Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 133

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ኢታርእየኒ ሙስናሃ ለኢትዮጵያ (የኢትዮጵያን ጥፋቷን አታሳየኝ) – ከይኄይስ እውነቱ

የዛሬውን አስደንጋጭ ርእስ የመረጥኩት ኢትዮጵያ አገራችን የምትገኝበት አስከፊ ሁናቴ ወይም ምድር ላይ የሚታየው ጽድቅ መራር ከመሆኑ የተነሳ ባለአእምሮ እንደሆነ ሰውና እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ ከማሳሰብም አልፎ ሥጋቴ ጥግ ቢደርስብኝ እኔም በርእሰ መጻሕፍቱ እንደተመዘገቡ

. የትግሬዎች ነፃ አውጪ ግንባር የጫነብን የዘር ክልል አስተዳደር – አንዱዓለም ተፈራ

የኢትዮጵያ ፖለቲካ – ፲ ፱ ፻ ፹ ፫ እንደገና የትግሬዎች ነፃ አውጪ ግንባር የጫነብን የዘር ክልል አስተዳደር፤ አሁን ለተዘፈቅንበት የፖለቲካ አረንቋ ምክንያቱ ነው? ወይንስ መፍትሔው? አንዱዓለም ተፈራ፣ ረቡዕ፣ መስከረም ፲ ፮ ቀን፣

ኢትዮጵያ ወዴት? ዘረኝነት: ተረኝነትና ስርዐት አልበኝነት!!! – ሃይለገብረኤል አስረስ

ሃገራችን የምትጏዝበት የፖለቲካ ጎዳና የት እንደሚያደርሰን ከመቼውም ግዜ በላይ እርግጠኛ መሆን ያልቻልንበት ወቅት ቢኖር እሁን ነው:: ተስፉ የተጣለበት የለውጥ ጎዞ መስመሩን ስቶ ጽንፈኞች የነገሱበት ምዕራፍ ውስጥ ከቶናል:: ኢትዮጵያችን ወዴት እየተንደረደረች እንደሆነ የሚታይ

ዘረኝነት ትልቁ ዕብደት – (ከሰሞኑ አንኳር አሣዛኝ ክስተቶች ጥቂቶቹ) – ምሕረት ዘገዬ

ምሕረት ዘገዬ ([email protected]) ብዙ የዕብደት ዓይነቶች አሉ፡፡ ከያዙ የማይለቁ፣ ከሰው ወደ ሰው ወይም ከእንስሳ ወደ እንስሳ የሚተላለፉ፣ ልብስ እያስወለቁ መለመላን የሚያስኬዱ፣ ጥሩ ልብሶችን እያስለበሱ አእምሮን ግን የሚያስቱ፣… የዕብደት ዓይነቶች መኖራቸው ይታወቃል፡፡ ከሁሉም

የትግራይ ህዝብ ከኢትዮጵያ የመገንጠል ስነልቦናዊ ፍላጎት ፈፅሞ የለውም – ልኡል  ገብረመድህን

ልኡል  ገብረመድህን (ከአሜሪካ ) 8.20.2019 ሕ.ወ.ሓ.ት የትግራይ ህዝብ ልዕልና ሆነ ኢኮኖሚያዊ ለውጥ የሚያሳስብ የፖለቲካ ድርጅት አይደለም ። የፖለቲካ አመራሩም ቢሆን በዝምድና ጋብቻና የተሳስረ ነው ። የፖለቲካ ስልጣን ሆነ የኢኮኖሚ ስርአቱ የሚመራው በአንድ

በኢትዮጵያ ከለውጥ ሃይሉ በበለጠ የለውጥ አደናቃፊ እየሆነ ያለው የልሂቃን ያልተገባ መቆራቆስ ነው! – አበጋዝ ወንድሙ

ዶክተር መረራ ጉዲና ብዙ ጊዜ  የአማራ ፣ የኦሮሞና የትግራይ ልሂቃን የሚጋጩ ህልሞቻቸውን  ተወያይተው ካላስታረቁ መዘዙ ሃገር ሊበትን ይችላል የሚል ፍራቻ እንዳለው ይገልጻል። መረራ ለምን እነዚህን ሶስት የብሄረሰብ ልሂቆች ብቻ እንደመረጠ ሙሉ በሙሉ

ኢትዮጵያኒዝም (Utopia ምድረ ገነት) የእኛ ፍትሀዊ መንግሥት – በገ/ክርስቶስ ዓባይ        

በገ/ክርስቶስ ዓባይ ነሐሴ 15 ቀን 2011ዓ/ም ለኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት ማርክሲዝም ሌኒኒዝምም፤ ሊበራሊዝም ሆነ ኒዖሊበራሊዝም የአስተዳደር ፖሊሲ አይደለም። ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት ኢትዮጵያኒዝም ወይም ዩቶጵያ በመባል የሚታወቀው አሁን ምዕራባዊያን እንደሚሉት ተምኔታዊ (እውን የማይሆን) ሳይሆን ጥንት ተግባራዊ

የምንጠብቀው ሌላ፥ የሚሆነው ሌላ – ዶ/ር ዘላለም እሸቴ

ስለ ኢትዮጵያ በፍቅር ተነድፈን የምንጠብቀው አንድም ትንሳሄ (ተስፋ) ወይም መበታተን (ስጋት) ነው።  ግን ሁለቱም እየሆነ አይደለም።  ወደፊትም እነዚህ አይሆኑምና ከመንፈስ መዋዥቅ ለመውጣት ምናልባት ራሳችንን መርምረን የምንጠበቀውን ተስፋም ሆነ ስጋት ከነባራዊ ሁኔታ ጋር

ፌደራሊዝም እነርሱ ሲሉን እኛ ፌደራሊስም ስንል እና የአፓርታይድ ስርአት – መንግስቱ ሙሴ

የዛሬ 69 አመት ህወሓት እና ኦነግ ከመፈጠራቸው 17 አመታት ቀደም ብሎ የደቡብ አፍሪካ የትቂት ነጮች አፓርታይድ መንግስት ለደቡብ አፍሪካ እና ለደቡብ ምእራብ አፍሪካ ሕዝቦች የራሳቸው ፌደራሊዝም ሰጥተው ነበር። የአፓርታይድ ነጮች የመሰረቱት ፌደራላዊነት

ናጫቃማ  – በመኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

አጭር ልብ ወለድ     የናዝሬት ጫት ቃሚዎች ማህበርን ለመመስረት ከሁሉም ቀበሌዎች ፣ በአቃቃማቸው አግባብ የተመረጡ፣ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ጫት ቃሚዎች ግር ብለው ወደ “በለጬ”አዳራሽ እየገቡ ነው።    በአብረቅራቂ ወዛም ፊት- በደማቅ፣ፈገግታ

ከመንግሥት ውጭ ያሉ ተዋናዮች (Non state Actors) ሚና  ከወቅቱ የኢትዮጵያ ተጨባጭ ሁ

አንድነት ይበልጣል – ሐዋሳ ነሐሴ 2011 የአንዳንድ ታዋቂ ዜጎችና ተቋማት የበሰለ ወቅታዊ እንቅስቃሴ፣ በገዛ-ራሳቸው የትግልና የመስዋዕትነት ፍሬ ላይ ሳያውቁት ሻጥር ለሚፈጽሙ አንዳንድ “የቀድሞ ታጋዮች” ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ነው፡፡ አንድ የለውጥ ኃይል፣ ለውጥ

በሰይጣን ግዛትም ሥላሤዎች አሉ – እንተዋወቃቸው፡፡ – ወልደ ማርያም ዘገዬ

በፈረንጅኛው Trinity ባማርኛው ሥላሤ አብን (the Father)፣ ወልድንና (the Son) መንፈስ ቅዱስን (the Holy Spirit) ይይዛል፡፡ በምሥጢረ ሥላሤ ትምህርት ሥላሤዎች አንድም ሦስትም ናቸው፡፡ አብ ወላዲ፣ ወልድ ተወላዲ፣ መንፈስ ቅዱስ ሠራፂ በሚል አገባብ

 በሸፍጥ ፖለቲካ ያልተበከለው ነገራችን የቱ ነው? — ጠገናው ጎሹ  

August 11, 2019 ጠገናው ጎሹ ባሳለፍነው የሐምሌ ወር የመጨረሻው ሳምንት ጠቅላይ ሚኒስትር  አብይ አህመድ  ያለ እርሳቸው ዘማችነትና አዝማችነት  ስለችግኝ ተከላ እቅድ የሚያወጣና የሚያስተባብር  ባለሙያ መሥሪያ ቤት እና  ለዚህም ተግባራዊነት  የሚተባበር ዜጋ  በአገሩ

ሳትዋጋ ንገሥ ቢሉት “የለም፤እምቢ ተዋግቼ!” – በገ/ክርስቶስ ዓባይ  

ነሐሴ 5 ቀን 2019 ዓ/ም ዓለማችን ከፍጥረት ጀምሮ ሊታመኑ የማይችሉ እጅግ ድንቅ ድንቅ ነገሮችን አስተናግዳለች። ከታላቁ መጽሐፍ እንደምንረዳው ዮሴፍ በገዛ ወንድሞቹ ወደ ግብጽ ከተሸጠ በኋላ የፈርዖን ባለሟል ለመሆን እንደበቃና በወቅቱ በአካባቢው በተፈጥረው
1 131 132 133 134 135 249
Go toTop