Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 132

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ሳይቃጠል በቅጠል! ቁማር ትውልድ ገዳይና አገር አጥፊ ካንሰር! – ገ/ክርስቶስ ዓባይ

ገ/ክርስቶስ ዓባይ መስከረም 3 ቀን 2012 ዓ/ም ቁማር ለሰው ልጆች ሕይወት ጠንቅ ከሆኑ መጥፎ ልማዶች አንዱና ዋነኛው እንደሆነ ይታወቃል። ቁማር ሲጋራ ከማጨስ ወይም የተለያዩ አንደንዛዥ እፆችን፤ ከመጠቀም በከፋ መልኩ የሚመደብ ሱስ የሚያስይዝ
September 14, 2019

“ትወራ ያለድርጊት ፣እምነትም ያለተግባር ከንቱ ነው።”   – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

   መግብያ          እኛ ! መቃብር እስክንገባ መቃብር የምናሥገባ!  …………………. እኛ ! ራቁታችንን ተወልደን ገላ ሰውነታችንን ጠልተን። ተመሳሳይ  ቆዳችንን አዋደን በቋንቋችን ተመጻድቀን  ሰው ፣  ንቀን ተናንንቀን  ነገር ግን ፣ 
September 11, 2019

የብሔር ጽንፈኝነት በባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር

ነሐሴ 26 ቀን 2011 ዓ.ም. ነሐሴ 19/2011 ዓ.ም በአዳማ ከተማ በሚገኘው አዩ ኢንተርናሽነል ሆቴል ከ300 በላይ የሚሆኑ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ሠራተኞች የተገኙበት ዓመታዊ ስብሰባ ተከናውኗል ፤ በስብሰባው ላይ ዋናዋ ሚኒስትር እና የቱሪዝም
September 10, 2019

ሸበረኸ እንቁጣጣሽ! – በላይነህ አባተ

ወፍ አሞራው የሚያደምቅሽ፣ ጅረት ወንዙ የሚያዜምሽ፣ ሜዳ ጋራው የሚያጅብሽ፣ ሁሉ እሚልሽ እንኳን መጣሽ፣ ጨለማ ክረምትን ፈንቅለሽ፣ ሸበረኸ  እንቁጣጣሽ፣ ዛሬም ዳግም እንኳን መጣሽ፡፡ ምድሩ በመስክ ተለብጦ፣ ሶሪት ላባ ከውስጥ ሽጦ፣ ፍንትው ብሎ

‘የበታችነት ስሜት’ እግዚአብሔር ይማርህ የማይሉት በሽታ (በገ/ክርስቶስ ዓባይ)    

በገ/ክርስቶስ ዓባይ ጳጉሜን 3 ቀን 2011 ዓ/ም ዓለማችን በቴክኖሎጂ ጥበብ እጅግ እየተራቀቀች ቢሆንም ፖለቲካን (የሕዝብ አስተዳደርን) በተመለከተ ግን እጅግ ወደ ኋላ እየሄደች ትገኛለች። ለዚህም ብዙ ምክንያቶችን መደርደር ይቻላል። ይሁን እንጂ አሁን ለተነሳንበት
September 8, 2019

የኢትዮጵያ የፖለቲካ ተጨባጭ እውነታ ዋልታዎች ( ክፍል ፪ ) አንዱዓለም ተፈራ

አንዱዓለም ተፈራ – [email protected] ሐሙስ፣ ነሐሴ ፴ ቀን ፳ ፻ ፲ ፩ ዓ. ም.  (09/05/2019) በዚህ ጽሑፍ የመጀመሪያው ክፍል፤ የለውጡ እንቅስቃሴ ዋልታዎች በግልጽ እየወጡ መሄዳቸውን አመላክቻለሁ። የኒህም እንቅስቃሴዎች ማዕከሎች፤ አዲስ አበባና
September 4, 2019

የኦሮምያ ቤተ ክህነት፡- ለትክክለኛ ጥያቄ የተሳሳተ መልስ – ዲያቆን ዳንኤል ክብረት

ከሰሞኑ የኦሮምያን ቤተ ክህነት የመቋቋም ነገር ገፋ ብሎ እየመጣ ነው፡፡ ነገሩን ያነሡት አባቶችና ምእመናን መነሻቸው ቅንዐተ ቤተ ክርስቲያን ነው፡፡ በኦሮምያ አካባቢ የቤተ ክርስቲያን አገልግሎት እየተዳከመ መምጣቱ አሳስቧቸው፣ ‹እኛ ልጆቿ እያለንማ እንዲህ አይደረግም›
September 3, 2019

የፈተናው ዘርፈ ብዙና ከባድ ነው – ጠገናው ጎሹ

September 2, 2019 ጠገናው ጎሹ የአገራችን ሁኔታ በዘርፈ ብዙና ከባድ  ፈተና ውስጥ ከወደቀ ብዙ ዘመን ተቆጠረ ። ፖለቲካዊ፣ኢኮኖሚዊ ፣ማህበራዊ ፣ ባህላዊ፣ ሞራላዊ ፣ ሥነ ምግባራዊ ፣ ሥነ ልቦናዊና መንፈሳዊ  (ሃይማኖታዊ)  እሴቶቻችንን እያደር
September 3, 2019

የኢሳን (የሶማሌ ጎሳ) ውለታ ፣ አማራ እንዳይረሳ!! –  (ናኦድ አፍራሳ)

ህይወት ያለው ፍጡር  ሁሉ ፣ ቀኑ ሲደርስ እንደሚያልፍ ሁሉ፣ ክፉም ሆነ ደግ ነገር ፣ እድሜ አለው። ለአስራ ሰባት አመታት ኢትዮጵያውያንን ሲያሰቃይ የኖረው ብልሹው  የነመንግስቱ ሃይለማርያም አመራር፣ አገሪቷን ለወራሪዎች ሲያስረክብ፣ ‘አማራን የማጥፋቱን ነገር፣
September 2, 2019

ማን ቢስምሽ ታሞጠሙጫለሽ? ፖለቲከኞችና እበላ ባይ ተከታዮች ማን መረጣችሁና ነገር የምታምሱ፤ታሪክ የምታረክሱ፤ ሕዝብ የምታናክሱ ሀገር የምታፈርሱ? ኧረ በፈጠራችሁ ወደ ቀልባችሁ ተመለሱ!

በገ/ክርስቶስ ዓባይ ነሐሴ 24 ቀን 2011 ዓ/ም ፖለቲካ ማለት የሕዝብ አስተዳደር እንደሆነ ምሁራን ይናገራሉ። እንግዲህ ፖለቲከኛ ደግሞ ሕዝብ አስተዳዳሪ ማለት እንደሆነ አድርገን ልንወስደው እንችላለን። ፖለቲከኞች የሚለውን ቃል ስንጠቀም ደግሞ ሕዝብ አስተዳዳሪዎች ማለት
September 1, 2019

 ህይወት ለማንም አታዳላም፣እናም ዕድል ብሎ ነገር የለም – መኮንን ሻውል ወልደ ጊዮርጊስ

 የሰው የህይወት ጉዞ በተሰጠው መክሊትና ፣በመክሊቱ ተጠቅሞ በሚያገኘው ፋይዳ  የሚወሰን ነው።    ሰዎች እንጂ ይህቺ ዓለም ለማንም አታዳላም።  ህይወት ለማንም አታዳላም።በህይወት ሥንኖር መድሎ ፣ግፍ፣ሐጥያት ወዘተ የተሰኙ ክፋቶች በራሳችን በሰዎች ይፉጠራሉ። ራሳችንንም ይጎዳሉ።ራሳችንንም

የዓባይ ወንዝ አወራረድና የአዴፓ አሰላለፍ – ድራንዝ ጳውሎስ (ከባህር ዳር)

የከፍታው ቀን ከሽፏል፤ የኩራቱ ቀንም ከወሬ አልዘለለም። መደመር ከአንደኛ ደረጃ ት/ቤት የሂሳብ ስሌት ውልፍ አላለም፡፡ የለውጥ ኃይል ተብየው ለውጡን ውጤታማ የማድረግ አደራውን ከመወጣት ይልቅ እንደገና ወደ ስልጣን ሽኩቻ ውስጥ ገብቷል፡፡ የአማራ ዴሞክራሲያዊ

የኢትዮጵያ የፖለቲካ ተጨባጭ እውነታ ዋልታዎች – አንዱዓለም ተፈራ

አንዱዓለም ተፈራ – [email protected] ሐሙስ፣ ነሐሴ ፳፫ ቀን ፳፻፲፩ ዓ. ም. (8/29/2019) በሀገራችን የለውጥ እንቅስቃሴ ከተጀመረ ወዲህ፤ የለውጡ የፖለቲካ ሂደት ግልጥ የሆነ ቅርጽና ምንነት ይዞ መውጣት ተቸግሮ ቆይቷል። በአንድ በኩል የለውጡ
1 130 131 132 133 134 249
Go toTop