Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 61

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

የሰሚ ያለህ ምዕመናን! የመጻሕፍተ መነኮሳትን ትዕዛዛት የሚከተል አቡንና ጳጳስ በላንባ ዲና ተፈልጎም አልገኝ እያለ ነው! – በላይነህ አባተ

መፍትሔው በእጃችን ነው፡፡ እያጠፉት ያለውን መጻሕፍተ መነኮሳት አሳትመን፣ አንብበንና ጠንቅቀን አውቀን በእርሱ እንዲገዙ፣ ካልተገዙም ቆባቸውን ተአጥር ሰቅለው እንዲጠፉ ማድረግ ነው፡፡   በላይነህ አባተ ([email protected]) በኢትዮጵያ ነገር ዓለሙ ሁሉ ባፈጢሙ ከተደፋና ግልብጥብጥ ታለ
September 3, 2022

እውን የአማራ ሕዝብ ባርነት የሚወድ ሕዝብ ነው? – መስፍን አረጋ

ፍራብ (ፍሬ ሐሳብ፣ abstract) ጦቢያ ውስጥ ሁሉም ለውጦች የተከሰቱት የአማራ ሕዝብ ከሞላ ጎደል ብቻውን በከፈላቸው ከፍተኛ መስዋዕትነቶች ነው፡፡  በከሸፈው የመንግሥቱ ንዋይ የመንግሥት ግልበጣ ጊዜ ከሞላ ጎደል ሙሉ በሙሉ ያለቁት ያማራ ወጣት መኮንኖችና ልሂቆች
September 3, 2022

አስጸያፊው የነዳጅ ዝርፊያ ከመርሓጽድቅ – መኮንን አባይነህ

እኔን የሚገርመኝ የአለም-አቀፉ ሕብረተ-ሰብ፣ በተለይም የምእራባውያኑ አፈቀላጤዎች የግብዝነት ጫጫታ ነው፡፡ አሁን የነዳጅ ዝርፊያ ለወሮበላው ጉጅሌ ቁምነገር ሆኖ ነው ያን ያህል የተካበደው? የትግራይ ህዝብ ነጻ አውጪ ግንባር (ት.ህ.ነ.ግ) ገና ሲፈጠር አንስቶ ጥርሱን ነቅሎ
September 3, 2022

የከንቲባው ፍጻሜ…!! (ከመምር ዘመድኩን በቀለ የቴሌግራም ገጽ የተወሰደ)

አማራ ነፃ መውጣት ሊጀምር ነው፡፡ አማራው ለኅልውናው ሲል በብአዴን ስም እላዩ ላይ ተጭነው የሚያላግጡበትንና እነሱም ጌታቸው ኦነግ/ኦህዲድም እየፈጁት የሚገኙትን በቁማቸው የሞቱ ፀረ አማራ አማራ ተብዎችን በዚህ መልክ ማስወገዱን ከቀጠለ በቅርብ ጊዜ ውስጥ
September 2, 2022

ኢትዮጵያዊነት  ከአፋር እና ዓማራ ዉጭ አይታሰብም!  

ኢትዮጵያን ለማጥፋት በሠነድ እና በህገ -ጥፋት ስምምነት ኢትዮጵያን እና በደም እና አጥንት መስረተዉ በህይወት ዋጋ ታላቋ ኢትዮጵያን ሠርተዉ እና መስርተዉ ላቆዩን ለዘመናት ክህደት ተፈፅሞባቸዋል ፡፡ በአለፉት የጥፋት እና ሞት ዘመናት ኢትዮጵያን ለማሳነስ
September 2, 2022

በመናጆ ፖለቲካ እና አመራር ኢትዮጵያን መታደግ አይቻልም

ኢትዮጵያ እና ህዝቧ ዕዉነተኛ መሪ አስካላገኙ ጊዜ ድረስ ኢትዮጵያም ሆነ ህዝቧ በተለይም አስኳል የኢትዮጵያ ዳር ድንበር እና የዓማራ ህዝብ  ከተራዘመ መከራ ፣ስደት እና ሞት መታደግ የሚያስችል ነዉ ፡፡ ለአብነት በፀረ ኢትዮጵያ እና
September 2, 2022

የአማራ ሕዝብ ትልቅ ፈተና ለአማራ ሕዝብ የከፈተው ትልቅ ዕድል (መስፍን አረጋ)

አበሳ ወይ ሊጥል ወይ ሊያነሳ (What doesn’t kill you makes you stronger) መከራህ ለጊዜው ቢመስልህም ጎጅ ያጠነክርሃል አይግደልህ እንጅ፡፡ ብረት ወርቅ ተብሎ የሚከብረው ገ(ን)ኖ ካለፈ ብቻ ነው በሳት ተፈትኖ፡፡ የአማራ ሕዝብ በጭራቅ አሕመድ ዘመን

የቀይ እምባባና ማንጁስ ወረራ፣ የትህነግ ጦር አበጋዞች ህዝባዊ ማዕበል ጥቃት፣ በአማራና አፋር ምድር!!!

ፂዮን ዘማርያም ኢት-ኢኮኖሚ-ET- ECONOMY አሜሪካና የአውሮፓ ህብረት አገሮች የህዝብ ቁጥር እንዲቀንስ ጦርነቶች በማስፋፋትና  የጦር መሳሪያዎች በመሸጥ የህዝብ እልቂትን ያበረታታሉ፡፡ በኢትዮጵያ ግማሽ ሚሊዮን  ወጣቶች በጦርነት ተማግደዋል፡፡ መሠረተ-ልማቶች ወድመዋል፡፡  የወረቀት ነብሩ፣ የአሜሪካ መንግሥት  ባወጣው H-R-6600 እና S-3199 ረቂቅ

ፈንድ ፈንዳጅ ዲያስጶራ እባክህ ስማ! ለዘራፊዎች የማይነጥፍ ጥገት መሆንህ ይብቃ!

ቦንድ-ቦንዳጅና-ፈንድ-ፈንዳጅ ዘራፊዎች መውረራቸውን፣ ፈንድ ፈንዳጅ ለዘራፊ ስንቅ ማቀበሉን፣ የእነተኔ ጦር ማፈግፈጉን፣ ባንዳ ፋኖን እንደ ክርስቶስ አሳልፎ መስጠቱን መቼ ነው የሚያቆመው? በላይነህ አባተ ([email protected]) “ይህን ብዬ ነበር ለማለት ነው” የሚለውን የባንዳ፣ የውሽልሽል፣የጅል፣ የከርሳምና

የአማራ ብልፅግና ግሳግስ ሆይ ወይ ይቅርታ ጠይቅ ካልሆነ አሁኑኑ ስልጣን ልቀቅ !!! (ተዘራ አሰጉ ከምድረ እንግሊዝ)

ጦርነት በማሸነፍ ስነ-ልቦና የተዋጀ ከሆነ፣ የማይሸበረክ መንፈስ ካለ ፣ ወላዋይነት ከሌለ፣ በአሻጥር ካልተተበተበ፣ በፍራቻ ካልናወዘ ፣ ቆራጥ የሆነ ተዋጊና አዋጊ ያውም  ለጦርነት አስፈላጊ የሆኑ ግባአቶች በእጅ እያሉ ይቅርና ልበ ሙሉ ሰራዊት በቁመናው ብቻ የማይደፈር

ለፋኖ አደረጃጀት የቀረበ መነሻ ሐሳብ – መስፍን አረጋ

የወታደራዊ አደረጃጀት ዝርዝር ሚስጥራዊ መሆን ያለበት ቢሆንም፣ መሠረታዊ መዋቅሩ ግን በግልጽ የሚታወቅና መታወቅም ያለበት ነው፣ ወታደሮች የሚመለመሉት እሱን መሠረት በማድረግ ነውና፡፡  ስለ ፋኖ አደረጃጀት መነሻ ሐሳብ ለማቅረብ የተነሳሁትም በዚሁ እሳቤ መሠረት ነው፡፡

አማራው የሚዘምተው በታማኝ የቁርጥ ቀን የእማራ ልጆች አመራር ስር ብቻ ሆኖ ነው (እውነቱ ቢሆን)

የአውሬውና ተንኮለኛው የአብይ አህመድ አገዛዝ ጀግናውን ፋኖን ኢመደበኛ ብሎ ገሚሱን አሰሮ ገሚሱን ደግሞ ጥቁር ክላሽ ዘርፏል ብሎ እያሳደደ ባለበት ሁኔታ ውስጥ አሁን አብይ ራሱ ከወያኔ ጋር ተናብቦ  በጸረአማራነት ሴራ በጋራ አሲረው ሁለቱ
1 59 60 61 62 63 249
Go toTop