Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 121

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ሕወኃት – ጨዋታው እያበቃ ነው!!! Game Over!!  የሕወኃት መፍረክረክ የቅርብ ጊዜ ምልክቶች፣ መንስኤዎችና አንደምታዎች

አንድነት ይበልጣል – ሐዋሳ – ግንቦት 18/2012 መንደርደሪያ አንባቢ ይህን ርዕሥ ብቻ አይቶ ለድምዳሜና ለመሳሳት አላግባብ የደፈርኩና የቸኮልኩ ባይመስለው ደስ ይለኛል፡፡ “ጌም ኦቨር” በሚለው እይታና ድምዳሜዬ ላይ ለመድረስ “ትንሽ አልቸኮልክም ወይ” በሚል

የኢትዮጵያ ተፋሰሳት መራቆት በግድቦቻችና ውሀዎቻችን ላይ ያመጣው አደጋ  – ሰርፀ ደስታ

ኢትዮጵያ በውሀ ሀብት ትልቅ አቅም ያላት እንደሆነች ቢታወቅም ከጊዜ ወደጊዜ እደረሰ ባለው የተፋሰሰ መራቆት ምክነያት የተፈጥሮ የውሀ አካላቶቿ ለከፍተኛ አደጋ እየተጋለጡ ነው፡፡ የዓለማያ ሐይቅ አይናችን እያየ ደርቋል፣ አቢያታ ሐይቅ ሊጠፋ ትንሽ ነው

የሹም ዶሮ ነን አትንኩን ባይነት ተቀባይነት የለውም! – አበጋዝ ወንድሙ

ግንቦት 16፣ 2012 የወጣው ሪፖርተር ጋዜጣ ‘በሰብዓዊ መብት ኮሚሽንና የአስቸኳይ አዋጁን በሚያስፈጽመው የሚኒስትሮች ኮሚቴ መካከል አለመግባባት ተፈጠረ‘ በሚል ባወጣው አስደማሚ ጽሁፍ የሚከተለውን አስነብቦናል:: “ፓርላማው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ አፈጻጸምን እንዲከታተል ያቋቋመው መርማሪ ቦርድ

የመርህ  አልባነት ፖለቲካችንና አስከፊ ውጤቱ – ጠገናው ጎሹ

ጠገናው ጎሹ ሩብ ምዕተ ዓመት ሙሉ በህዝብ መብትና በአገር ደህንነት ስም እየማለና እየተገዘተ በንፁሃን ዜጎች   ላይ  የመከራና የውርደት መዓት (ዶፍ) ሲያወርድ የኖረውንና በጎሳ/በነገድ/በቋንቋ አጥንት ቆጠራ ፖለቲካ  ላይ የተመሠረተውን ሥርዓተ ኢህአዴግ በበላይነት ሲዘውሩና

ነጻ ምርጫ ባልዋለበት መስከረም 30 – ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ

የኢትዮጲያ ሕገ መንግስት አንቀጽ 54 ቁጥር 1 የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ፤ ሁሉ አቀፍ ፤ ነጻ፤ ቀጥተኛ ትክክለኛ በሆነና ድምፅ በሚስጥር በሚሰጥበት ሥርዓት በየአምስት ዓመቱ በሕዝብ ይመረጣሉ። የኢትዮጲያ ሕገ መንግስት አንቀጽ

ምኞትና ቅዠት 000 – ጌቱ ለማ ሸዋንግዛው (ከአርባ ምንጭ)

ግንቦት 8/2012 በሪፖርተር የአማርኛው ጋዜጣ ላይ አቶ ልደቱ ሻሞ 274 በሚል ርዕስ የጻፉትን ምኞትና ቅዠት መሰል የ6ኛውን ምርጫ የህዝብ ተወካዮች ወንበር አሸናፊና ተሸናፊ ትንበያ አነበብኩት፡፡  ቀደም ሲል ስለሽግግር መንግስት አስፈላጊነት የጻፉትንም አንብቤያለሁ፡፡

የውስጥ ጠላቱን ያላሸነፈ የውጭ ጠላቱን መቼም አያሸንፍም – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

አንድ ጓደኛየ በከፍተኛ ብስጭት “መጀመሪያ መምታት ለግብጽም ሆነ ለሌሎች የውስጥም ሆኑ የውጭ የኢትዮጵያ ጠላቶች በገንዘብ ራሳቸውን ሸጠው እርስ በርስ የሚያበጣብጡንን እንትናን፣ እንትናንና እንትናን ነው!…” እያለ እንደሽሮ በንዴት ሲንተከተክ ከአፉ ቀለብ አድርጌ ይህችን

የሕገ-መንግስት ትርጉም ጥያቄ አስተያዬት – ኢሳያስ ሃይለማሪያም

ጭብጦች  (1) በኢትዮጵያ፣ “የቅድመ ምርጫ ዝግቶች እና ምርጫ በሚደረግበት ወቅት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለማወጅ የሚያስገድድ ሁኔታ ቢከሰት፣ በዚህም የተነሳ ምርጫ ማድረግ የማይቻል ቢሆን የምርጫ ዘመናቸው ያበቃው ምክር ቤቶች እና የአስፈፃሚው አካል የስራ

ሱዳን መሬት ወረረች – ጌታቸው ኃይሌ

የሱዳንና የኢትዮጵያ ግንኙነት የአሜሪካንንና የካናዳን ግንኙነት መምሰል አለበት። ለዚህም በቂ ምክንያቶች አሉ። አንደኛ የሥጋ ዘመዳሞች ነን። መርዌዎችን በመልክ ከኢትዮጵያውያን መለየት አይቻልም። ዝርዝሩ ውስጥ ባልገባም ሁለቱ ሕዝቦች የሰላም መልክተኞች ይለዋወጡ ነበር። ሁለተኛም፥ አንዱ

ጀዋር መሐመድ የኢትዮጵያ አቤሴሎም መሆኑን ገሃድ እያውጣ ነው – ዋቅወያ ነመራ

(ጀዋር ሙሐመድ “የግድቡ ጉዳይ፡ ለጊዜያው ፕሮፓጋንዳ ብሔራው ጥቅም እንዳይጎዳ” በሚል አርስት በጻፈው ጽሐፉ ላይ የተሰጠ አስተያይት ዋቅወያ ነመራ ብዙ የዚህ ጽሑፍ አንባቢ ስለአቤሰሎም ላያውቅ ስልሚችል መጀመሪያ ስለአቤሴሎም ትንሽ ልግለጽ።ታሪኩ ክመጽሐፍ ቅዱስ የተወደ

የክብርት ፕሬዚዴንት ወይዘሮ ሣህለ ወርቅ ነገር – ጌታቸው ኃይሌ

ጌታቸው ኃይሌ የክብርት ፕሬዚዴንት ወይዘሮ ሣህለ ወርቅን ስም መረዳት አቅቶኝ ሳለ የሞያቸው ማንነት ግልጽ አለመሆን ተጨመረበት። “ሣህለ ወርቅ” ግዕዝ ነው። ወደ አማርኛ ሲተረጐም “የወርቅ ምሕረት” ይሆናል። ምን ዓይነቱ ምሕረት ነው “ከምሕረቶች ሁሉ

ሕገ-መንግስቱ ምርጫ እንዲራዘም ስለማይፈቅድ መፍትሄው ብጥብጥ ነው — ሰርፀ ደስታ

በየ ጊዜው አጀንዳ እየተሰጠን እኛ የነሱ ገበያ መሆናችን ሁሌም ግርም ይለኛል፡፡ መሠረታዊ ነገር እንዳናስብ በወሮበሎች አስተሳሰብ ተጠምደን ባዝነን አያለሁ፡፡ ሰሞኑን የጀዋርና ልደቱ ሌላ የጥፋት ሴራ ድንፋታ በየማህበራዊ ድረ-ገጹ ተጥለቅልቆ አየሁ፡፡ እንግዲህ እንዲህ

ይድረስ ለአቶ ልደቱ አያሌው አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ)

አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ – [email protected])) በኮሮና ቫይረስ ከቀን እቀን መስፋፋት ምክንያት ከመጨነቂያ ጊዜየ አጣብቤ ባለችኝ ትንሽ ጊዜ ይህችን ደብዳቤ ለወንድሜ ለአቶ ልደቱ አያሌው መጻፍ አሰኘኝ፡፡ ብዙ ሰሞነኛ ጉዳዮች መኖራቸው ደግሞ እውነት ነው፡፡
1 119 120 121 122 123 249
Go toTop