ጭራቅ አሕመድ፤ የአማራ ሕዝብ ዋና ጠላት – መስፍን አረጋ

September 8, 2022
3 mins read
የአቢይ አህመድ ጨለማ ጉዞ!
የአቢይ አህመድ ጨለማ ጉዞ!

እንደማናቸውም ሕዝብ የአማራ ሕዝብም የራሱ ድክመቶች አሉት፡፡  ከአማራ ሕዝብ ድክመቶች ውስጥ አንዱና ዋናው፣ ዋና ጠላቱን ለይቶ አውቆ ዋና ትኩረቱን በዋና ጠላቱ ላይ አለማድረጉ ነው፡፡  ለምሳሌ ያህል ደርግ የአማራ ጨቋኝ ቢሆንም፣ ወያኔ ግን የአማራ የሕልውና ጠላት በመሆኑ፣ የአማራ ሕዝብ ዋና ጠላቱ ወያኔ መሆኑን አውቆ፣ ለወያኔ መንገድ ከፍቶ አዲሳባ ከማስገባት ይልቅ ከደርግ ጋር ተባብሮ ወያኔን ማጥፋት ነበረበት፡፡

አሁን ላይ ደግሞ የአማራ ሕዝብ ዋና ጠላት ሌላ ማንም ሳይሆን ጭራቅ አሕመድ ነው፡፡  አንድም ሦስትም የሆኑት ፀራማራ ሥላሶች (ወያኔ፣ አነግና፣ ብአዴን) የአማራን ሕዝብ የሚጨፈጭፉት በጭራቅ አሕመድ የበላይ አስተባባሪነትና አቀናባሪነት ነው፡፡  ስለዚህም፣ የአማራ ሕዝብ ሕልውናውን ማስጠበቅ የሚችለው ጭራቅ አሕመድን ባስቸኳይ ካስወገደ ብቻ ነው፡፡

ጭራቅ አሕመድ ስልጣን ላይ የሚቆይባት እያንዳንዷ ዕለት የአማራ ሕዝብ ሕልውና አክትሞ ግብአተ መሬቱ የሚፈጸምበትን ቀን ባንድ ዕለት የምታቀርብ የተረገመች ዕለት ናት፡፡  በመሆኗም የአማራ ሕዝብ አፈሙዙን በዚች በዛሬዋ ዕለት በቀጥታ ማዞር ያለበት ወደ ወያኔ፣ ኦነግ ወይም ብአዴን ሳይሆን ወደ ጭራቅ አሕመድ ነው፡፡  የአማራ ሕዝብ ጭራቅ አሕመድን ባስቸኳይ ጨርቅ ካደረገ፣ ወያኔ፣ ኦነግና ብአዴን እዳቸው ገብስ ነው፡፡

አማራ ንቃ፣ ተንቀሳቀስ፡
ማንነቱን ሳታጣቅስ፣ ታሪኩን ሳታስታውስ
ማስካካቱ ስላለህ ደስ፣ ያምነከው ጮሌ ፈረስ
አዘናግቶህ በመለሳለስ፣ ረጋገጠህ ጥሎ በደንደስ፡፡

በኮቴው አርጎህ ፍርክስክስ፣ በወደክበት እንዳትጨረስ
እንደናቶችህ ጨክነህ በነፍስ፣ እንዳባቶችህ ፎክረህ ተነስ፡፡

ሰይጣን ነውና የቀመሰ ምስ፣ ከጥፋት መቸም የማይመለስ
አፈሙዝ አዙር አልመህ ተኩስ፣ ፈረሱን በለው አናቱን በርቅስ
ከነኮርቻው ባንድ ምት ገርስስ፡፡

መስፍን አረጋ
mesfin.arega@gmail.com

 

3 Comments

 1. መስፍኒት፣
  ዛሬም አላረፍሺም? የያዘሽ ጥላቻ አያሳርፍሺም! አማረብኝ ብለሽ በአማራ ስም አማራን ልትማግጂ? ለወያኔም አልተቻለም። ወሮበላው የመንደርሽ ልጅ አሳምኔ ተገደለና ወንጀሉ ሳይገድሽ ደሃውን ልትማግጂለት? ተዪ እንጂ።

  አማራ ንቃ፣ ተንቀሳቀስ
  እኔም ባሜሪካዬ ልልከሥከሥ
  አማራ ንቃ ንቃ ተንቀሳቀስ
  አጥንትህን ከሥክሥ
  ነፃ እስክታወጣን ድረስ
  ሃምበርገሬን ልከሥክሥ
  ~ መስፍኒት

 2. በላይነህ ብሎ ስም ለአንተ አይገባም፡፡ ስምህ መሆን ያለበት ባንዲት ወይንም ወራዲት ነው፡፡ አሳምኔ የምትለው እንቁዉን የአማራ ጀግና አሳምነው ጽጌን ከሆነ ራስህን ሰድበሀል፡፡ አሳምኔ የምትለው ወሮበላ አይደለም፡፤ ይህንን አማራ ፊት ቁመህ መናገር ምን ሊያስከትልብህ እንደሚችል አታውቅም ማለት አይቻልም፡፡ ስለዚህም ነው ቀደዳህን በርቀት ሆነ ስድብ የምትለቀልቀው፡፡
  የአብይ አህመድ አለቅላቂ!!!!

  • ዲንቁ ሞላ
   በላይነህ አይደለም “እውነቱ ቢሆን” የሚባል ተሰርቶ ያላለቅ ሰው ነው በተሳደበው ልክ ትንሽ ፍርፋሪ ይሰጡታል የሙሉ ጊዜ ስራው ነው

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Previous Story

ሕወሃት አምናም ዘንድሮም ትክክል ነው –የፕሮፓጋንዳ  አቅጣጫው  (ከአሁንገና ዓለማየሁ)

Next Story

የሌባ ዓይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ – ሰማነህ ታምራት ጀመረ፤ ኦታዋ፤ ካናዳ

Latest from Blog

አትዮጵያ ያን ዕለት

ግም ሞት 20’ 1983 .ዓ.ም. ለህወሀት /ኢህአዴግ ልደት ለኢትዮጵያ እና ለብዙዉ ኢትዮጵያዉያን የዉድቀት ፣ጥልመት እና ሞት ዕለት መሆኑን ያ ለሁለት አሰርተ ዓመታት ከፍተኛ ዕልቂት እና ደም መፋሰስ የነበረበት ጦርነት አዲስ አበባ በደም

አቢይ አህመድ ታላቁን አሜሪካንና የተቀሩትን የምዕራብ ካፒታሊስት አገሮችን ማታለል ይችላል ወይ? የአሜሪካ “ብሄራዊ ጥቅምስ ኢትዮጵያ ውስጥ“ እንዴት ይጠበቃል? የአሜሪካ እሴቶችስ(Values) ምንድን ናቸው?

ለመሳይ መኮንና ለተጋባዡ የቀድሞ “ከፍተኛ  ኢትዮጵያዊ ዲፕሎማት” በአሁኑ ወቅት በአሜሪካን የስቴት ዴፓርትሜንት ውስጥ ተቀጥሮ ለሚስራው ኢትዮጵያዊ ሰው የተሰጠ ምላሽ!   ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ግንቦት 19፣ 2016(ግንቦት 27፣ 2024) መሳይ መኮንን በአ.አ በ17.05.2024 ዓ.ም አንድ እሱ  የቀድሞው “ከፍተኛ የኢትዮጵያ

ጎንደር ሞርታሩን እስከ ጄነራሉ ተማረከ | ይልማ ምስጢሩን አወጣ “ብርሃኑ ከሸ-ኔ ጋር በድብቅ ይሰራል” | ብይ ክዶናል ለፋኖ እጅ ለመስጠት ዝግጁ ነን

ይልማ ምስጢሩን አወጣ “ብርሃኑ ከሸ-ኔ ጋር በድብቅ ይሰራል” | “ፋኖ ከተማውን ቢቆ-ጣ-ጠር ይሻላል” ከንቲባው |“አብይ ክዶናል ለፋኖ እጅ ለመስጠት ዝግጁ ነን” ኮ/ሉ |“በድ-ሮን እንመ-ታችኋለን እጅ እንዳትሰጡ” ጄ/ሉ
Go toTop