተበት ከተባለው ካሳለፍነው መስከረም 24/2014 በፊት በዋናነት ከሁለት ተፃራሪ የፖለቲካ ካምፖች (ጎራዎች) የሚመነጩ (የሚነሱ) የመከራከሪያ ሃሳቦችና አስተያየቶች ሲንሸራሸሩ እንደነበር ይታወሳል። ከምሥረታው በኋላም  ቀጥለዋል ። አንደኛው  የመከራከሪያ ሃሳብ  በእውነተኛ
October 25, 2021
1 92 93 94 95 96 249
Go toTop