Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 154

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ዕዘኑ ለቀሪ

የመቅደላው ደባ ቋጠሮ የተቀበረው በቂም ጓሮ የምስጢሩ ገመና ለሥልጣኑ ንግሥና ከጠላት ጋር ወግኖ በተቸረው ኃይል መቅኖ መይሳውን አስገድሎ ለመግዛት ተደላድሎ በትረ መንግሥቱን ምራጭ ካሳ የጨበጠበት ድርጊት ጠባሳ ደረስጌን በውቤ ብሎ የቂም ብድሩን
February 22, 2017

ሁለት ተሳዳቢ ፕሮፌሰሮች፤ መስፍን ወልደማርያምና ፍቅሬ ቶሎሳ ጅግሳ – ጌታቸው ኃይሌ

ይህም አለ። በሰው የሚደርስ ይቀሰቅሳል፤ በራስ የሚደርስ ያነቃል። በእኔ ሲደርስ ነቃሁ። የሁለቱም ፕሮፌሰሮች መነሻ “የምንጽፈውን አትተቹብን፤ ከተቻችሁት ባታነቡት ነው፤ ካነበባችሁትም ባይገባችሁ ነውና እንዳትገሠጹ ዝም በሉ” የሚል ስሜት ነው። የፍቅሬ ቶሎሳን ተረት “ተረት
February 20, 2017

ይልቅ ወሬ ልንገርህ: ስለ ቀድሞው የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ‘የኑሮ አቤቱታ’

(ቁምነገር መጽሔት) የመጀመሪያውን የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳን ታውቃቸዋለህ አይደል? እንዴታ አልክ? እነሆ እኝሁ የቀድሞ ፕሬዚዳንት የኑሮ አቤቱታ ስለማሰታቸውን ዕለታዊው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ነግሮናል፤ እንዴት አልክ? ፕሬዚዳንቱ ከጋዜጣው ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ
February 20, 2017

ምጧ የተራዘመባት- ኢትዮጵያ! – ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ

ሀገረ ኢትዮጵያ፡- ከአገዛዝ፣ አገዛዝ ስትሻገር በጭቆና በትር ተቀጥቅጣ ስትማቅቅ በርካታ ዓመታትን አስቆጥራለች፡፡ የህዝቦቿ መከራም ቅርፁን እየቀያየረ ሲያሻውም እየተመላለሰ ትናንትን አቋርጦ ዛሬ ላይ ደርሷል፡፡ ለጭቆና በትሩ ተግባር ወለድ መፍትሔዎች ካልተበጀላቸው መከራው ነገም ይቀጥላል
February 11, 2017

«አንተስ…?»

( ወለላዬ ) ዓይኔን  በዓይኔ  ያየሁበት፣ በስተእርጅና  ያገኘሁት፣ የትናንቱ  ማሙዬ፣ ያሳደኩት  አዝዬ የንግሊዞችን  ወረራ ሰምቶ፣ በቴዎድሮስ ሞት ተቆጥቶ፣ ለምን?  ለምን  ሞተ? ብሎ  ሲያለቅስ፣ የዓይኑን  ዕንባ  ላደርቅ- የልቡን  መሰበር  ላድስ፣ ጀግኖቻችንን  ቆጥሬ- ታሪካችንን 
February 6, 2017

[ፓትርያርክ አቡነ ማትያስን] በማሸነፌ ተደስቻለሁ፣ በማሸነፌ አልተደሰትኩም !!

ከፍሬው አበበ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ ጠቅላይ መንበረ ፓትርያርክ ጽ/ቤት በኩል «ስሜ ጠፍቷል» ብለው ከመሰረቱብኝ የወንጀል እና የፍትሐብሄር ክስ በአንዱ (በወንጀሉ) በነጻ የመሰናበቴ ጉዳይ ተሰምቷል፡፡ ብዙ ወዳጆቼና ጓደኞቼ እንደወጉ
February 1, 2017

አገሬን ሊያፈርሱ ተመካከሩባት

ጠላታችን ነግሶ በደም የሚኖረው ሰው-በላው ስርዓት የወያኔ መንግስት ህጻናት ገዳዩ በትረ-አጋዚ ህውሃት፣ ምን ነክቷቸው ይሆን የጥበት ቁንጮዎች እነ አባ ሜንጫ ምሁር ነን የሚሉ  የጥላቻ ጠበብት የሰይጣን መፈንጫ፣ አውሬው ተቀምጦ የሁላችን ጠላት እምዬን
January 27, 2017

ሁለቱ አርበኞች ሳይጋጩ እንዲኖሩ | ገለታው ዘለቀ

በዛሬይቱ ኢትዮጵያ ህይወት ውስጥ ሁለት ዓይነት የአርበኝነት ስሜቶች ገዝፈው ወጥተዋል። በርግጥ በአንድ ሃገር ውስጥ የተለያዩ የአርበኝነት ስሜቶች መፈጠራቸው በራሱ የሚያመጣው ችግር የለም። በአንድ ማህበረሰብ ወይም አገር ውስጥ የአርበኝነት ስሜቶች በተለያየ መንገድ መገለፃቸው
January 15, 2017

የኢትዮጵያ ፈተናዎችና መፍትሔ መንገዶች አስተያየት — በቀለ ገሠሠ (ዶ/ር)

መንደርደሪያ፤ በ20ኛዉና 21ኛዉ ክፍለ ዘመን ሌሎች አገሮች ከጊዜ ወደጊዘ በእድገት ጎዳና ወደፊት ሲራመዱ እኛ ሁልጊዜ ወደኋላ ነዉ የምንሄደዉ። ከራሷ ተርፋ ሌሎች አገራትን መመገብ የምትችል ኢትዮጵያ ተመጽዋች ሆና ስትቀጥል ሳይ እጅግ በጣም ያስገርመኛል፤
January 15, 2017

ደም እና አጥንት የተከፈለውም ሆነ እየተከፈለ ያለው፥ በነፃነት ለሚቋጨው ኢትዮጵያዊነት ነው። የቀደመ፤ ቀላል ስሌት

ከአቢይ ኢትዮጵያዊ ሥጋዊ ወመንፈሳዊ እንደመግቢያ፤              ለኢትዮጵያ አገራችን ዛሬም የኢትዮጵያን ሕዝብ አመፅ የሚቀላቀል ኢትዮጵያዊ ሁሉ:-መጀመሪያ ጠላቷን “የወያኔ ጉጅሌን” ለመዋጋት፥የጀርመን ናዚዎችን እና የፋሺሽት ጣሊያኖችን ዕውነተኛ ታሪካቸውን ጠንቅቆ ማወቅ

ትንሽ ድፍረት፤ ራስን ለማየት | ይገረም አለሙ

በማናቸውም  እንቅስቃሴ የበላይነትን/ አሸናፊትን ለመቀዳጀት መሰረታዊ ቁልፍ ከሆኑ ጉዳዮች ውስጥ ራስንና ተፎካካሪን/ ጠላትን ማወቅ ግንባር ቀደሞች ናቸው፡፡ እነዚህን ሁለቱን በሚገባ ሳያውቅ የሚነሳ ወይንም በሂደት እነዚህን ለማወቅ የማይጥር ግለስብም ይሁን ቡድን ውጤታማ አይሆንም፡፡ይህ

ኢትዮጵያ አሁን ባለችበት አንገብጋቢ ሁኔታ ሚዛናዊና አስተዋይ አንድነትን አርቆ የሚያይ ሃይል ያስፈልጋታል።

#መደማመጥና_ቀናነት ቡድን #መደማመጥና_ቀናነት ቡድን — እኛ በተሻለ ዓለም የምንኖር ኢትዮጵያውያን በነፃ ሀሳብን ማንሸራሸር ለድምፅ አልባ ወገኖቻችን ድምፅ መሆን እንችላለን ።የተሻለ ዕድሉ አለን።በውጭው ዓለም የምንኖር ኢትዮጵያውያን ዲሞክራሲን በተግባር ምን እንደሚመስል ከሀገር ቤቱ

እንዴት ከረምሽ! አዲስ አበባ?

መንፈቅ ላለፈ ጊዜ ያህል ተለይቻት ነበርና ነው ናፍቆት በተሞላ ሰላምታ ሞቅ አድረጌ ሰላምታዬን ያቀረብኩላት፡፡ ታዲያ ትናፍቀኝ እንጅ አኩርፌያታለሁ፡፡ ሰላማዊ ወገኖቿ በሀገሪቱ በየቦታው በወያኔ ነብሰ በላ ወታደሮች ደማቸው በግፍ ሲፈስ እሪ! ብላ ኡኡታዋን ማቅለጥና ከጉያዋ
December 28, 2016

ለኦርቶዶክስ ስኖዶስ

ቀን፡ 08/04/09 ዓ.ም አሜሪካ፤ ጉዳዩ፦ ሀሳብን ስለማጋራት ይሆናል፡፡ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አህዶ አምላክ ከላይ በርዕሱ ለመጥቀስ እንደሞከርኩት እናንተ ወንድሞቸቼና እህቶቼ እያደረጋችሁ ያላችሁት ከፍተኛ ትግል ቅድስት ቤተክርስትያንን ከሌሎች ዘመን አመጣሽ ሃይማኖቶች ወረራ
December 24, 2016
1 152 153 154 155 156 249
Go toTop