ዛሬም እዚያው ነሽ ወይ – (ሸንቁጤ ከአዲስ አበባ) ዛሬም እዚያው ነሽ ወይ! የዱሮ ግጥሞች መሰረታቸው የማይነቃነቅ፤ ትርጉማቸው ረቂቅ በመሆናቸው እወዳቸዋለሁ፡፡ለምሣሌ እዚያው ነሽ ወይ ዛሬም እዚያው ነሽ ወይ አስሮ የሚቀጣ ዘመድም የለሽ ወይ ዛሬም እዚያው ነሽ ወይ? ይህ የተባለላት መግባባት ተስኗቸው June 11, 2013 ነፃ አስተያየቶች
የዶ/ር መሠረት ቸኮል አዲስ መጽሐፍ ለንባብ በቃ (ዘ-ሐበሻ) በቅርቡ ያረፉት ዶ/ር መሠረት ቸኮል ላለፉት 8 ዓመታት ሲለፉባት የነበረውና የኢትዮጵያን የ100 የፕሬስ ታሪክ የሚያሳይ መጽሐፍ ለገበያ መቅረቡን ቤተሰቦቹ ገለጹ። ጥልቀት ባላቸው ትንታኔዎቹና ቀላል አቀራረቡ የሚታቀው ጋዜጠኛና መምህር ዶ/ር መሠረት ቸኮል June 11, 2013 ዜና
የሰማያዊ ፓርቲ ተስፋ ታክሎ ተሾመ ወያኔ / ኢሕአዴግ ኢትዮጵያን ከተቆጣጠረበት ቀን ጀምሮ በአገርና በሕዝብ ላይ የሚደርሰው እልቂት ከፍተኛ ስለመሆኑ ነጋሪ የሚያስፈልግ አይመስለኝም። የከፋፍለህ ግዛውን ይትባህል ለማስወገድም ሆነ እድሜውን ለማስቀጠል በደጋፊና በተቃዋሚ መካከል ረጅም ዓመታትን ያስቆጠረ June 11, 2013 ነፃ አስተያየቶች
“ቤቲ አዋረደችን!” ከያሬድ አይቼህ ኢትዮጵያዊቷ ቤቲና ፥ ቢግ ብራዘር አፍሪካ 2013 (Big Brother Africa 2013) በሚባለው የቴሌቪዥን ትርዒት ላይ ፥ ሴራሊዮናዊው ቦልት ያደረጉትን ‘ወሲብ’ ያዩ ሰዎች “ቤቲ አዋረደችን” ሲሉ ሰማሁ። ለመሆኑ ምናችን ነው የተዋረደው? ከየት ወዴት June 11, 2013 ነፃ አስተያየቶች
“ወንድሞቻችንን እና ልጆቻችንን የገደሉትን መንግስት ቢወድቅ እንኳ አንረሳም” ኦባንግ ሜቶ “ወንድሞቻችንን እና ልጆቻችንን የገድሉትን መንግስት ቢወድቅ እንኳ አንረሳቸውም” ሲሉ ኦባንግ ሜቶ አስታወቁ። ኦባንግ ሜቶ ይህን ያስታወቁት ከላስቬጋስ ከተማ ከሚሰራጨው የሕብር ራድዮ ጋር ባደረጉት ቆይታ ነው። ኦባንግ በተለይ ስለሰኔ አንድ 1997 ዓ.ም ጭፍጨፋ፣ June 11, 2013 ነፃ አስተያየቶች
Sport: ኢትዮጵያ ከደቡብ አፍሪካ የፊታችን እሁድ በአ.አ. ወሳኝ ጨዋታ ይጠብቃታል ከአሰግድ ተስፋዬ ለ2014 የአለም ዋንጫ ተሳትፎ የኢትዮጵያ ብሄራዊ የእግር ኳስ ቡድን የፊታችን እሁድ በአዲስ አበባ ስታዲየም ከደቡብ አፍሪካ አቻው ጋር ይጫወታል። ኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ይህን የእሁዱን ጨዋታ አሸንፎ ምድቡን በበላይነት ካጠናቀቀም አህጉሪቱን June 11, 2013 ዜና
ሁለት የአረና ለትግራይ ሥራ አስፈጻሚ አባላት ከፓርቲው ለቀቁ (ዘ-ሐበሻ) ለረዥም ጊዜ መድረክ ወደ ውህደት እንዲመጣ ሲለፉና ሲታገሉ የነበሩት ሁለት ለአረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ለሉአላዊነት ሥራ አስፈጻሚ አባላት ከፓርቲው ራሳቸውን ማግለላቸውን ለድርጅቱ በጻፉት ግልጽ ደብዳቤ አስታወቁ። አስራት አብርሃም የተባሉ የዓረና የስራ አስፈፃሚ June 11, 2013 ዜና
ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋና እኔ እንደማውቀው ስመኝ ከፒያሣ የኢትዮጵያ ፕሬስ የሚታወሰው ወይም የሚነሳበት ዘመን ቢኖር ከ1985 ዓ.ም ጀምሮ ነው፡፡ ኢህአዴግ መላ ሀገሪቱን ከተቆጣጠረበት ከግንቦት 20/1983 ዓ.ም እስከ 1985 ዓ.ም ድረስ ምንም ያደረገው ነገር አልነበረም፡፡ ፀጥታ የነገሰበት ጊዜ ነበር፡፡ June 11, 2013 ነፃ አስተያየቶች
የሃይማኖት አባቶችና የሰብአዊ መብት ድርጅቶች የካናዳ ፓርላማ አባላት በተሳተፉበት ውይይት ለሃገራችን ችግሮች አማራጭ አቀረቡ የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ) አባል የሆነው የኢትዮጵያ ፖለቲካ እስረኞች አንድነት ኮሚቴ (SOCEPP Canada) ከአምነስቲ ኢንተርናሽናል የካናዳ ዋና ጽህፈት ቤት በመተባበር በኦታዋ (ካናዳ) ጁን 4 ቀን 2013 ያካሄደው የአንድ ቀን ውይይት June 11, 2013 ዜና
Hiber Radio: አቶ ሃይለማሪያም ደሳለኝ የመልካም መሪነት ፈተና ወደቁ Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በ1340 ኤ.ኤም የአየር ሞገድ June 11, 2013 ዜና
ወቅታዊው የአባይ ወንዝ ዲፖሎማሲ፣ ፖለቲካዊ ብዥታውና እንደምታው (ዶ/ር ዘላለም ተክሉ) ካለፉት ጥቂት ሳምንታት ወዲህ ከሃገራችን፣በምስራቅና ሰሜን አፍሪካ እስከ መካከለኛው ምስራቅ ድረስ የሚሰማው የጂኦ– ፖለቲካ ትኩሳት በዓባይ ወንዝ ተፋሰስ ልማት ላይ ያተኮረ መሆኑ ለሁላችንም ግልጽ ነው:: በተለይ ደግሞ ወያኔ “ታላቁን የህዳሴ ግድብ” June 10, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ከመጻሕፍት አምባ: “ትውልድ ያናወጠ ጦርነት” (ቅኝት በአበራ ለማ) መጽሐፉ ርእስ……………… ትውልድ ያናወጠ ጦርነት ደራሲ……………………………. ንጋቱ ቦጋለ (ሻለቃ) አሳታሚ…………………………. በግል አታሚ……………………………. ኢንተርናሽናል ሊደርሺፕ የሕትመት ሥራ የገጽ ብዛት………………………. 341 ዋጋ…………………………………. 55 ብር ቅኝት………………………………. በአበራ ለማ ከደራሲው የጦር ሰው የደረሰ ጦማር ለወንድሜ አበራ June 10, 2013 ነፃ አስተያየቶች
የአባይ ኢትዮ-ግብጽ ጦርነት ወይንስ የነፃነት ትግላችን! ከግርማ ሞገስ ግርማ ሞገስ (girmamoges1@gmail.com) ሰኞ ሰኔ 3 ቀን 2005 ዓ.ም. (Monday, June 10, 2013) አምባገነኖች ስልጣናቸውን ለማጠባበቅ አጋጣሚውን ሁሉ ይጠቀማሉ። ሰሞኑን የአባይን ግድብ አስታከው አምባገነኖቹ ህውሃት/ኢህአዴግ እና የግብጽ መንግስት መምታት የጀመሩት የጦርነት ከበሮም June 10, 2013 ነፃ አስተያየቶች