ለሕዝብና ለሀገር፣ ፍቅር እና ክብር ያለው ትውልድ ለመቅረጽ (ከይገርማል) የሀገር ተረካቢ ትውልድ ለማፍራት ስራ መስራት የሚጀመረው ከቤተሰብ ነው። ወላጆች ልጆቻቸው በጥሩ ሥነምግባር ተኮትኩተው እንዲያድጉ ቀዳሚውን ኃላፊነት ይወስዳሉ። ፈላስፋው “ሕጻን ልጅ ከሰጣችሁኝ በፈለግሁት መንገድ ቀርጨ አሳያችኋለሁ” እንዳለው የሰውን ልጅ ባህሪ በሚፈልጉት መንገድ April 1, 2017 ነፃ አስተያየቶች
ትንቢታዊ መልእክት ከቆሼ – ያየያየ ይልማ ከአውሮፓ ከተሞች ሁሉ ዝቅ ያለ ነው ደረጃዋ የተባለችውን፡ የአንዷን አውሮፓዊ ከተማ የቆሻሻ አሰባሰብ ስርአቷን ፣ ቆሻሻ ስለሆነ ብቻ እንደው ባንድ ስም ቆሻሻ ተብሎ ወስዶ መጣል ሳይሆን፤ በሚገርም የቆሻሻ አይነትና ዝርዝር ብዛት እንዲወገድ March 30, 2017 ነፃ አስተያየቶች
ከሩስያ በአሜሪካ የፖለቲካ ሂደት ጣልቃ ገብነት ምን እናነባለን? – አንዱዓለም ተፈራ – የእስከመቼ አዘጋጅ አንዱዓለም ተፈራ – የእስከመቼ አዘጋጅ አርብ፣ መጋቢት ፳፪ ቀን፣ ፳፲፱ ዓመተ ምህረት ( 03/31/2017 ) አሜሪካ ለሩስያ የፖለቲካ ተቀናቃኝ ናት። የአሜሪካ ርዕዩተ ዓለም ከሩስያ ርዕዩተ ዓለም የተለየ ነው። በአሜሪካ፤ ከሀገሪቱ የግለሰብ የሃሳብ March 30, 2017 ነፃ አስተያየቶች
ወያኔ ጠላቴ ነዉ ያለዉ አማራን እንጅ ኢትዮጵያን አይደለም::አንተ ከዬት አምጥተህ ነዉ ወያኔ የኢትዮጵያም ጠላት ነዉ እያልክ የምትጽፈዉ? – ሸንቁጥ አየለ ጥያቄ:- ወያኔ ኢትዮጵያ ጠላቴ ናት ብሎ አልተነሳም::ኢትዮጵያ ጠላቴ ነች ሲልም አልተደመጠም:: የተነሳዉ አማራ ጠላቴ ብሎ ነዉ::አንተ ግን ወያኔ ኢትዮጵያን ጠላቴ እንዳለ አድርገህ ትጽፋለህ እሳ ? ይሄን ከዬት አምጥተህዉ ነዉ? የሚል ጥያቄ በተደጋጋሚ March 29, 2017 ነፃ አስተያየቶች
ይበቃል ከአንግድህ …….የበላይ ለመሆን የበላይ ለመሆን አየተሯሯጠ ሁሉም ሰዉ የራሱን መንገዱን መረጠ ሌላዉን ረግጦ መሰላል አድርጎ አምጦ ሳይወልደዉ ሊያደርገዉ ማደጎ ስም አና አድራሻዉን ቀይሮ አስቀይሮ ልያኖረዉ ፈለገ በስቃይ በአሮሮ አልያም ሊያስወታዉ ከአገር አስመርሮ አረ ለመሆኑ የዚህ March 28, 2017 ነፃ አስተያየቶች
በመደብ ትግል የሚያምኑ በመደብ ትግል ይደመሰሳሉ – ሸንቁጥ አየለ ይሄን ጽሁፍ ከማንበብዎት በፊት ቀንጨብ አድርገዉ የሚከተለዉን ቪዲዮ ይመልከቱት:: https://www.facebook.com/FITIH1/videos/1734771353446693/?hc_ref=NEWSFEED -ሁለት መደቦች አሉ::አንዱ የህዉሃት መደብ ነዉ::ሌላዉ ደግሞ የኢትዮጵያ ህዝብ መደብ:: የዚህ ጽንሰ ሀሳብ እና የርዕዮተ አለም ማጠንጠኛዉ አቢዮታዊ ዲሞክራሲ ነዉ:: -እነዚህ ሁለት March 28, 2017 ነፃ አስተያየቶች
ባንዲራው የ ‘ሁላችንም’ ነው!! – ታሪኩ አባዳማ ታሪኩ አባዳማ – መጋቢት 2009 የኦነግ መስራች ከነበሩት አንዱ አቶ ሌንጮ (ዮሐንስ) ለታ ከወራት በፊት ስለ ባንዲራችን ጉዳይ ተጠይቀው ሲመልሱ ‘እስከ ዛሬ ሁላችንም ተስማምተን የተቀበልነው ባንዲራ የለም’ የሚል መልስ ሰጥተዋል። አባባሉ ስለ March 24, 2017 ነፃ አስተያየቶች
እኛ ስናደርገው ትክክል ሌላው ሲያደርገው ወንጀል – ይገረም አለሙ የፖለቲካ ባህላችን ከጅምሩም ያላማረበት በሂደትም መሻሻል የማይታይበት ሆኖ ዛሬም በትናንቱ መንገድ ከመንጎድ መውጣት ባለመቻላችን ለገዢዎች እንደተመቸን አለን፡፡ብልሹው የፖለቲካ ባህላችን ከሚገለጽባቸው መንገዶች አንዱ ሌላው ሲናገረው ወይንም ሲሰራው ወንጀል ያልነውን አኛ ስንሰራ ስንናገረው እንደ March 24, 2017 ነፃ አስተያየቶች
የዳዊት ጠጠር! (መብራቱ ከስቶክሆልም) ሰዉ በሀገሩ እንደ ዜጋ እኩል ተወዳድሮ ለመኖር ከአንድ ብሔር መወለድ ወይንም በጥብቅ መዛመድ የቅድሚያ መመዘኛ ሲሆንበት፤ ወዶ ያላመጣዉ፣ ፈቅዶ ያልተዛመደዉ ብሄሩ የተፈጥሮ ዉበቱ ሳይሆን እርግማን ሲሆንበት፤ ተምሮ ማወቅ አዉቆ መጠየቁ፣ ለሀገሩ መቆርቆሩ March 24, 2017 ነፃ አስተያየቶች
የአማራ ምሁራን የታሪክ ተወቃሽ እንዳይሆኑ ሊጠነቀቁ ይገባል! – በፍሥሃ ጽዮን እድለኛ የሆኑ ሀገሮች የተማሩ ዜጎቻቸውን ተጠቅመው ድህነትን ታሪክ ካደረጉ ዘመናት ተቆጥረዋል፡፡ የትምህርት ዋና ግቡም ድህነትንና ኋላቀርነትን ማስወገድ ፤ መልካም አስተዳደርን ማሰፈንና በአመለካከት መበልጸግን የሚያካትት ነው፡፡ ማስተማር እርግማን ይመስል ደሀዋ ኢትዮጵያ ግን በድህነት March 14, 2017 ነፃ አስተያየቶች
ጨለማውን ከማውገዝ አንድ ሻማ ማብራት -መስቀሉ አየለ ሞት በቆሸው ሰፈረ የሚል ዜና በአለም አቀፍ የዜና ማሰራጫዎች ጭምር ይናኛል፤ ወትሮስ በዚያ መንደር ህይወት ያለ ይመስል፤ ሞቶ በማለፍና እየሞቱ በመኖር መካከል ልዩነት በማይታይበት፤ ሞትና ህይወት ድንበር ከመጋራት ባለፈ ተወራራሽ ትርጉም በያዙበት March 12, 2017 ነፃ አስተያየቶች
ምንም ነኝ ግን አማራ ! ለዚያውም ደሜ አረንግዋዴ | ግጥም – ባለቅኔ ሙልጌታ ተስፋዬ | አንባቢ – ስንዱ አበበ ምንም ነኝ ግን አማራ ! ለዚያውም ደሜ አረንግዋዴ | ግጥም – ባለቅኔ ሙልጌታ ተስፋዬ | አንባቢ – ስንዱ አበበ March 11, 2017 ነፃ አስተያየቶች·ግጥም
ታላቅ የጀግንነት ጥሪ! – ከሐሊው ጌታ ለውድ ኢትዮጵያውያን በሙሉ በቅድሚያ የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን የታላቋ ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት ኢትዮጵያውያን በሙሉ በያለንበት ስመጥር ወላጆቻችን ያስረከቡንን የጀግንነት ሱሪ ታጥቀን እናት አገራችንን ለማስከበር በአንድነት እንድንነሳ የቁርጥ ቀን ብሄራዊ ጥሪ ሊያደርግ መዘጋጀቱን ለመግለጽ March 10, 2017 ነፃ አስተያየቶች
እኛ በኛ እንኩራ እንደ ትላንትናው ፣ እንዳባቶቻችን ከመሃል ከተማ ፣ እስከ ጠረፋችን ካመፀኞች ጋራ ፣ ይጀመር ፍልሚያችን ምንሽር ጓንዴውን ፣ ያጩኸው ህዝባችን ። አገሬ ኢትዮጵያ ፣ ቴዎድሮስ ያደገባት ጋራው ሸንተረሩ ፣ ታሪክ የሰራባት ሜዳ መስሎት March 9, 2017 ነፃ አስተያየቶች