ዘ-ሐበሻ

ለጄ/ሉ የተላኩ ድሮኖች ለመያዝ የሄዱ ኮማንዶዎች አለቁ |አዛዦች ከነ ሰራዊታቸው ፋኖን መቀላቀል ጀመሩ | የጄ/ሉ ባለቤት ታፈነች – “ባለቤቱን ይዛችኋት አምጡልኝ” አብይ አህመድ|

https://youtu.be/K1vVrB4Q6HM?si=lSPgc4dfIWVXXkVP ለጄ/ሉ የተላኩ ድሮኖች ለመያዝ የሄዱ ኮማንዶዎች አለቁ |አዛዦች ከነ ሰራዊታቸው ፋኖን መቀላቀል ጀመሩ | https://youtu.be/ZgjN5lcIhwY?si=Jzs9eYhvUGP8stxW ለጄ/ሉ የተላኩ ድሮኖች ለመያዝ የሄዱ ኮማንዶዎች አለቁ |አዛዦች ከነ ሰራዊታቸው ፋኖን መቀላቀል ጀመሩ | የጄ/ሉ ባለቤት
July 3, 2024

አንድ ወጥ የፋኖ ዕዝ ተመሰረተ | ጀኔራሉ ከመግባታቸው የምስራች ተሰማ ባህርዳር በ4 አቅጣጫ ድል ጎንደር ታሪክ ተሰራ

https://youtu.be/MiH36iXUMtU?si=ix2NYPLxROhqciWc የአብይ አህመድ ድሮኖች በባህር ዳር https://youtu.be/ZQK0YTx6lGg?si=PaGGUlferfirC4Ag አንድ ወጥ የፋኖ ዕዝ ተመሰረተ ጀኔራሉ ከመግባታቸው የምስራች ተሰማ ባህርዳር በ4 አቅጣጫ ድል ጎንደር ታሪክ ተሰራ
July 2, 2024

ጎሰኛና ዘራፊ ስርዓት  ፋሽዝምና ሌባ ያመርታል!  ከኮሶ ዛፍ ላይ ኮሶ እንጂ  ወይን አይለቀምም

ሰኔ 25 ቀን 2016 ዓም(02-07-2024) በሌሎች አገራት በእኛም አገር በኢትዮጵያ እንዳዬነው ስርዓት የህብረተሰብን አመለካከት ይቀርጻል።ተከተል መሪህን የሚባለው አባባልም የዚያ ማረጋገጫ ነው።እንዳለመታደል ሆኖ በዓለማችን በኢትዮጵያም ጭምር ከሰፈኑት ስርዓቶችና ሥልጣን ላይ ከተቀመጡት መሪዎች ውስጥ

የሚሊዮኖች አማራ መጥፋት እንቆቅልሽ!!! አንድ የአማራ ፋኖ እዝ ምሥረታ ለህልውና፣ ‹‹አማራ በሸዋ መከረ፣ አገር አጠነከረ!!!››

ኢት-ኢኮኖሚ            /ET- ECONOMY ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) ይድረስ ለጎንደር፣ ለጎጃም፣ ለወሎና ሸዋ ፋኖ ታጋዮች የአንድ አማራ ፋኖ እዝ ምሥረታ አሁን!!! ይድረስ ለአርበኛ አሰግድና ለሻለቃ መከታው  የአማራ ህዝብ ነፍሶች በእጃችሁ መዳፍ ላይ ናትና ህልውናችንን አስከብሩ!!!  አንድ

ፋኖ በባህርዳር ታሪክ ሰራ አንቶኖቭ አውሮፕላን ተመቷል | ብ/ጄ/ል ተፈራ ማሞን በተመለከተ የተሰጠው ምላሽ!ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ ያስተላፉት ወቅታዊ ጥሪ!

ብ/ጄ/ል ተፈራ ማሞን በተመለከተ የተሰጠው ምላሽ!ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ ያስተላፉት ወቅታዊ ጥሪ! ፋኖ ባህርዳር ታሪክ ሰራ አንቶኖቭ አውሮፕላን ተመቷል | ብ/ጄ/ል ተፈራ ማሞን በተመለከተ የተሰጠው ምላሽ!ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ ያስተላፉት ወቅታዊ ጥሪ!
July 1, 2024

የአማራ ታሪካዊ ርስቶችን አሳልፈው የሰጡ ዋና ባንዳዎች እና የጠለምት አሁናዊ ሁኔታዎች

*** የአማራ ሕዝብ የምንግዜም የጥቃት ምንጭ የሆነው ብአዴን የአማራ ሕዝብ ከፍተኛ መስዋዕትነት የከፈለባቸውን፣ በደምና በአጥንቱ ነጻ ያወጣቸውን ታሪካዊ ርስቶቹን ዳግም አሳልፎ ለጠላት ወያኔ ማስረከቡን ቀጥሏል።  የዐቢይ አሕመድ የትሮይ ፈረስ የሆነው ተመስገን ጥሩነህ፤
June 30, 2024

ገንቢ ፀፀትንና ልባዊ ይቅርታ መጠየቅን እየሸሸን ፈፅሞ የትም አንደርስም!

June 29, 2024 ጠገናው ጎሹ በዚህ ሂሳዊ አስተያየቴ ከሰሞኑ አቶ ገዱ አንዳርጋቸውና ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት በኢትዮጵያ የአሚሪካ አምባሳደር ጋር ስለ አደረጉት ውይይት በፎቶ ግራፍ ተደግፎ የቀረበ ዜናን መነሻ ያደረገ ነው። ይህንን እንደ ምሳሌ/እንደ ማሳያ

ለ4ኛ ጊዜ የቀረበው አደገኛው ረቂቅ አዋጅ፤ የአዲስ አበባን ኅልውና አደጋ ላይ ወድቋል! ከጠለምት የወጡ መረጃዎች! | “ባህርዳርን መቀማታችን ነው…ሰራዊቱ አልታዛዝ ብሏል” | በሁለት ቀናት ውስጥ 30 አርሶአደሮች ተገደሉ፥ የአቶ አረጋ ከበደ ወንድም በፋኖዎች ተያዘ፥ | “እኛም ይበቃናል ለአብይ መሞት አንፈልግም” ሻለቃ |

| “እኛም ይበቃናል ለአብይ መሞት አንፈልግም” ሻለቃ | https://youtu.be/K5bl-ZKGn1M?si=hEYemVkuIJdcY4p2 “ባህርዳርን መቀማታችን ነው…ሰራዊቱ አልታዛዝ ብሏል” |  በሁለት ቀናት ውስጥ 30 አርሶአደሮች ተገደሉ፥ የአቶ አረጋ ከበደ ወንድም በፋኖዎች ተያዘ፥ https://youtu.be/m5Hf3euLsDk?si=Eh67DBJQ9Cxw1zaM
June 29, 2024

እናትነት !

ወንዶች ልጆች እናታቸውን በጣም ይወዳሉ ይባላል። ለናታቸው የሚሰጡትን ፍቅር ለማንም መስጠት አይችሉም ። በተለይ በልጅነታቸው ከናታቸው ጉያ አይወጡም ። የናታቸው ነገር አይሆንላቸውም ። እናቶችም ለወንድ ልጆቻቸው ያደላሉ ሲባል እንሰማለን ። እውነት ለመናገር
June 28, 2024
1 20 21 22 23 24 689
Go toTop