ዕንቆቅልህ ምን ዐውቅልህ! – ነፃነት ዘለቀ “ወዴት እያመራን ነው?” ወይም “ወዴት እየሄድን ነው?” የሚለውን መልስ-አልባ ጥያቄ ራሳችንን እንደጠየቅን ይሄውና በትንሹ ዐርባ ዓመታትን ያህል አሳለፍን፡፡ እኔ ራሴ ለአቅመ ጥያቄ ከደረስኩ ጅምሬ ይህንኑ ጥያቄ ከመጠየቅ ቦዝኜ አላውቅም፡፡ በርግጥም “ወዴት እየሄድን June 14, 2017 ነፃ አስተያየቶች
የ‹‹እናውቅልሃለን›› የፖሊቲካ ፍልስፍና ውጤት! ዮሴፍ ሙሉጌታ ባባ ዮሴፍ ሙሉጌታ ባባ, PH.D.* ‹‹የሕዝባችን ብሶትና የድሆች አሰቃቅ ሁኔታ እስከ አጥንታችን ድረስ ዘልቆ ተሰምቶናል›› ያሉን ‹‹ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች››፣ የ‹‹እናውቅልሃለን›› ፖሊቲካዊ ፍልስፍና ማራመድ ከጀመሩ እነሆ 42 ዓመት አስቆጠሩ። ከዛ ጊዜ ወድህ የ‹‹እናውቅልሃለን›› ፖሊቲካዊ June 13, 2017 ነፃ አስተያየቶች
ወቅቱ ሰው የሚፈለግበት እንጅ ሰው የሚገፋበት አይደለም (ከይገርማል) ሞረሾች አንድነት ከማን ጋር፣ አንድነት ለምን፣ አንድነት መቼ? በሚል ያወጡትን መግለጫ አንብቤ መሀል አናቴን በዘነዘና የመቱኝ ያህል ሲያመኝ፣ ጆሮዬ እውውውውው እያለ ሲጮህ ተሰማኝ። ከአፍ የሚወጣ ነገር ጠላትን ከሚያቆስለው በላይ በራስ ላይ የሚያስከትለው June 11, 2017 ነፃ አስተያየቶች
የአንድ አገር ህዝቦች ሁለት ዜግነት – ቬሮኒካ መላኩ ትናንት መሰለኝ በተመሳሳይ ቀን ፣ በተመሳሳይ ሰአታት በአንድ አገር ፣ በአንድ ጀምበር ሙቀት ክልል ሁለት ለማነፃፀር የሚከብዱ የ”ልማት ” ዜናዎች አነበብኩኝ ። ዜና 1 ~ ትግራይ ክልል የ 2 ቢሊዮን ብር በላይ June 10, 2017 ነፃ አስተያየቶች
ሰውም እንደ ጊንጧ፤ – ይገረም አለሙ ጊንጥ በመስክ ላይ ሆና በድንገት አካባቢው በውኃ ይጣለቀለቅና ነብስ ውጪ ነብስ ግቢ ጭንቀት ውስጥ ትገባለች፡፡ህይወቷን ለማትረፍ የምትችልበት መንገድ ፍለጋ ዙሪያዋን ስትቃኝ በቅርብ ርቀት ኤሊን ታያትና ኤሊ ሆይ! እባክሽ አንች ውኃ አያጠቃሽምና አድኒኝ፣ June 8, 2017 ነፃ አስተያየቶች
የአንበሳ ልጅ ሳለ የጅብ ልጅ ገነነ-አላስበላም አለ ጸጉሩ እየበነነ | ይገረም አለሙ ነገር በምሳሌ ጠጅ በብርሌ፣ ይሉ የነበሩቱ አበው እና እመው እነዛ የጥንቱ፣ እንደ አሁኖቹ ቃላት ሳይደርቱ ዙሪያ ጥምዝ ሄደው ነገር ሳይጎትቱ ፤ በምሳሌ አዋዝተው በስንኝ ቋጥረው በሁለት መስመር ቃል- ቅኔ ተቀኝተው ፤ ምክረ June 5, 2017 ነፃ አስተያየቶች
የዘፈንና ሙዚቃ ኮታችን እንኳን አይጠበቅልንም? | ምሕረት ዘገዬ (ከአዲስ አበባ) ይህ በዓል የማን እንደሆነ አሁን ገና በደምብ ገባኝ! “ኢሕአዲግ” የሚባለው የሕወሓት መሀል-አገራዊ የሠርክ መጠሪያም የለየለት ቅጥፈት መሆኑን በዛሬዋ አጋጣሚ ይበልጥ ተገነዘብኩ፡፡ አለቃየ አንድ አጣዳፊ ሥራ አዞኝ ከጧት ጀምሬ የተደፋሁ አሁን ድረስ አለሁ June 5, 2017 ነፃ አስተያየቶች
ቴዲ አፍሮን በመጥምቁ ዮሃንስ ጫማ ብናየውስ | መስቀሉ አየለ እንደ ማንኛውም ለራሱ ክብር እንዳለው የትውልዱ አካል በእጅ ላይ ላለ ትውፊትና በደገኛ አባቶቻችን ተጋድሎ ለተሰመረ ማንነት ቀናኢ መሆን አንድ ነገር ነው፤ ብዙዎች ለእለታዊ ነገር ተገዥ እየሆኑ ወቅት ባመጣው አድርባይነት እየተገፉ ከራእያቸው ጎድለው May 31, 2017 ነፃ አስተያየቶች
የኢትዮጵያ ሀገር አድን የጋራ ንቅናቄ ከኢትዮጵያ ወቅታዊ እና መጪ የፖለቲካ ጉዳይ አንፃር ሲፈተሽ ጉዳያችን/ Gudayachn ግንቦት 23፣2009 ዓም / May 31,2017 መንደርደርያ – ኢትዮጵያ በታሪካዊው ምርጫ ዋዜማ ወቅቱ ኢትዮጵያ አዲሱን ምዕተ ዓመት ልትቀበል ሽር ጉድ እያለች የነበረበት ወቅት ነበር።በኢትዮጵያ በ1997 ዓም የተደረገው ምርጫ ውጤት በሕወሓት/ኢህአዴግ (የዚያን ጊዜው May 30, 2017 ነፃ አስተያየቶች
አሁንስ ሊመጣ ላለው ዝግጁ ነን?። – ዳዊተ ዳባ። ለለውጥ እንደቆመ ወይ ምኞተኛ በመሆን ሳይሆን እራሱን ካገዛዙ በኩል አድርጎም ይህን ቢያደርጉ ያ፤ ይህ ቢሆን ደግሞ ያ እያሉ መጣዊውን ያገራችንን ሁኔታና የገዥዎቻችንን መጣዊ እጣ ፋንታ በሁሉም አቅጣጫ ለማየት ቢሞከርም የዚህ ስርአት May 28, 2017 ነፃ አስተያየቶች
የመንጌ! ኪሲንግ እንግዳ ታደሰ/ ኖርዌይ ሆ ! ብለን ጨፍረን መከራ ዘርተናል በመንሽ አበራይተን ጥይት ሰብስበናል ንጉስ አጠልሽተን የከፋ አንግሰናል አገር ሳንሰበስብ ቆርሰን በታትነናል የሻሞ በትነን ባዶ እጅ ቀርተናል ኧንደው በጥቅሉ ከስረናል ከስረናል፡፡ « አንድ May 26, 2017 ነፃ አስተያየቶች
ዲሞክራሲያዊት ኢትዮጵያን ለመፍጠር የተቃዋሚዉ ጎራ ልብ መቼ ይፈታል? – ሸንቁጥ አየለ በርካታ ተቃዋሚዎች ገዥዉንና አምባገነኑን ኢህአዴግን ለዲሞክራሲያዊት ኢትዮጵያ አለመፈጠር ይወቅሳሉ:: ሆኖም ገዥነት ወንበር ላይ ቁብ ያለ አምባ ገነን ሀይል መግዛት ስለሚጣፍጠዉ የያዘዉን ወንበር ይዞ ለመቀጠል ሁሉንም ብልጠት የተሞላባቸዉን ነገሮች ማድረጉ አያስደንቅም:: የሚያስደንቀዉ ግን May 25, 2017 ነፃ አስተያየቶች
ቴዎድሮስ – ፋሲካ ገ/ጻዲቅ ወ/ሰንበት ከስም የተጣሉ፡ ስሙ ያስጨነቃቸው ስማቸው የጠፋ፡ ያደ’ፈ ስማቸው ስሙን አንስማ አሉ፡ ስሙ እያስፈራቸው። አንዳንድ ስም አለ፡ ጥንቱን ያልታደለ ከክፉ የዋለ አንዳንድ ስም አለ፡ ባህሪን ያዘለ በመልዐክ ተመርጦ በወላጅ አንደበት፡ ይሁን የተባለ። May 15, 2017 ነፃ አስተያየቶች
አዎ! አማራ ተኝተሃልና በመቀሌ ከተማ በልጆችህ ላይ የተፈጸመው ግፍ ይገባሃል! (አድማሱ በጋሻው) በመጀመሪያ በመቀሌ የእግር ኳስ ጨዋታ በባህር ዳር ከተማ ተጫዋቾች ላይ ግፍ ሲፈጸምባቸው የሚያሳየውን ፎቶ በአይነ ህሊናዎ ይመልከቱ! አዎ! አማራ ትዕግስትህ ከሚገባው በላይ ሆኖ ወደ ፍርሃት አድጓልና ይህ በአለቆችህ ልጆች በልጆችህ ላይ የተፈጸመው May 15, 2017 ነፃ አስተያየቶች