Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 60

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

 የሚያልፍ ቀን የማያልፍ ስም ይሰጣል! – አገሬ አዲስ

ጳጉሜ 5 ቀን 2014 ዓም(10-09-2022) የሰው ልጅ የሚመዘነው በጭንቅና ክፉ ወቅት ነው። በደህናው ቀንማ ሁሉም ደግ፣ሁሉም አዛኝ ይሆናል፣ውስጣዊ ማንነቱ አይታወቅም።።በክፉ ቀን ክፉ ሰሪዎች ብቻ ሳይሆኑ በመልካም ጉርብትናና ግንኙነት በዝምድናም ሰንሰለት ሳይቀር አብረው
September 10, 2022

በኢትዮጵያ የፕሬስ ነፃነት ‹‹ከኮሎኔሉ ወደ ኮሎኔሉ!!!›› ብዕረኞች እልፍ ጠመንጃን የማረኩባት ሃገር !!!

ሚሊዮን ዘአማኑኤል ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY ለፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም መታሰቢያ ትሁን……ፕሮፌሰር ዛሬም የጋዜጠኞች እስራት ቀጥሎል!!! የሚጮህላቸውም ጠፋ!!! ከሽህ ሳንጃ በአፈሙዝ ጠመንጃ ያዢዎች፣ አራት ሞጋች ጋዜጦች ይፈራሉ!!! “Four hostile newspapers are more to be
September 10, 2022

ማሩኝ! – በላይነህ አባተ

በላይነህ አባተ([email protected]) ዓይኔን ተሚጥሚጣ በተሰራ ድልህ ያጠብኩ ዋሾና አጭበርባሪ ነኝ፡፡ የዚህን ዘመን ባለስልጣኖች፣ፓስተሮች፣ ሼሆች፣ ጳጳሳትና ፓትርያሪኮች ያህል ባይሆንም ይህቺ ነገ የምታልፈዋ ምድራዊ ዓለም አታላኝ በመሬትና በታሪክ ሲያስረግም የሚኖር በሰማይም የሚያስኮንና ሲኦል የሚዶል
September 10, 2022

ኳ!ኳ!ኳ!ኳ ! አጭር  ልቦለድ  ቅምሻ ለአዲሱ ዓመት

እንኳን ለ2015 ዓ/ም አደረሳችሁ ፤ በከንቱ የሞቱትን ወንድሞቼና እህቶቼን ፈጣሪ በአፀደ ገነት ያኑርልኝ ። ፈጣሪ በቃ ይበለን ። እዝጊኦ ማህረነ ክርስቶስ ። በመኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ ምዕራፍ 1 ሁላችንም ለማኞች ነን ፡፡ ለማኝና  ተለማኝ በራሱ  በለማኙና  በተለማኙ የሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ የገዘፈ ስፍራ አላቸው ፡፡ ይኼ
September 10, 2022

አይ ዘመን! እኔ ዕምለዉ ኢትዮጵያ ለኢትዮጵያዉያን እና ለአገር  ለኖሩት መኗሪያ እና መጠጊያ የምትሆነዉ መቸ ነዉ

ኢትዮጵያ ለኢትዮጵያዉያን ትሆን ዘንድ የመልካም ምኞት መግለጫ የምንሰጣጠዉ መቸ ይሆን ፤ ከማን ……..? ለምን እና እስከመቸ ይሆን በየዓመቱ ፲፫ኛዋን ወር  በሚቀደድ እና በሽድድ ስያሜ የምን…የምን…ቀን  ከምንል  አገር ሰርተዉ አገር ሆነዉ ባኖሩን ቀደምት

በራስ መረብ ግብ በማስቆጠር ኦሮሙማን የሚስተካከል የለም!!! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

ከዚህኛው ወይም ከዚያኛው ነገድ ወይ ጎሣ በመወለዱ የሚኮራና ኩራቱንም በትዕቢት ተወጥሮ በይፋ የሚያውጅ የሀገር መሪ እስካለ ድረስ ያ ሀገር በዕድገት መመንደጉ በሥልጣኔም መወንጨፉ እንደህልምና ቅዠት ይቆጠርና አወዳደቁ እንኳን እንደማያምር ለመረዳት ኢትዮጵያ ኅያው
September 8, 2022

የሌባ ዓይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ – ሰማነህ ታምራት ጀመረ፤ ኦታዋ፤ ካናዳ

ጵጉሜን 3 ቀን 2014 ዓ.ም. መቸመ እንደ አማርኛ ነገርን በቅኔ ሃሳብን በዘዴ እያዋዛና እያሳቀ የሚገልፅና የልብን የሚአደርስ ቋንቋ ብዙ አይገኝም።  ከኢትዮጵያዊያ አባባሎች ውስጥ ‘የሌባ ዓይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ’ ምትለዋ የውያኔን ዓይን ያወጣ ጩኸትና
September 8, 2022
የአቢይ አህመድ ጨለማ ጉዞ!

ጭራቅ አሕመድ፤ የአማራ ሕዝብ ዋና ጠላት – መስፍን አረጋ

እንደማናቸውም ሕዝብ የአማራ ሕዝብም የራሱ ድክመቶች አሉት፡፡  ከአማራ ሕዝብ ድክመቶች ውስጥ አንዱና ዋናው፣ ዋና ጠላቱን ለይቶ አውቆ ዋና ትኩረቱን በዋና ጠላቱ ላይ አለማድረጉ ነው፡፡  ለምሳሌ ያህል ደርግ የአማራ ጨቋኝ ቢሆንም፣ ወያኔ ግን
September 8, 2022

ሕወሃት አምናም ዘንድሮም ትክክል ነው –የፕሮፓጋንዳ  አቅጣጫው  (ከአሁንገና ዓለማየሁ)

ሁሉም ያለሙያው የፖለቲካ ተንታኝ ሆኗል የሚል ብዙ ቅሬታ ይሰማል። ይሄ ቅሬታ ከሚመለከታቸው ሰዎች አንዱ ነኝ። ፖለቲከኛ ፣ የፖለቲካ ሳይንስ ተመራማሪም ሆነ ጋዜጠኛ አይደለሁም።   በአብዮቱ   መፈንዳት፣  በሶማልያ ወረራ እና በእርስ በእርስ ጦርነት መካከል
September 7, 2022

ጎበዜና ቆቦ

ጎበዜ ሲሳይ በያዝነው በነሐሴ ወር በቆቦ አካባቢ ስለነበረው ሁኔታ የተናገረው ሃቅ ጉዱ የተጋለጠውን የብልጽግና ካድሬ መንጋ እያጥውለወለው ሰንብቷል። ጉዳዩን ከማስተካከል ይልቅ ለምን ተነገረ ብሎ እምቧ ከረዩ ማለት ለውድቀት የሚዳርግ አባዜ ነው። እሱ
September 7, 2022

ከዘመነ ዕኩይ ወደ ዘመነ ሠናይ ያድርሰን !

ያለፉት የሶስት አስርተ ዓመታት  የመከራ እና የጥልመት ግሳግሶች እና ኮተቶች ተጠራርገዉ ይዉደሙ ፡፡ ኢትዮጵያን የደም ፤ የአጥንት እና የህይወት ዋጋ ከፍለዉ አሁን ላይ በነጻነት የነፃነት ህይወት መኖር በምንችልባት አገር ላይ አሳዳጂ እና
September 6, 2022

ጥላቻን የዘራ ጥላቻን እንጂ ፍቅርን አያመርትም!! – አኒሳ አብዱላሂ

“ ለችግሩ ምክንያት የሆነ አስተሳሰብና አሰራር ለመሰረታዊ ችግሮቻችን መፍትሄ አይሆኑንም ” ጥላቻን የዘራ ጥላቻን እንጂ ፍቅርን አያመርትም!! አንባቢያን በሁለቱ ግለሰቦች አማካኝነት በቀረበው መጣጥፍ ላይ የተቃውሞ አስተያየት ለመሰንዘር የገፋፋኝ በሁለት ምክንያቶች ነው። እነዚህም
September 6, 2022

  የሰው ልጅና ያካሄዳቸው ጦርነቶች –  አገሬ አዲስ

  የሰው ልጅ  ባለፈባቸው ታሪኮቹ በልዩ ልዩ መስኮች ተሰልፎ፣በጦርነት ሜዳም ውሎ ለመብቱና ለመረጠው ኑሮ ባለቤት ለመሆን ችሏል።ጦርነት የግዴታ እርስ በርሱ ተናንቆ ደም እያፈሰሱ አንዱ ሌላውን ለማንበርከክ የሚያስችል ግብግብ ብቻ አይደለም።የሰው ልጅ ቀርቶ እንስሳትና
September 6, 2022

አስከፊው የአድርባይነት ደዌ እና ውጤቱ – ጠገናው ጎሹ

September 5, 2022 ጠገናው ጎሹ ከሁሉም በፊት ይህ ሂሳዊ አስተያየቴ  እጅግ ተደጋጋሚና አስከፊ ለሆነ  ውድቀት ከሚዳርጉን ፈተናዎቻችን አንዱ የሽንፈት ወዶ ገብነትና የአድርባይነት ደዌ ነውና ይህንኑ መሪር እውነት ተጋፈጠን  ወደ ትክለኛው የዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ለውጥ አደባባይ
September 5, 2022
1 58 59 60 61 62 249
Go toTop