ብልጽግና ሽኩቻ ላይ አይደለም (አሁንገና ዓለማየሁ) ብዙ ከየዋህነትም በከፋ የፖለቲካ ድንቁርና ላይ ያሉ ሰዎች ብልጽግና እየተሻኮተ ነው የሚል ከንቱ ትንተና ሲሰጡ ይታያሉ። እርግጥ ተከፋይ ካድሬዎቹ ይህንን መሰል ወሬና ትንተና ቢያናፍሱ አይገርምም። ሥራቸው ለፖለቲካ ትርፍ ሕዝብን መሸወድ ነውና። በምርጫ April 3, 2021 ነፃ አስተያየቶች
የችግሩን ሰንኮፍ ከስሩ ሳይነቅሉ በአማራ ህዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን ግድያ፤ መፈናቀልና የንብረት ውድመት ማስቆም አይቻልም!!! መሰረት ተስፉ ([email protected]) ሁላችንም እንደምናውቀው በአማራ ህዝብ ላይ እየደረሰ ያለው ጥቃት ሊካድ የማይችልበት ደረጃ ላይ ደርሷል። ይህ ጥቃት የተጀመረው ህወሃት መራሹ ኢህአዴግ ስልጣን በያዘ ማግስት ቢሆንም የአማራ ህዝብ በተለይ ከሌሎች ወንድሞቹና እህቶቹ April 2, 2021 ነፃ አስተያየቶች
ዜጎችን ከጥቃት ችና ፍጅት መከላከል ብሄራዊ አንድነት እና ደህንነትን መታደግ ነዉ!! በዘመናት ፀረ ብሄራዊ አንድነት እና ህዝባዊ ወገንተኝነትን ወደ ጎን ገፍቶ ለሶስት ሽ ዘመናት ድር እና ማግ ሆኖ የኖረን በሀሰት እና ጥላቻ ትርክት ጨቋኝ እና ተጨቐኝ በሚል የነጻ አዉጭነት የኃይል ትግል ለግማሽ ምዕተ April 2, 2021 ነፃ አስተያየቶች
በዓለም ማንኛውም ታሪክ ፤ የግለሰቦች ሚና ትልቅ ሥፍራ አለው – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ እንጉርጉሮ ( ዘለስኛ ) ስማኝ ወዳጄ ምነው ? ዛሬ በ21 ኛው ክ/ዘመን የጥንቱን ሰው በመኮነን የዛሬውን ትውልድ መክሰሱ. ምን ይረባል መዋቀሱ ? ሥማኝ ወዳጄ ምነው ? ሰው የልብ ወደጁን ሲጠላ እሳት ይሆናል April 1, 2021 ነፃ አስተያየቶች
የሰብአዊ መብት ድርጅቶች የተንሸዋረረ እይታ – መላኩ ከኢትዮጵይያ ግጭትና ጦርነት ግጭቶች በፖለቲካ፣ በሃይማኖት፣ በኢኮኖሚ ወይም በሌሎች ምክንያቶች ይፈጠራሉ። ግጭቶች በአግባቡ ካልተፈቱ ወደ ጦርነት ያመራሉ። ጦርነት የመጨረሻውና ከፍተኛው የግጭት ደረጃ ሲሆን የጦር መሳሪያ ተይዞ በመገዳደል የሚከናወን ፍልሚያ ነው። ጦርነት በአጠቃላይ መደበኛ March 31, 2021 ነፃ አስተያየቶች
“ውሸት ቁጥር የለውም” እና “አያ ጅቦ – ኦሮሙማ መጣብህ” !! በአዲስ አበባ ከተማ እጅግ ሰፋፊ መሬቶች ላይ የኦሮሞ አርሶ አደር ታላላቅ ሞልና ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል እንዲገነቡ ተፈቀደ አዳነች አበቤ ገንዘብ መውሰድና ሙስና ቁጥር አለው፡፡ ውሸት ግን ቁጥር የለውም ፡፡ ማጭበርበር ቁጥር የለውም March 30, 2021 ነፃ አስተያየቶች
አንድነት፤ አንድነት ስንል አምሳ ዓመት ሊሆን ነው—ለመተባበር ዘውጋዊ ፖለቲካን የማስወገድ ቆራጠኛነት ያስፈልጋል – አክሎግ ቢራራ (ዶር) አክሎግ ቢራራ (ዶር) ክፍል አንድ እኛ ለኢትዮጵያና ለመላው ሕዝቧ ቆመናል የምንለው ሁሉ አንድነት፤ አንድነት፤ ህብረት፤ ህብረት ስንል ወደ አምሳ ዓመት በመሸጋገር ላይ እንገኛለን። ውጤቱ ግን የዚህን ያህል ማራኪ አይደለም። የፖለቲካ ባህላችን ድርጅትን March 26, 2021 ነፃ አስተያየቶች
ዐብይ አህመድ ባማራ ሕዝብና ባማራ ልዩ ኃይል ላይ የከፈተው የማጠልሸት ዘመቻና ምክኒያቱ – መስፍን አረጋ ‹‹ያማራ ብሔርተኝነት ለኢትዮጵያ ስጋት ነው‹‹ (ዐብይ አህመድ፣ በድብቅ ከተቀረጸ ቪዲዮ) ”Faild coup in #Ethiopia’s Amhara state was an attempt by ethnic nationalists to restore Amhara hegemony over all of Ethiopia that existed March 26, 2021 ነፃ አስተያየቶች
ስለ ዶክተር ዝናቡ እርገጤማ አለመናገር አይቻልም! – አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ) ወደን የማንስቅባቸው ብዙ አጋጣሚዎች መኖራቸውን “ወደው አይስቁ” የሚለው ፈሊጥ ያረጋግጥልናል፡፡ አዎ፣ አንዳንዴ ተገደንም ቢሆን እንስቃለን፡፡ አንገቱ የተቆረጠ ሰው – አሉ ነው – ከሰውነቱ የሚለዬው ጭንቅላት በሣቅ እየተንከተከተ ለተወሰነ ጊዜ ራሱን ችሎ ይንቀሳቀሳል March 25, 2021 ነፃ አስተያየቶች
በማንኛውም መንገድ ባህላዊ ታሪካችንን ማውደም የዘረኞች ጎል ነው – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ “የዛሬይቱ ኢትዮጵያ እኮ ፣ በውሥጥና በውጭ ይኼ ሁሉ ግፍ እየተፈፀመባት አልሞት ብላ የምትታገለው በባህላዊ ታሪኳ ጥንካሬ ምክንያት ጭምር ነው ።ጠላቶቿም እኮ በዚሁ በባህላዊ ታሪኳ ጥንካሬ ምክንያት ነው ከውሥጥና ከውጪ ባህሏን ለማጥፋት ጥርሳቸውን March 24, 2021 ነፃ አስተያየቶች
የኦነግ ሥልጣን የመያዣ ስልቶችና ኢትዮጵያን የማፍረስ እቅዱ – ከሚክያስ ኦነግ ማነው? ኦነግ – በጀግናው፣ ታታሪውና ሃገር ወዳዱ ኦሮሞ ሕዝብ ስም አዲስ አበባን ፊንፊኔ ካደረገ በኃላ ኢትዮጵያ መፍረሷን ለማወጅ የሚጠባበቅ ኃይል ነው። ኦነግ የብዙ የኦሮሞ ፖለቲካ ፓርቲዎች ማዕከላዊ ኃይል ሲሆን – ሸኔ ደግሞ ድርጅቶቹ ባንድነት “ደም–መላሽ” የሚሉት ተዋጊ ኃይላቸው March 21, 2021 ሰብአዊ መብት·ነፃ አስተያየቶች
ጭፍን ድጋፍና ጭፍን ተቃውሞ የኢትዮጵያና የህዝቧ ዋና ጠላቶች ናቸው!!! – መሰረት ተስፉ ፍትሃዊ በሆነ ህግ የተከለከለ እስካልሆነ ድረስ ማንኛውም ሰው የፈለገውን ሃሳብ ብሎም ተግባር የመደገፍ ካልሆነም የመቃወም መብት አለው። ቢፈልግ ቅዱሳንን ካልፈለገ ደግሞ ሃጥዓንን የመደገፍና የመቃወም ብቻ ሳይሆን የማምለክ ወይም የመከተል መብቱ ተፈጥሯዊ ነው። March 20, 2021 ነፃ አስተያየቶች
አሜሪቃ ሄይቲና ጦቢያ – መስፍን አረጋ ሩሲያ ዶናልድ ትራምፕን በመደገፍ በፕሬዘዳንታዊ ምርጫችን ጣልቃ ገባችብን በማለት አሜሪቃኖች ማለቃቀስ – ይልቁንም መነፋረቅ – ከጀመሩ ዓመታት አስቆጥረዋል፡፡ በሌሎች አገሮች የውስጥ ጉዳይ፣ በተለይም ደግሞ በምርጫ ጣልቃ በመግባት ግን ራሷን አሜሪቃንን የሚስተካከል ቀርቶ March 20, 2021 ነፃ አስተያየቶች
ለአሜሪካ ደፋር ጫና የአንድ ተራ ዜጋ ምላሽ – መነሻ (አንድነት ይበልጣል – ሐዋሳ) አንድነት ይበልጣል – ሐዋሳ – መጋቢት 10 / 2013 የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ትናንት ያወጣው መግለጫና ያቀረበው ጥያቄ ዋናው ፍሬ ነገር የሚከተለው ነው፡፡ ግጭት ይቁም የኤርትራ ወታደሮች እና የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ March 19, 2021 ነፃ አስተያየቶች