“Fly out of Ethiopia while you can.” ማለትስ አሁን ነው – አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ) አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ) ከተማ ይፍሩ የተባሉ የደርግ ዘመን መጀመሪያ አካባቢ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚንስትር(?) ለሥራ ጉብኝት ወደ ውጭ ሄደው በዚያው ቀሩ አሉ፡፡ ለምን እንደቀሩ ሲጠየቁ በርዕሴ የጠቆምኩትን የእንግሊዝኛ ዐረፍተ ነገር እንደተናገሩ ይወሳላቸዋል September 26, 2019 ነፃ አስተያየቶች
ዶ/ር አብይን በእውቀት እንወቅ – ዶ/ር ዘላለም እሸቴ የኢትዮጵያ ነገር መላ እንደሌለው፤ አምላኳ አወቀላት ጉዳዩ ሌላ ነው። ብርሃን ፈነጠቀ ዶ/ር አብይ መጣ፥ ኢትዮጵያን ሊታደግ እርሱ እንቅልፍ አጣ፥ ሁሉም ደገፈና አንድ ላይ ሰልፍ ወጣ፥ ልናርፍ ነው ብሎ ከነበረን ጣጣ። ቃሉ የሚጣፍጥ September 24, 2019 ነፃ አስተያየቶች
ሃይማኖት፤ እምነትና ፖለቲካ፤ ሕዝብ አደናጋሪ የዘመኑ ውዥንብር በገ/ክርስቶስ ዓባይ መስከረም 10 ቀን 2012 ዓ/ም ሃይማኖት ለሰብአዊ ፍጡር የተሰጠ የሕልውና መገለጫ፤ የሕይወት ተስፋና ከአምላክ ጋር የሚያገናኝ፤ በዓይን የማይታይ ግን በመንፈስ የተዘረጋ ድልድይ ነው። ሃይማኖት ከአምላክ በሚሰጥ ልዩ ፀጋ በተለያዩ እምነቶች September 22, 2019 ነፃ አስተያየቶች
“…አወቅሽ ።አወቅህ።”ሥንላቸው ፣መፅሐፍ እያጠቡ ያሉትን የሚያንጓልልን ከሆነ የመደመር ፍልስፍናን እንደግፋለን። – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ “አወቅሽ፣አውቅሽ ቢሏት የባሏን መፅሐፍ አጠበች” በድሮ ጊዜ ነው አሉ ፣ አንድ ያለማወቋን የማታውቅ ሆና አውቃለሁ የምትል ሴት ነበረች።ይህቺ ሴት ከሠፈሯ ካለው ምንጭ፣ ውሃ ለመቅዳት፣ የሚመጡትን ሴቷች ሁሉ፣ከሰላምታ በፊት በወሬ ነበር የምትቀበላቸው ። September 22, 2019 ነፃ አስተያየቶች
የፖለቲከኞች አጀንዳ እና የሕዝብ አጀንዳ አዮ ሌላ ወዮ ሌላ – በገ/ክርስቶስ ዓባይ በገ/ክርስቶስ ዓባይ ጳጉሜን 3 ቀን 2011 ዓ/ም ዓለማችን በቴክኖሎጂ ጥበብ እጅግ እየተራቀቀች ቢሆንም ፖለቲካን (የሕዝብ አስተዳደርን) በተመለከተ ግን እጅግ ወደ ኋላ እየሄደች ትገኛለች። ለዚህም ብዙ ምክንያቶችን መደርደር ይቻላል። ይሁን እንጂ አሁን ለተነሳንበት September 21, 2019 ነፃ አስተያየቶች
ጎሠኝነትና ይሉኝታና ሀፍረት – ግርማ በላይ ግርማ በላይ ([email protected]) እኔንስ ኅሊና ደሳለኝን መሆን አያምረውም ያለው ማን ነው ? ባልቻና ደቻሣ – ሐጎስና ማንጁስ እየተባባሉ፤ ከአጥናፍ እስካጥናፍ መላ ኢትዮጵያን ሲግጧት አደሩ፡፡ እኔ ምን ቸገረኝ ግጥሙ ቢያምር ባያምር፤ ለግጥምማ ማማር September 21, 2019 ነፃ አስተያየቶች
ከእጅ አይሻል ዶማ?!! – የአማራ ባለሙያዎች ማህበር (አምባ) ከሐይለገብርኤል አያሌው በተለምዶ የተማረ ይግደለኝ ይላል የሃገራችን ሰው። ይህ ሲባል በደፈናው ፊደል ለቆጠረ ዲግሪ ለጫነና ምሁር የተባለውን አድርባይ ፈሪና ጥቅም አሳዳጁን ሳይሆን በእውቀትና በእውነታ ላይ የተመሰረተ ስብእና ያለውን ነው:: አርቆ አስተዋይነት፣ ሚዛናዊነት፣ September 20, 2019 ነፃ አስተያየቶች
አማራነትን ሣይሆን አማራዊነትን ያዙና ኢትዮጵያን አድኑ! – ሰሎሞን ንጉሡ ሰሎሞን ንጉሡ ([email protected]) መንፈሴ በል ያለኝን እናገራለሁ፡፡ ኢትዮጵያችን ክፉኛ ታማለችና የሚመለከታችሁ ሁሉ ፈጥናችሁ እንድታድኗት በልጆቻችን ስም እማጸናችኋለሁ፡፡ እኔን መሰል የዕድሜ ባለጠጋ ከመናገርና ከመጻፍ ውጪ ሌላ ይህ ነው የሚባል አስተዋፅዖ እምብዝም የለውም፡፡ ኢትዮጵያን September 19, 2019 ነፃ አስተያየቶች
ዶክተር ዐቢይ እርምጃ እንዳይወስዱ ምን እየያዛቸው ይሆን? – ዋቅወያ ነመራ እንቆቅልሽ እየሆነ ያለ ጉዳይ እኔ የጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክተር ዐቢይ ጭፍን ደጋፍም ተቀዋሚም አይደለሁም፤ ኢትዮጵያን ግን ስለምወዳት ስላሟ፤ አንድነቷና ፤ ብልጽግኗዋ ግድ ይለኛል። ሳየው ስውዬው (ማለትም ዶክተር ዐቢይ) የዓለምንና የኢትዮጵያን ታረክ፤ የግፈኞችንና የወንጀለኞችን September 18, 2019 ነፃ አስተያየቶች
ሥውሩ (ገጽ አልባው) ሕወሐት – ኢኑሻ አየለ የመቀሌው የደጺ ግሩፕ በተለይ በአዲስ አበባ ያሰማራቸው ኤጀንቶቹ በሁለት ነገሮች ላይ በስኬት እየሠሩ መሆናቸው ተደርሶበታል፡፡ ከነዚህ ሰሞነኛ የሤራ ተግባሮቹ ውስጥ አንዱ ሙስና ሲሆን፣ ሙስናን ከሃያ ሰባቱ ዓመት የጨለማ ዘመን በባሰ ሁኔታና በረቀቀ September 18, 2019 ነፃ አስተያየቶች
መንጋ ያለመሆን ከብረት – መስከረም አበራ የማደንቀው ፀሃፊ፣ገጣሚ እና አሳቢ(ይችን እኔ የጨመርኩለት ማዕረግ ነች) አገኘሁ አሰግድ(Agegnehu Asegid) ባፈው ሰሞን “ሰጎች” በሚል ርዕስ ጥፍጥ ያለች ጦማር ከትቦ ነበር፡፡ጦማሯን በህዝብ ጥያቄ መልሶ ቢፖስታት ደስ ባለኝ! በዚህ ጦማር መንጋ ማለት ምን September 16, 2019 ነፃ አስተያየቶች
ፈጣሪ ኢትዮጵያን መቼውንም እንደማይረሣት የምናምነው ለዚህ ነው – ነፃነት ዘለቀ ነፃነት ዘለቀ ([email protected]) እንኳን ከዘመነ ሉቃስ ወደ ዘመነ ዮሐንስ በ“ሰላምና በፍቅር” አሸጋገረን፡፡ ዕለተ ሰኞ፣ መስከረም 5 ቀን 2012 ዓ.ም፡፡ ተመልከት – ሶማሊያና ሦርያ ከሞላ ጎደል ከምድረ ገጽ ጠፍተዋል፡፡ ምናልባት ፖለቲካዊ ኅልውና እንጂ September 16, 2019 ነፃ አስተያየቶች
የአባይ ወንዝ ባለቤትነትና ተጠቃሚነት ጥያቄ – ኪዳኔ ዓለማየሁ መስከረም 2012 መግቢያ፤ በጥንቱ ዘመን፤ የአባይ ወንዝ ዋናዋ ምንጭ ኢትዮጵያ መሆኗና ባለቤትነቱዋ ታውቆ፤ የግብጽ መሪዎች በየዓመቱ ለሚጎርፍላቸው ውሀ ይከፍሉ ነበር። ባሁኑ ጊዜ ግን በተለይ ግብጽ የአባይን ወንዝ እንደ ግል ንብረቷ በመቁጠር ኢትዮጵያ September 15, 2019 ነፃ አስተያየቶች
እውን ውሳኔው ከዘላቂ የነፃነት፣ የፍትህና የሰላም አርበኝነት የመነጨ ነው? – ጠገናው ጎሹ September 14, 2019 ጠገናው ጎሹ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ እምነት ላይ ከአገልጋዮቿና አማኞቿ ጋር በእሳት እስከጋማ የት የደረሰውን እጅግ አስከፊ ጥቃት በሰላማዊ መንገድ አደባባይ በመውጣት ቁጣን ከመግለፅ በዘለለ ጩኸትንና አቤቱታን ለመንግሥትና ለህዝብ September 14, 2019 ነፃ አስተያየቶች