የዳውድ ኢብሣ ኦነግ ለተባበሩት መንግስታት ዋና ጸሐፊ የጻፈው ደብዳቤ አማርኛ ትርጉም አዳ ቢሉስማ ኦሮሞ (ኦነግ) ይነጋል በላቸው ሰሞኑን ለድረገፆች የላክኋትን አንዲት ትርጉም ቢጤ ተመርኩዘው ብዙዎች ሲቆራቆሱባት ታዘብኩ፡፡ የኢሣቱ ልጅ ተክሌ የሚላት ነገር ትዝ አለችኝና በዚህ አጋጣሚ እሷን አስታውሼ ወደድኩለት፤ በቀጥታ ላልጠቅሰው እችላለሁ – June 10, 2013 ነፃ አስተያየቶች
Sport: ሆዜ ሞሪንሆ በቸልሲ ዳግም ይነግሱ ይሆን? ከይርጋ አበበ እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ2004 የፖርቹጋሉን ግዙፍ ክለብ ፖርቶ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግና የፖርቹጋል ሱፐር ሊግ ዋንጫዎችን ካስገኙለት በኋላ በሩሲያዊው ከበርቴ ሮማን አብራሞቪች የተያዘውን ቼልሲን ማሰልጠን ሲጀምሩ በዓለም ላይ ካሉ የስፖርቱ ተከታታዮች June 10, 2013 ዜና
የአባይ ኢትዮ-ግብጽ ጦርነት ወይንስ የነፃነት ትግላችን! ግርማ ሞገስ (girmamoges1@gmail.com) ሰኞ ሰኔ 3 ቀን 2005 ዓ.ም. (Monday, June 10, 2013) አምባገነኖች ስልጣናቸውን ለማጠባበቅ አጋጣሚውን ሁሉ ይጠቀማሉ። ሰሞኑን የአባይን ግድብ አስታከው አምባገነኖቹ ህውሃት/ኢህአዴግ እና የግብጽ መንግስት መምታት የጀመሩት የጦርነት ከበሮም June 10, 2013 ነፃ አስተያየቶች
አዲስ ጉዳይ መጽሔት፡ “የመጀመሪያው ድምፅ” ዕድሎቹና ፈተናዎቹ (ይህ ጽሁፍ ዛሬ አዲስ አበባ ላይ ታትሞ በወጣው አዲስ ጉዳይ ላይ የታተመ ነው። የዘ-ሐበሻ አንባቢዎችም ለምን ይቅርባቸው በሚል የቀረበ ነው።) “የመጀመሪያው ድምፅ” ዕድሎቹና ፈተናዎቹ ባለፈው እሑድ በሰማያዊ ፓርቲ የተጠራውና ከምርጫ 97 በኋላ June 10, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ስለቤቲና የወሲብ ጉዳይ – ኣብርሃ ደስታ (ከመቀሌ) ቤቲ ስለተባለች ልጅ (ስላደረገችው ጉዳይ) ስሰማ የሷ ፎቶግራፍ ማየት አማረኝ (ዘመቻ እንደማይከፈተኝ ተስፋ አለኝ)። የወሲብ ነገር ይፋ ሲሆን ‘ያስደነግጠናል’፤ ስለጉዳዩ ማውራትና ማየት ግን በጣም ያስደስተናል። (‘ያስደነግጠናል’ ያልኩት ለወግ ያህል ነው)። ባያስደስተን ኑሮ June 10, 2013 ነፃ አስተያየቶች
አንድነት ፓርቲ የሰኔ አንድን ሰማእታት ዘከረ ሰኔ 1 ቀን 1997 ዓ.ም በመንግስት ሀይሎች በግፍ የተጨፈጨፉ የሰላማዊ ትግል ሰማዕታትን ለመዘከር አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የአዲስ አበባ ዞን ያዘጋጀው መርሀግብር ተካሄደ፡፡ቀበና አካባቢ በሚገኘው አንድነት ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት ሰማዕታቱን ለማሰብ በህሊና June 9, 2013 ዜና
“ትግሉ ኑረምበርግ ደርሷል” በልጅግ ዓሊ እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በሜይ 29/1993 በምዕራብ ጀርመን በሚገኝ ዞሊንግን (Solingen) በሚባል ከተማ አራት የናዚ ተከታዮች ቱርኮች ይኖሩበት የነበረውን ቤት አቃጥለው እንቅልፍ ላይ የነበሩትን 5 ሰዎችን ገድለው 15 አቁስለዋል። የዚህ አሰቃቂ ድርጊት ሃያ June 9, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ድንቁርና የሚድንም የማይድንም ሕመም ሊሆን ይችላል መስፍን ወልደ ማርያም ሰኔ 2005 ከጥቂት ቀናት በፊት አንዳንድ ሰዎች በዓባይ ጉዳይ ቀረርቶና ሽለላ ማሰማት ሲጀምሩ ከባድ የሆነ የመረጃ እጥረት መኖሩን ስለተገነዘብሁ ስለግብጽ የኃይል ሚዛን ደረቅ መረጃ የጦርነትን መጥፎ መልክ ከሚገልጽ አስተያየት June 8, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ኢህአዴግ ጣና በለስን ለምን አፈራረሰው? “በሩ ይከፈት፣ በአባይ ጉዳይ አገራዊ አቋም እንያዝ” በግብጽ ረዳትነት፣ በሱዳን መሪነት መንግስት ለመሆን የበቃው ህወሃት/ኢህአዴግ ግዙፉን የጣና በለስ ፕሮጀክትና ንብረቱ እንዲዘረፍ ያደረገበትን ምክንያት በማንሳት መከራከር እንደሚያስፈልግ ተጠቆመ። የግብጽ ፕሬዚዳንት ሙርሲ እንዳደረጉት በአገር ጉዳይ ሁሉንም ያሳተፈ ግልጽ አቋም እንዲያዝና አጋጣሚውን June 8, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ሰኔ 1 (June 8)፡ የሰቀቀን ሰዓት የማይረሳ ትዝታ (ከያሬድ ኤልያስ) አስታውሳለው ልክ የዛሬ 8 አመት ሰኔ 1 1997 ልክ ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ላይ ነበር ከረንቡላ ከምንጫወትበት የመዝናኛ ክበብ ባስቸኳይ እንድትወጡ የሚል ትዕዛዝ እዛው በዕለቱ ይሰሩ የነበሩ ሰዎች ይደርሰንና እንወጣለን የተክለዓይማኖት June 8, 2013 ዜና
የሎሬት አፈወርቅ ተክሌ ንብረት እያወዛገበ ነው ከመታሰቢያ ካሳዬ 1ሚ. ብር አበድሬአቸዋለሁ የሚል ድርጅት ክስ ሊመሰርት ነው የአዋሣው ቤታቸው ተሸጦ ስም መዛወሩ እያነጋገረ ነው እጅግ የተከበሩ የአለም ሎሬት አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ ንብረት እያወዛገበ ነው፡፡ አርቲስቱ በሕይወት ሳሉ አንድ ሚሊዮን June 8, 2013 ኪነ ጥበብ
ወ/ሮ ንፁህብር ጥላሁን ገሠሠ ታማኝ ለአባቷ ስላደረገው ውለታ ስትናገር – Video “ታማኝ ለጥላሁንዬ የዲፕሬሽን መድሃኒቱ ነበር” ከስንታየሁ በላይ በቨርጂኒያ አካባቢ ቴሌቭዥን በጥላሁን ገሠሠ ስም የከፈተውና ጥላሁን ገሠሠ “ካገባቸው” በጣት ከሚቆጠሩት ሚስቶች መካከል የአንዷ የወ/ሮ ሮማን በዙ ወንድም ነኝ የሚለው መስፍን በዙ ከወያኔ ፍርፋሪ June 7, 2013 ኪነ ጥበብ·ዜና
ከልማት መጋረጃው በስተጀርባ ‘ ‘To encourage world leaders to become part of a vast network, that promotes our commercial interests. In the end, those leaders become ensnared in a web of debt that ensures their June 6, 2013 ነፃ አስተያየቶች