“ህልውናችንን አስጠብቀን ሀገራችንን እናድናለን” አርበኛና ጠበቃ አስረስ ማረ https://youtu.be/v5jW0RzYNBc?si=xSVecNNSd8WBwNGn “ህልውናችንን አስጠብቀን ሀገራችንን እናድናለን” አርበኛና ጠበቃ አስረስ ማረ June 28, 2024 ዜና
‹‹ብድር በምድር›› የሱዳን ጦር አፈገፈገ! | በሃይል የሄደው አልፋሽጋ በሚኒሻዎች ተመለሰ? ‹‹ብድር በምድር›› የሱዳን ጦር አፈገፈገ! | በሃይል የሄደው አልፋሽጋ በሚኒሻዎች ተመለሰ? June 28, 2024 ዜና
ፋኖ ከባድ ዘመቻ አወጀ | የኮማንድ ፖስቱ ወታደራዊ የሰኔ ዘመቻ! | አብይ በድብቅ ከሀገር ለምን ወጡ? | ዘመነ ካሴ ለጃዋር ሞሃመድ ከባድ ምላሽ ሰጠ | “በቅርቡ አራት ኪሎ ጠብቁን” https://youtu.be/6mGUS9RRAxw?si=J4d0KoL8TNOHIS2Z አብይ በድብቅ ከሀገር ለምን ወጡ? | ዘመነ ካሴ ለጃዋር ሞሃመድ ከባድ ምላሽ ሰጠ | “በቅርቡ አራት ኪሎ ጠብቁን” June 27, 2024 ዜና
በድርድር ጉዳይ አዳዲስ መረጃዎች | “ካሁን በኋላ አንዋጋም” የአገዛዙ ሰራዊት ተበተነ ሽመግልና ተላከ | አመራሮች ተገደሉ “መከላከያ ይውጣ ፋኖ ክልሉን ይረከብ” | “አምኛለው ፋ-ኖ ጦር-ነቱን አሸንፎናል” | “ህዝቡ እየተመራ ያለው በፋ-ኖ ትዛዝ ነው” https://youtu.be/FMs87HAQOok?si=r9yUT7I2w3c28XF5 አመራሮች ተገደሉ “መከላከያ ይውጣ ፋኖ ክልሉን ይረከብ” | “አምኛለው ፋኖ ጦርነቱን አሸንፎናል” | “ህዝቡ እየተመራ ያለው በፋኖ ትዛዝ ነው” https://youtu.be/5ZCNezAYjeo?si=OYA6vmnhxaSSGNun June 26, 2024 ዜና
ኢትዮጵያን እናድን! እንዴት? ለእፍሬም ማዴቦ በዘሃበሻ ላይ ላቀረበው ጽሁፍ የተሰጠ ትችታዊ ማብራሪያ!! ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ሰኔ 19፣ 2016(ሰኔ 26፣ 2024) ሰላም አቶ ኤፍሬም ኢትዮጵያን እናድን የሚለውን ጽሁፍህን አነበብኩት። መልካም ጽሁፍ ነው። ይሁንና ጽሁፍህ ገለጻ(Descriptive) ነው እንጅ አናልይቲካል አይደለም። እነ ማዲሰን፣ ቶማስ ጀፈርሰን፣ ቤንጃሚን ፍራንክሊንና የኋላ June 25, 2024 ነፃ አስተያየቶች
ከምድር ግፍ እንጅ ፍትህ አጠብቂ! መላ ቤተሰብን ለሕዝብ ብትገብሪም፣ ዛሬ አንቺን የሚያስብ ብዙም አልተገኘም፡፡ ልብሽ እየደማ ሐዘንሽ መርቅዞ፣ አይንሽ እየቀላ የደም እንባ አጉርፎ፣ ስንቱ ይጨፍራል በደስታ ሰክሮ፣ በባሩድ በስደት ያለቀን ረስቶ፡፡ አባትሽን ገለው ለአውሬ ሜዳ ጥለው፣ ወንድምሽን June 25, 2024 ግጥም
የፀረ ግፍ አገዛዝ ታጋድሎ እና መልካምና ፈታኝ ሁኔታዎች June 23, 2024 ጠገናው ጎሹ በአጭር አገላለፅ መልካም ሁኔታ (opportunity) አንድን ጉዳይ በአወንታዊነት ወደ ፊት ለማስኬድና ለማሳካት የሚያስችሉ አመች እድሎችን (አጋጣሚዎችን) የሚገልፅ ፅንሰ ሃሳብ ሲሆን ፈታኝ ሁኔታ (challenge) ደግሞ በመልካም ሁኔታዎች (አጋጣሚዎች) ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ የሚያሳድሩ ወይም ሊያሳድሩ የሚችሉ June 25, 2024 ነፃ አስተያየቶች
ደርና ጎጃም እልፍ ጥይት ከሚጮህ፣አዲስ አበባ የሚባርቅ አንድ ጥይት የብልፅግና መንግሥትን ያንቀጠቅጠዋል! ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) ይድረስ ለአማራ ፋኖ እዝ፤ጥናታዊ የአማራ ህዝብ የፖለቲካ፣የኢኮኖሚና ማህበራዊ ጉዳይ ዳሰሳ የፖለቲካ ዳሰሳ ፋኖ ‹‹እሣት ሲያንቀላፋ፣ ገለባ ጎበኘው!!! እሣት ሲያንቀላፋ፣ ገለባ ጎበኘው!!! ፋኖ ሲያንቀላፋ፣ ገለባ ጎበኘው!!!›› ጎንደርና ጎጃም እልፍ June 25, 2024 ነፃ አስተያየቶች
ሱሌማን አብደላን ፍለጋ.. https://youtu.be/S2u6_WqzgN0?si=krZOcOJKVmtbqgCn ሱሌማን አብደላን ፍለጋ.. ዲፕሎማቱ #ሱሌማን አብደላ አደጋ ላይ ነው! የአንባሳደሮቹ ወጥመድ ወይስ? “የብሔር ፌደራሊዝምን እደግፋለሁ” ሱሌማን አብደላ | “አዲስ አበባ/መተከል የአማራ ዕርስት ነው እና ወደ ባለቤቱ መመለስ አለበት” Suleiman Abdella https://youtu.be/35h8iLBX5DM?si=KQWs40rxw8xD8vwF June 25, 2024 ዜና
የአቶ ገዱ አንዳርጋቸው ጉዳይ – ግርማ ካሳ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው፣ ከቀድሞ የሰማያዊ ፕርቲ መሪ ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት ጋር፣ በዋሺንገትን ዲሲ፣ በኢትዮጵያ የአሜሪካን አምባሳደር ከሆኑት፣ ሚስተር ማሲንጋ ጋር ውይይቶች አድርገዋል፡፡ በጋራ የተነሱትም ፎቶ ይፋ ሆኗል፡፡ አቶ ገዱ የቀድሞ የውጭ ጉዳይ June 25, 2024 ነፃ አስተያየቶች
‘ሕይወቴ አደጋ ላይ ነው’ የሚሉት የ‘ጦርነት ይቁም’ ሰልፍ አስተባባሪው ፖለቲከኛ ዳንኤል ሺበሺ ተሰደዱ 24 ሰኔ 2024 በአገሪቱ የሚካሄዱ ግጭቶች እንዲያበቁ እና ለችግሮች ሰላማዊ መፍትሄ ለመጠየቅ በኅዳር ወር ማብቂያ ላይ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ ካስተባበሩት ፖለቲከኞች መካከል አንዱ የነበሩት አቶ ዳንኤል ሺበሺ ‘ሕይወቴ አደጋ ላይ ነው በማለት’ June 24, 2024 ዜና
አዲስአበባ ተኩስ ተከፈተ “ለመደራደር ዝግጁ ነን” አረጋ ከበደ | አብይ አደገኛውን ካርድ መዘዙ | አዲሱ አዋጅና የቀረበበት ተቃውሞ “የሞተም ሰው ንብረት ይጣራል | ጌታቸው ያጋለጠው ጸብ አዲስአበባ ተኩስ ተከፈተ “ለመደራደር ዝግጁ ነን” አረጋ ከበደ\ አዲሱ አዋጅና የቀረበበት ተቃውሞ “የሞተም ሰው ንብረት ይጣራል አብይ አደገኛውን ካርድ መዘዙ ጌታቸው ያጋለጠው ጸብ June 23, 2024 ዜና
ከመጠምጠም መማርን እናስቀድም! ;በላይነህ አባተ ([email protected]) አብዛኛው አንባቢ ተገንዝቧል ብዬ እንደምገምተው ሕዝብ ለቡና ቲራቲም፣ ለግብዣ፣ ለበዓል፣ ለሰረግ፣ ለሐዘን፣ ለእድር፣ ለእቁብ ለውይይትና ለሌሎችም ማህበረሰባዊ ጉዳዮች ሲገናኝ የሚበዛው አድማጭ ሳይሆን ተናጋሪ ወይም ደግሞ ለመናገር መቀመጫውን ከወንበር ወይም June 22, 2024 ነፃ አስተያየቶች
ፋኖ ዘመነ ካሴ ማን ነው https://youtu.be/4fukLKxmvPY?si=HGm4F7-3XKxp5how https://youtu.be/tt_Nv2fylBA?si=8-6NEs6JZ-LOEP_N ፋኖ ዘመነ ካሴ ማን ነው June 22, 2024 ዜና