እንዳስቀመጧቸዉ ስላሉ ነዉ ! – ማላጅ በሰሞኑ ከ፯፻ ሽ በላይ ህዝብ ገጎንደር በነበረዉ ጦርነት ተፈናቅሎ ወደ ትግራይ ሽሬ እና የመሳሰሉት የትግራይ አካባቢዎች መግባቱን የጊዚያዊ አስተዳደሩ መግለጡን ከሰሞኑ ጆሯችን ሰማ ፡፡ ጉዳዩ የሚገርም ወይም አዲስ ሆኖ ሳይሆን ቁጥሩ እና March 19, 2021 ነፃ አስተያየቶች
የኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊያን የጦር ሜዳ ውሎ ፤ የፖለቲከኞች ጡዘትና የድል ማግስት ተግዳሮቶችና ፈተናዎች ከተዘራ አሰጉ መግቢያ እኛ ኢትዮጵያዊያን ዕልቆ መስፈርት የሌለው የድል ባለቤቶች ነን።ይህን ድላችን ያገኘነው የተለየ ሃብት፤ ንብረት፣ መሳሪያ፣ ጉልበት ወ.ዘ.ተ. ኑሮን ሳይሆን በአምላክ ስለምናምንና ሁሉን ነገር “አንተ እምላክ፣ ከተጀመረ አንተ ጨርሰው” ብለን ተልዕኮዋችንን March 17, 2021 ነፃ አስተያየቶች
ተናጋሪዎችን የጎዱ መስሏቸው መስሚያቸውን የደፈኑ ትህነጎችና ኦህዲድ/ኦነጎች – አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ) በጣም ከመዘውተሯ የተነሣ ተሰልችታ እንዳይሆን ፈርቼ ተውኳት እንጂ ርዕስ ማድረግ የነበረብኝ እንኳን የሞኝቱን ሚስት አድራጎት ነበር፡፡ ወራቱም ፆም ነውና ግዴለም ትቅርብኝ፡፡ እንግዲያማ ‹ጨዋነቴ›ም ተጨምሮበት ሁኔታዎች ባይገድቡኝ ኖሮ “ባሏን የጎዳች መስሏት እንትኗን በጋሬጣ March 16, 2021 ነፃ አስተያየቶች
ኢትዮጵያን ከዉድቀት ለማንሳት – ዶ/ር በቀለ ገሠሠ ኢትዮጵያ ዛሬ አጅግ አሳሳቢ ደረጃ ላይ እንደምትገኝ የሚክድ ሰዉ ይኖራል ብዬ አልገምትም። እንደዚህ ወድቃ አታዉቅም። በፓሊቲካዉም፤ በኢኮኖሚዉም፤ በማህበረሰብዓዊዉም ሆነ በዲፕሎማሲዉ ዘርፎች በሙሉ በከባድ ኪሣራ ዉስጥ ትገኛለች። እኔ በጣም አሞኛል፤ እንቅልፍ አሳጥቶኛል። ያን March 14, 2021 ነፃ አስተያየቶች
ማነው“እርስት(መሬት) አስመልሳለሁ”በሚል እየዶለተ ያለው? እነ ወልቃይትና አዲስ አበባ እንደ አስረጅ – ከፍትህ ይንገስ ሁላችንም ልንረዳው እንደምንችለው ከአንድ ክፍለ ዘመን በፊት የነበሩ የኢትዮጵያ ንጉሰ-ነግስታት ላስተዳደራቸው ይመቻል ብለው ያሰቡትን ቦታ ዋና ከተማ አድርገው ይሰይሙ እንደነበር ግልፅ ነው። በዚህም መሰረት አፄ ሚኒልክና ወይዘሮ ጣይቱ አዲስ አበባን የኢትዮጵያ ዋና March 14, 2021 ነፃ አስተያየቶች
በሕወሓትና ኦነግ/ኦህዲድ መቃብር ላይ ኢትዮጵያ ታብባለች! – ሰሎሞን ንጉሡ (ከአዲስ አበባ) በቅድሚያ ዛሬ መጋቢት 5 ቀን (2013ዓ.ም) እንደመሆኑ ለኦርቶዶክሳውያን “እንኳን ለአቡነ ገ/መንፈስ ቅዱስ ዓመታዊ ዝክረ በዓል አደረሳችሁ፤ ከጻዲቁ አባታችን ረድኤት በረከት ያሳትፋችሁ” ማለት እወዳለሁ፡፡ ከሌሊቱ 11፡00 ሰዓት ባልተለመደ አኳኋን ከአልጋየ ተስፈንጥሬ ተነሳሁ፡፡ ለበርካታ March 14, 2021 ነፃ አስተያየቶች
ትላንትና ጉሊሶ፣ ዛሬ ደግሞ ዳቢሳ፣ ነገና ከነገ ወዲያስ? – ከመርሐጽድቅ መኮንን አባይነህ የጸና የሕግ ስርአትና እርሱን በመሬት ላይ ለማስተግበር ሥልጣን የተሰጠው የዘመነ መንግሥት አለ በሚባልበት አገር በብሔራዊ ማንነቱና በሚናገረው ቋንቋ ብቻ እየተመረጠ መሽቶ በነጋ ቁጥር በግፍና በገፍ የሚጠቃው የአማራ ህዝብ በአሁኑ ወቅት በእውን አለሁ March 13, 2021 ሰብአዊ መብት·ነፃ አስተያየቶች
የአዲስ አባባ ምርጫ ለምን በአንድ ሳምንት ተራዘመ? – ፊልጶስ በመጀመሪያ ደረጃ ኢትዮጵያ ከውስጥም ከውጭም በጠላቶቿ ተቀስፍ በተያዘችበት ሰዓት ”ምርጫ” ለማካሄድ መሞክር ኃላፊነት የጎደለው ብቻ ሳይሆን ለተጨማሪ ችግር አገርንና ህዝብን ማጋለጥ ነው። መቼም ቢሆን አሁን ባለው የጎሳ ህግ–መንግስት እየተመራን ዲሞክራሲን አመጣለሁ ማለት March 10, 2021 ነፃ አስተያየቶች
ታሪክ በታሪክነቱ ይዘገብ የትግል መሪዎች ስኬትም ስህተትም ይነገር – ዲጎኔ ሞረቴው በሃገራችን ኢትዮጲያ የህዝቦች መብት በተለይ የገባሮች ይከበር ዘንድ መስዋእትነት የከፈሉ ብዙ አእላፋት ሲኖሩ ክብር ሊሰጣቸው ይገባል:: በተመሳሳይ መልኩ ያደረጉት ስ ህተትም ለመጭው ትውልድ ለትምህርት መዘከር ይኖርበታል:: በአሁኑ ወቅት ግን ፖለቲከኞችና አክቲቪስት ነን March 10, 2021 ነፃ አስተያየቶች
ኢትዮጵያ ውስጥ አሁን መኖር የሚችል ማሰብ ያቆመ ብቻ ነው! – አምባቸው ደጀኔ አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ [email protected]) ማሰብ ሲባል ዓይነቱ ብዙ ነው፡፡ ስለፍቅረኛህ፣ ስለሚስትህ/ስለባልሽ፣ ስለሥራህ፣ ስለወደፊት ሕይወትህ ወዘተ. ልታስብ/ቢ ትችላለህ/ያለሽ፡፡ ሰው ሆኖ የማያስብ የለም፤ ሃሳቡ ቢለያይም፡፡ እኔ የምለው ማሰብ ግን ከራስ ባለፈ ስለሰው ልጅና ስለዓለም፣ March 10, 2021 ነፃ አስተያየቶች
የጠ/ሚ አብይ ሚስቶች – አስቻለው ከበደ አበበ ፀሐይ የሞቀውና አለም ያወቀው ነገር ወ/ሮ ዝናሽ ታያቸው የኢትዮጵያ ቀዳማዊት እመቤትና የጠ/ሚ አብይ ህጋዊ ባለቤት መሆናቸውን ነው፡፡ ባለፉት ሁለት ወራት በማህበራዊ ሚዲያ ብቅ እያሉ ስለ ጠ/ሚ አብይ የትየለሌ ሚስቶች የሚነግሩን አንድ አባ March 8, 2021 ነፃ አስተያየቶች
እሳት ቢያንቀላፋ ና ገለባ ቢጎበኘው ፣ የገለባው ዕጣ ፈንታ ምን ይሆናል ? – መኮንን ሻውል ወ / ጊዮርጊስ ” የእኛ አገር ዋና ችግር በድህነታችን ሰበብ አቅም ማጣት ነው ። አቅም በማጣታችን የተፈጥሮ ሀብቶቻችንን መጠቀም አልቻልንም ። የተፈጥሮ ሀብታችንንም ባለመጠቀማችን ፣ ለመበልፀግ አልቻልንም ። ሥለ አልበለፀግንም በሥልጣኔ ከፍ ለማለት አዳጋች ሆኖብናል። March 7, 2021 ነፃ አስተያየቶች
ህዝባዊ የብዙሃን አቀፍ ስነልቦና ልክ አንደ አንዲት ኩሩ ልዕልት ስነልቦና ነዉ:- በምርጫም ሆነ በጦርነት አሸናፊዉ ንጉስ ብቻ የሚማርከዉ – ሸንቁጥ አየለ ለመኢአድ: ለባልደራስ: ለአብን: ለህብር : ለአዴሃን መወያያ መሰረት እንዲሆን የቀረበ ትንታኔ ———————- ሶሻሊስቶች እና ኮሚኒስቶች የፖለቲካ ርዕዮተ አለማቸዉን ለመንደፍ ከሚቃትቱባቸዉ ቁልፍ መነሻዎች የግለሰቦች ስነልቦናን እና ህዝባዊዉን የብዙሃን ስነልቦና በመተንተን ነዉ:: የግለሰቦችን ስነልቦና March 7, 2021 ነፃ አስተያየቶች
ባለቤቱን ካልናቁ ፤አጥሩን አይነቀንቁም !! – ማላጂ የሰሞኑ የአሜንስት ኢንተርናሽናል እና የአሜሪካ የዉጭ ጉዳይ መግለጫ መደጋገፉ የሚያሳየን ከተሰጣቸዉ መብት እና ድንበር ዉጭ ለመንቀሳቀስ የማይገዳቸዉ መሆኑን ከማሳየት በላይ ለራሳቸዉ እና ለአገራቸዉ የማይመኙትን በሌላዉ ዓለም ለመጫን ያላቸዉን ከንቱ ቅዠት ነዉ ፡፡ March 4, 2021 ነፃ አስተያየቶች