ዘ-ሐበሻ

የነፍጠኛ ክልል ለ6 ይሸነሸናል” ሽመለስ | “እጄን ለመሰጠት ዝግጁ ነኝ” ሻለቃ | የኮ/ል ደመቀ ማስጠንቀቂያ |

በአማርራነታችን እንኮራለን፤በኢትዮጵያዊነታችንም እንደሰታለን! ነገር ግን በአማራነታችን እየለዩ ሲያርዱን ኢትዮጵያ እንዳትፈርስ እያልን ስንጃጃል አንኖርም! ኢትዮጵያ ለአማራ ብቻ የተሰጠች አይደለችምና! አማራን ለማጥፋት መጋጋጥ ፈጽሞ አይሳካም! pic.twitter.com/LPt3TU9IsA — Nile Amhara Ethiopia (@TYinberberu) July 13, 2024
July 13, 2024

ሶስተኛው ጄነራል ፋኖን ተቀላቀለ | የኮማንድ ፖስቱ አዛዥ ተመቱ | ጀግኖቹ የጎንደር አየር ማረፊያ ለመቆጣጠር ትንቅንቅ | አሜሪካ ለ4ኪሎ መርዶ ላከች “ወይ ተደራደር ወይ ስልጣን ልቀቅ” | ‹‹ኮሎኔል ደመቀ እጅ ካልሰጡ ይወገዱ›› | ሐምሌ 5 የተለኮሰው የወልቃይት እሳት |

https://youtu.be/N4UiJ_hBUEw?si=7L1REHUKq_y8voP7 ሶስተኛው ጄነራል ፋ-ኖን ተቀላቀለ | የኮማንድ ፖስቱ አዛዥ ተ-መ-ቱ | ጀግኖቹ ኤርፖርቱን ተቆጣጠሩት አሜሪካ ለ4ኪሎ መርዶ ላከች “ወይ ተደራደር ወይ ስልጣን ልቀቅ” ‹‹ኮሎኔል ደመቀ እጅ ካልሰጡ ይወገዱ›› | ሐምሌ 5 የተለኮሰው
July 12, 2024

ንጉስ ዳዊት የተናዘዘበትንና ንስሀ የጠየቀበትን የእረኛውን ዋሽንት እንስማ!

በላይነህ አባተ ([email protected]) አባቶች የሚባሉት በጎቻቸውን ለተኩላ አስረክበው በየከተማው አድፍጠዋል፡፡ ባለማተቡ የጦቢያ የበግ እረኛ ግን በክረምት ገሳውን፣ በበጋም ጥቢቆውን እየለበሰ በየወንዙ ዳር፣ በየመስኩና በየገደላገደሉ በጎቹን ከተኩላና ከቀበሮ ጠንክሮ እየጠበቀ ከስድስት ሺህ ዘመናት

በአዲስ አበባ መሬት ጮህች!!! በኦሮሚያ መሬት ጮህች!!! የኦህዴድ የቌንቌ፣የብሔርና የዘር መሬት ዛር!!!

ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY (ክፍል አንድ) ሚሊዮን ዘአማኑኤል ሚያ ክልላዊ መንግሥት መሬት ጮህች!! የኦህዴድ የቌንቌ፣ የብሔርና የዘር መሬት ዛር!! በአዲስ አበባ መሬት ጮህች!!! መሬት ጮህች!!! እሪ አለች!!! ሰው ዝም ሲል ምን ታድርግ!!! የኮነሬል

ፋኖ ማንም ግብር እንዳይከፍል አስጠነቀቀ | “ፋኖ ለምስራቅ አፍሪካ ከባድ ስጋ ት ነው” አብይ | “ባዶ ካምፕ ውስጥ ብቻየን ቀርቻለሁ” አዛዡ | የጎንደሩ ጀግና ከነ ጦሩ ገባ የጎጃሙ ከባድ የደፈጣ ጥቃት

የጎንደሩ ጀግና ከነ ጦሩ ገባ የጎጃሙ ከባድ የደፈጣ ጥቃት  ፋኖ ማንም ግብር እንዳይከፍል አስጠነቀቀ!  https://youtu.be/sLgn9yLAJY4?si=4mbN3rlRk1ChzzH9 አብይ ተማጸኑ – “ፋ-ኖ ለምስራቅ አፍሪካ ከባድ ስጋ ት ነው”|የከፈተኛ ጀነራሎች ግምገማ አፈ-ትል-ኮ ወጣ |ማፊያው ሽመልስ አብዲሳ
July 11, 2024

“አፈ-ሙዙን አብይ ላይ አዙሩት” ጄ/ል ተፈራ| “ጋዜጠኛው ምስጢሮችን ይዞ ፋ-ኖን ተቀላቀለ | “ፋኖ ሆኝያለሁ” ከንቲባው|የአማራ ኮ/ል በአብይ በሚመራው ኮሬ ነገኛ ታፈነ

https://youtu.be/nM5Kp-PPa7s?si=7YXY7PiiAsXQ_hAc  “አፈ-ሙዙን አብይ ላይ አዙሩት” ጄ/ል ተፈራ| https://youtu.be/OxNnbbVgrK0?si=j4-GywC9deWlLm_e ጋዜጠኛው ምስጢሮችን ይዞ ፋ-ኖን ተቀላቀለ ጋዜጠኛው ምስጢሮችን ይዞ ፋ-ኖን ተቀላቀለ | “ፋኖ ሆኝያለሁ” ከንቲባው|የአማራ ኮ/ል በአብይ በሚመራው ኮሬ ነገኛ ታፈነ https://youtu.be/kWFiE86N6c4?si=-dPdrvFMwwRpK_OT
July 10, 2024

የሱዳን የኢትዮጵያ ተማሪዎች ማህበር በሚል ስም ይንቀሳቀስ የነበረው በዃላ ላይ የኢሕአፓ መሰናዶና የፖለቲካ ትምህርት ቤት

ይህ በሱዳን ፣እምዱርማን ከባቢ ከምንኖርባቸው ሁለት ቤቶች በአንዱ የምንኖረው የፖለቲካ ጥናትና ውይይት ስናካሂድ በነበረበት ወቅት ነው።በእያንዳንዱ ቤት ከ16 በላይ ወጣት ይኖር ነበር፣በዚህ ፎቶ ከሚታዩት መካከል አምስቱ በትግል ሜዳ መሰዋታቸውን ሰምቻለሁ ከነዚህም መካከል

የሸፍጠኛና ጨካኝ ገዥ ቡድኖች  ጣረሞታዊ  ተውኔት ወደ የማይቀርለት መቃብር ይወርድ ይሆን?

July 7, 2024 ጠገናው ጎሹ ብዙ  መልካም የለውጥ አጋጣሚዎች በአሳዛኝ ሁኔታ እንዲጨነግፉ ያደረግንበት የፖለቲካ ማንነታችን (ታሪካችን) መሪር ትምህርት ሆኖን አሁንም ሌላ መልካም እድል እጃችን ላይ እንዳይጨነግፍ (እንዳይመክን) ከምር የምንፈልግ ከሆነ ይህንን በእጅጉ አስቸጋሪ

“በሰላም ጊዜ ለጦርነት ተዘጋጅ!” የሚለውን የአባቶች ትምህርት መቼ ጣልነው?

በላይነህ አባተ ([email protected]) በጊዜ ያለመዘጋጀትን ጎጅነት አባቶች በተረት ሲገልጡ “ሰርገኛ መጣ በርበሬ ቀንጥስ ይላሉ”፡፡ ለዚህ አባባል እንግዳ ለሆነ ተረቱ የሚገልጠው ሰርገኛ ከደጅ ቆሞ በሆታ ግባ በሉኝ እያለ  በርበሬ ተጓሮ ቀንጥሶ፣ ፈጭቶ፣ ድልህ

“ልጆቼ ተከተሉኝ” – ጄ/ሉ ለመላው አማራ ጥሪ አቀረቡ | አሜሪካ ስለ ፋኖ በዝግ መከረች | የጠቅላዩ ንግግር መዘዝ አመጣ….|

https://youtu.be/cn_wALIntSY?si=EdKcRWtgO0JPeGiH “ልጆቼ ተከተሉኝ” – ጄ/ሉ ለመላው አማራ ጥሪ አቀረቡ | “እርምጃ መውሰዱን እንቀጥላለን” ሺመልስ | ደብረብርሃን ዙሪያ በ4 አቅጣጫ የተከበበው ሰራዊት አሜሪካ ስለ ፋኖ በዝግ መከረች | የጠቅላዩ ንግግር
July 6, 2024

ብርጋዴር ጀነራል ተፈራ ንጉሴ – የአማራ ፋኖን የተቀላቀሉ ሁለተኛው ጀነራል ሆነዋል

ሰበር ዜና! በርካታ ኮሎኔሎች ወደ ፋኖ የገቡ ሲሆን በቅርቡ ብ/ጀነራል ተፈራ ማሞ ፋኖን ተቀላቅለዋል። ሌሎች በአገር ውስጥ እና በውጭ አገር የሚገኙ የአማራ ጀነራሎች፣ የወታደራዊ ባለማዕረግ መሪዎች ትግሉን እንደሚቀላቀሉ ይጠበቃል። አያሌ የአማራ ተወላጅ
July 5, 2024
1 19 20 21 22 23 689
Go toTop