ከአክብሮት ጋር የቀረበ መለዕክት – ከጣሰው ለ ኢትዮጵያ አገሬ ናት፤ ሌላም አማራጭ የለኝም፤ ዴሞክራቲክ ባትሆንም፤ ፋሺስትም ቢገዛት፤ ድሃም ብትሆን ሃብታም፤ መኖሪያም ሆነ መቀበሪያየ እሷ ብቻ ነች ብላችሁና አብረን ልንኖርባት፤ ይገባል፤ እንፈልጋ ለንም፤ እንችላለንም ብላችሁ ለምታምኑ ኢትዮጵያውያን በሙሉ፤- 1ኛ/ July 22, 2019 ነፃ አስተያየቶች
የሕወሃት ሰይጣናዊ እጆች – በገ/ክርስቶስ ዓባይ በገ/ክርስቶስ ዓባይ ሐምሌ 14 ቀን 2011 ዓ/ም ከሃያ ሰባት ዓመታት የችግር፤ የሰቆቃና የመከራ ቸነፈር በኋላ በኢትዮጵያ የተስፋ አየር እየነፈስባት ነበር። ወላጆች የልጆቻቸውን በሰላም ወጥቶ በሰላም መመለስ በስጋት እየተንቆራጠጡ ይጠብቁበት የነበረው ሁኔታ አልፎ July 21, 2019 ነፃ አስተያየቶች
ሰውእየው(አንድ ሁለት) (አጭርልብወለድ) በመኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ በመኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ ( ይህ ልቦለድ ለአሁኑ ለተመሰቃቀለ ፖለቲካ አሥተማሪ ነው።” ጅብ ከሚበለህ በልተኸው ተቀደሥ።” የማባለውን ብሂል እደግፈዋለሁ። የአባገነንነት ሽታ እየሸተተኝ ነውና! ያውም በሥማርት ፎኔ።እኔ እስማርት ፎን ይዤና ሥማርት ሆኜ መንግሥቴ እሥማርት July 18, 2019 ነፃ አስተያየቶች
ውሃቅዳ፣ውሃመልስ! – አገሬ አዲስ ሃምሌ 9 ቀን 2011 ዓም(17-07-2019) የሚፈልጉትንና የሚሹትን በቅጡ አለማወቅ የተለያዬ አቋምና ውሳኔ ላይ ያደርሳል።ወይም በአግባቡ ሳያጤኑ በችኮላ የደረሱበት ውሳኔ የዃላዃላ ከጸጸት ላይ ይጥላል።በፍቅርና በጠብም የኸው አይነቱ ችኮላ የማታ ማታ ጸጸትን ይወልዳል።ለዚያም ነው July 18, 2019 ነፃ አስተያየቶች
አፍ ያለው ጤፍ ይቆላል ወይንስ ካልተናገሩ ደጃዝማችነት ይቀራል – በፓስተር ዲጎኔ ሞረቴው ለመሆኑ የህዝባችንን መብት ያፈነውን ወያኔን በምርጫ የረታው የግንቦቱ 1997 የህዝባዊ ትግል ዋና መሪ ቅንጅትን በእኔነት ሽኩቻ ካፈረሱት በላይ የጎዳ በወያኔ ከኬንያ ተመልምሎ የተላከው ህዝቡ ክህደቱ ወይም ተንሸራታች ያለው ልደቱ አያሌው መሆኑን የ July 17, 2019 ነፃ አስተያየቶች
ይቅርታ የማስጠየቅ ሱስ – ይሄይስ አእምሮ ይሄይስ አእምሮ እንደብሂሉ እውነትም አንዳንድ መጥፎ ጠባይ ሳያስቀብር አይለቅም፡፡ ሕወሓትን የያዘው ግፍ የሠራባቸውን ዜጎች ሣይቀር ይቅርታ የማስጠየቅ አባዜ ከመነሻው እስከመጨረሻው ሊለቀው አለመቻሉን ስገነዘብ እጅግ ድንቅ ይለኛል፡፡ ያንን መላው የሀገራችን ሕዝብ የሚያውቅለትን የተጨፈኑ July 17, 2019 ነፃ አስተያየቶች
ስራ አጥነት -የመንግስት ትልቁ ፈተና (አሸናፊ በሪሁን) (አሸናፊ በሪሁን ከSeefar) ወጣትነት ለሥራ፣ ለትግል፣ ለለውጥ፣ ለአዲስ ነገር ተነሳሽነት ጎልቶ የሚታይበት ዕድሜ እንደመሆኑ፣ የአንዲት አገር ዕድገት፣ ለውጥና መሻሻል ወይም ለዚህ ተቃራኒ ውጤት በየዘመኑ ባለው የወጣት ትውልድ እንቅስቃሴ የሚወሰን ነው። ሥራ ፍለጋ July 17, 2019 ነፃ አስተያየቶች
የሌት ዕንቅልፍና የኅሊና ዕረፍት የሚነሳው የአዴፓ ጉዳይ – ምሕረት ዘገዬ ምሕረት ዘገዬ (አዲስ አበባ) እንደየሰው ቢለያይም ሀገር በመፈራረስ ጠርዝ ላይ እያለች ዝም ማለት አያስችልም፡፡ ምንም ለውጥ ባናመጣ ቢያንስ የሚሰማንን የምንናገር ዜጎች ልንወቀስ አይገባም፡፡ ተያይዘን ልንጠፋ ከአንድ ክረምት ያነሰ ጊዜ በቀረበት በአሁኑ ወቅት July 16, 2019 ነፃ አስተያየቶች
በኢትዮጵያ አሁን ለሚታየው ውጥንቅጥ መፍትሄው ፖለቲካዊ ብቻ አይደለም (ድጋፌ ደባልቄ) ድጋፌ ደባልቄ ጁላይ 12፣ 2019 በኢትዮጵያ አሁን ለሚታየው ውጥንቅጥ መፍትሄው ፖለቲካዊ ብቻ አይደለም ኢትዮጵያ ውስጥ ዛሬ ዲሞክራሲ የለም ሊኖርም አይችልም:: ዲሞክራሲን ተቋማዊ በሆነ መንገድ ለመገንባት የሚያስችሉ ተሰፋ ሰጪ ሁኔታዎች ግን አሉ፡፡በመሆኑም ለውጡን July 12, 2019 ነፃ አስተያየቶች
በባህር ዳርና አዲስ አበባ በተከሰቱ ቀውሶችና በሌሎችም አካባቢዎች በሚታዩ ውጥረቶች ተሸንፈን አገራችንን አንድነት በሚፈታትን ቀውስ ውስጥ እንዳንገባ ሰከን ባለ መንፈስ እናት ኢትዬጵያን በጋራ እንታደግ!! ( ከአበባየሁ አሉላ ) ዋሽንግተን ዲሲ በባሕርዳርና አዲስ አበባ በሰሞኑ የተከሰተው ቀውስ በሁሉም አቅጣጫ የብዙ ወገኖቻችንን ሕይወት የቀጠፈ በመሆኑ በግራም ይሁን በቀኝ የዜጎቻችን ልብ የተሰበረበት ወቅት ነው! በዚህ እንቆቅልሹ ባልተፈታ ቀውስ የአማራው July 11, 2019 ነፃ አስተያየቶች
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕገ-መንግስት አንኳር ስህተቶች – አንድነት ይልቃል የሐገራችን የወቅቱ የሠላም ሁኔታ መፍትሄ ካልተበጀለት በገደል አፋፍ ላይ መሆኑ ለሁላችንም ግልጽ ነው ፡፡ መንስኤን በተመለከተ ብዙ ትንታኔያዎች ተሰጥተዋል፤ እየተሰጡም ነው፡፡ የኢኮኖሚ ኢፍትሃዊነትና፣ የህዝብ ቁጥር እና እድገቱ ባለመጣጠኑ የሥራአጥ ቁጥር የትየለሌነት የህገመንግስታዊ July 11, 2019 ነፃ አስተያየቶች
አምናና ዘንድሮ – ነፃነት ዘለቀ ነፃነት ዘለቀ ([email protected]) የ97ን የከሸፈ ምርጫ ተከትሎ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ አንድ ድንቅ ነገር ተናግረው ነበር፡፡ እርሱም “ኢቲቪን ማየት ካቆምኩ ጀምሮ ጤንነቴ ተመለሰ” ያሉት ነው – በትክክል ካላስቀመጥኩት ይቅርታ፡፡ እኔም ከርሳቸው ልዋስና ጤንነቴ July 11, 2019 ነፃ አስተያየቶች
አቶ መላኩ አላምረው ለዶክተር አቢይ አህመድ የሰጠው አጸፋዊ ምላሽ ሕገ-መንግሥቱ ሳይሻሻል የተሻለች ኢትዮጵያን አናስቀጥልም፤ በዚሁ እንቀጥል ማለት አሁንም በአማራ ሀገር አልባነት ላይ ሀገር እንገንባ እንደማለት ነው።” —> (፩) “በአንድ ክልል ጠያቂነት ተነስተን ሕገ-መንግሥቱን ልናሻሻል አንችልም” ማለት ይቻላል። ይህንን “አንድ” የተባለን ክልል July 9, 2019 ነፃ አስተያየቶች
” እኔ ማን ነኝ ?! ” መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ ” ፈጣሪዬ እኔ እንደነሱ ማልጓጎም አልችልምና አንተው ራሥህ አልጎምጉምልኝ።” የአንድ አርሶ አደር ፀሎት ” ያለማወቅን ማወቅ ፣ለማወቅ ብቸኛው መንገድ ነው።” የፈላስፎች ጥቅስ ሰው” እኔ ማን ነኝ?” ብሎ መጠየቅ የጀመረው መቼ ነው?የጠየቀውስ መቼ July 7, 2019 ነፃ አስተያየቶች