Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 106

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ይሄ ሰውዬ በርግጥም በሽተኛ ነው፤ “አትግደሉኝ” ማለት በየትኛው ሒሣብ ነው የሥልጣን መያዣ አቋራጭ መንገድ የሚሆነው? ይነጋል በላቸው

በርዕሴ መንዘላዘል አስቀድሜ ይቅርታ መጠየቅ አለብኝ፡፡ ለነገሩ በሀገራችን ያልተንዘላዘለ ነገር የለም፡፡ የአማራ መታረድ ራሱ 45 ዓመት ሆነውም አይደል? 17 ሲደመር 27 ሲደመር 3 ይሆናል 45፡፡ ብዙ እምለው የለኝም፡፡ አጭር ነው፡፡ የማተኩረውም “አቢይና

የተያዘው የጸሎት ፕሮግራም እመኑኝ አይሠራም! – ፍርዱ ዘገዬ

ቤተሰቤ አዲሱን የቴሌቪዥን የጸሎት መርሐ ግብር እየተከታተለ አብሮም በጸሎቱና ምህላው እየተሳተፈ ነው፡፡ እኔ ደግሞ የራሴን የግል የዘወትር ጸሎት አድርሼ አልጋየ ላይ ጋደም በማለት በኢንተርኔት የሀገሬን ወቅታዊ ጉዳይ እየተከታተልኩ እንዳስፈላጊነቱም በምችለው እየተሳተፍኩ ነው

አንድነት፤ አንድነት ስንል አምሳ ዓመት ሊሆነን ነው – አክሎግ ቢራራ (ዶር)

–ዘውጋዊነትን መታገል የኢትዮጵዩያ ታላቅነት መሰረት– አክሎግ ቢራራ (ዶር) “የሕሳባችን ዋናው አላማ ፤ በዜጎቻችን መካከል፤ በዘርም ሆነ በሐይማኖት አንድም ልዩነት እንዳይኖር ማድረግ ነው። ማንኛቸውም ኢትዮጵያዊ ትክክለኛ መብት እንዲኖረውና የተወደደው ሕዝባችን ሁሉ የአንድ ትልቅ

ሀገርን ከውድቀት ሕዝቡን ከልቂት የመታደግ ጥሪ – ሽማግሌው ነኝ ከሁስተን ቴክሳስ

በሽታውን የደበቀ መድኃኒት አያገኝምና የአገራችን የበሽታ ምንጭ ፍትሐ ነግሥት ነበር። ፍትሐ ነግሥት  በመጀመሪያ ከብሉይና ከአዲስ ኪዳን  ተሰባስቦ፣ ሕዝቡን ይዳኝነት ዘንድ ተዘጋጅቶ ለንጉሥ ቆስጠንጢኖስ የተሰጠ ነበር።ከዚያም ከቤተ ክርስቲያን ሕጎችና እንዲሁም ለማስተማርና ለማስረዳት ዕውቅተ

የበይነመረብ ስነምግባር – ፀጋዬ ደግነህ ጉግሳ (ዶ/ር)

በቅድሚያ የበይነመረብ እና ማህበራዊ ትስስሮች ኮሚዩኒኬሽን ስነምግባር በተመለከተ አስተያየቴን እንድሰጥ በመጠየቁ አመሰግናለሁ። ርዕሰ ጉዳዩ ሰፊ ስለሆነ በአጭሩ ለመግለጽ ከባድ ቢሆንም እንደሚከተለው አስተያየቴን አቀርባለሁ። ይህ አስተያየት ከማንኛቸውም ፖለቲካዊ እና ሃይማኖታዊ አስተያየት ገለልተኛ የሆነ

ኢትዮጵያ የዮጎዝላቪያ እጣ ፋንታ እንዳይገጥማት የሚል ስጋትን ማጋራት ሟርት ሳይሆን ውስጣዊ አንድነቷን አጠናክራ የውጭ ጠላትን መመከት እንድትችል የሚቀርብ የማንቂያ ደወል ነው!!!

መሰረት ተስፉ ([email protected]) እንደሚታወቀው የዩጎዝላቪያ ፈዴራላዊ ስርዓት አወቃቀር ማንነትንና ታሪካዊ ትስስርን መሰረት ያደረገ ነበር። የኢትዮጲያ የፌዴራል ስርዓትም በሸፍጥና በሴራ የተተበተበ ቢሆንም ከዩጎዝላቪያ ጋር ተመሳሳይ ሊባል በሚችል መልኩ ከሞላ ጎደል ማንነትን፣ ቋንቋንና ታሪካዊ

ሁላችንም የእግዚአብሔር ንብረቶች የሆንን  ሰዎች እንጂ ቋንቋ አይደለንም – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

“ ሰው የተወለደው ነፃ ሆኖ ነው።የሁን እንጂ  ( በማስተዋል ብትመለከቱ ) እርሱ በየትም ሥፍራ በሰንሰለት ውሥጥ ነው ። “ ( እንዴት ነው የታሠርንበትን ሰንሰለት በጣጥሰን ሰው መሆናችንን የምናውጀው ?) Man was born

በዋነኛነት ስነ-ስርዓት ሊይዝ የሚገባው  አካል ቢኖር ብልፅግና ፓርቲ ነው!!!

ኋላ ላይ ያዙኝ ልቀቁኝ ከማለት ካሁኑ ችግሮቹን በግልፅ እየጠቆሙ እንዲስተካከል ማድረግ ነው ፓርቲውንም ሆነ የኢትዮጵያን ህዝብ የሚጠቅመው መሰረት ተስፉ ([email protected]) እውነት ነው ግብፅ አባይን እንደፈለገች ለመጠቀም ስትል ለኢትዮጵያ ቀና አታስብም። ኢትዮጵያን በታትና

አንድነት፤ አንድነት ስንል አምሳ ዓመት ሊሆነን ነው- – አክሎግ ቢራራ (ዶር)

-የብሄራዊ አንድነት መሰረቱ የዜጎች ደህንነት ነው– አክሎግ ቢራራ (ዶር) ክፍል ሁለት እኛ ኢትዮጵያዊያን የምናሳፍር ፍጥረቶች ሆነናል። ድርጊቶቻችን ሁሉ አሳፋሪዎች መሆናቸውን አንካድ። በየቀኑ ዘውግንና እምነትን ለይቶ እልቂት ከሚካሄድባቸው አገሮች መካከል ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ደረጃ

ኦሮሙማ ሲገማና ሲገለማ   (ወይራው እርገጤ)

ወያኔ በዘረፋ፡በዘረኝነት በጸረ ኢትዮጵና በጸረ አንድነት የተሳሳተ ቅኝቱ ከልክ አልፎ በእብሪት በመወጠሩ በህዝቡ ትግል ወድቆ ታሪካዊ ሞቱን ሊሞት ችሏል፡፡ በወያኔ አምሳያ ተፈጥሮና በዘረኝነት መርዝ ተኮትኩቶ ያደገው ኦሮሙማም በተራው የሞት ጽዋውን ሊጎነጭ አፋፍ

አማራን ነጥሎና አሳድዶ ማጥቃት የመጨረሻ ግቡ ኢትዮጵያን ማፍረስ ነው! – አንድነት ይበልጣል – ሐዋሳ

አንድነት ይበልጣል – ሐዋሳ – መጋቢት 27 2013 “የጄኖሣይድ” ፕሮጀክቶች “ጄኖሣይድ” “ትግራይ ጄኖሣይድ”፣ “አማራ ጄኖሣይድ”፣ “ኦሮሞ ጄኖሣይድ”፣ “ቅማንት ጄኖሳይድ”፣ “ወላይታ ጄኖሣይድ”፣ “ጉሙዝ ጄኖሣይድ” ወዘተ፣ እነዚህ ሁሉ የወያኔ፣ የግብጽና የኢትዮጵያ ጠላቶች የአዞ እንባዎች

በምን እንግባባ .??? – መሰረት ተስፉ

መሰረት ተስፉ ([email protected]) ይህን ፅሁፍ እንድከትብ ያነሳሳኝ ዋናው ነገር እርስ በእርስ ለመግባባት በመቸገራችን ምክንያት ኢትዮጵያ ከመቸውም ጊዜ በላይ መስቀለኛ መንገድ ላይ ቆማ ማየቴ ነው። በአንድ በኩል ብልሹ አስተዳደርን ለመጋፈጥና በምትኩ ዴሞክራሲያዊ የሆነ

“ሶስቱ ሙስኬቶች* (The Three Musketeers) – ከሚክያስ

ደጉ የትግራይ ሕዝብ ኢትዮጵያ ከጠላቶችዋ ጥቃት ሲዘነበርባት ከሌላው ሕዝብ ጋር ተባብሮ የተከላከለ ሕዝብ ነው። ሕዝቡ አጼ ዮሃንስን ተከትሎ ደርቡሽን መልሷል, በራስ አሉላ አባነጋ እየተመራም ኢጣልያን ተፋልሟል። ፋሺስቶችን ከተፋለሙት አርበኞች መካለል እነ ደጃዝማች ገብረሕይወት መሸሻ፣
1 104 105 106 107 108 249
Go toTop