ዘ-ሐበሻ

ድርጅታዊ መዋቅርና የጠራ መርሃግብር የሌለው ትግል ለአምባገነኖች በር ይከፍታል

ለውጤታማ ትግል ድርጅታዊ መዋቅርና መርሃግብር ወሳኝ ነው ሃምሌ 13ቀን 2016ዓም(20-07-2024) በታሪክ እንደታዬው ከሆነ የአንድ አገር ሕዝብ ጭቆናና በደል ሲፈጸምበትና በአንባገነኖች አገዛዝ ስር ሲወድቅ ችሎ ችሎ ማመጹ የማይቀር ሃቅ ነው።ይህንንም በአገራችን ላለፉት ሃምሳ

ከፋኖወች አንደበት ቀጥታ: አጠቃላይ የምርጫው ሂደት | ዐቢይ ያስቆፈሩት ዋሻጋዜጠኛው ያወጣው ምስጢር

 ከፋኖወች አንደበት ቀጥታ: አጠቃላይ የምርጫው ሂደት ‹‹እምቢ ካለ እስክንድርን አስወግዱት›› | በመጨረሻም ዘመነ አመረረ | ከባድ ዘመቻ ተከፈተ ፋኖ ከባድ ትኩሳት ዐቢይ ያስቆፈሩት ዋሻጋዜጠኛው ያወጣው ምስጢር
July 18, 2024

ፋኖ ዛሬም ታሪክ ሰርቷል | “አንዋጋም ሴራው ገብቶናል” ሰራዊቱ አመፀ | “ሙሉ ጎጃም ከእጃች-ን ሊወጣ ነው” ኮ/ሉ

https://youtu.be/iR9eY9XlnQ8?si=SQfpLAER7cMQEg14 ፋኖ ዛሬም ታሪክ ሰርቷል !   ሰበር – የአረጋ ወንድም ምን ሆነ? “በጣም ሰግችያለሁ” አረጋ | “አ-ንዋጋም ሴራው ገብቶናል” ሰራዊቱ አ-መፀ | “ሙሉ ጎጃም ከእጃች-ን ሊወጣ ነው” ኮ/ሉ
July 18, 2024

ወንድሙ ተገደለ “የፈራሁት ሃዘን ቤቴ ገባ” አቶ ብናልፍ | “አብይ ጠላታችን ነው” ሰራዊቱ አመፀ ካምፑ ተደመሰሰ | የባህርዳር ኦፕሬሽኝ

https://youtu.be/k6b8-L33jao?si=ikNgFI9vkRNVH3kA ወንድሙ ተገደለ “የፈራሁት ሃዘን ቤቴ ገባ” አቶ ብናልፍ |ወንድሙ ተገደለ “የፈራሁት ሃዘን ቤቴ ገባ” አቶ ብናልፍ | “አብይ ጠላታችን ነው” ሰራዊቱ አመፀ ካምፑ ተደመሰሰ | የባህርዳር ኦፕሬሽኝ
July 17, 2024

የወሎ ዕዝ አቶ እስክንድርን አልመረጥኩም ብሏል:

በዋርካው ምሬ ወዳጆ የሚመራው የአማራ ፋኖ ወሎ ዕዝ አንድ የአማራ ፋኖ ማዕከላዊ እዝ እና ድርጅት ለመፍጠር ከሌሎች የፋኖ አደረጃጀቶች ጋር በመሆን የበኩሉን ድርሻ ሲወጣ ቆይቷል:: በዚህ ሂደትም እጩዎችን መመልመል ላይ የደረስን ሲሆን
July 16, 2024

የአማራ ፋኖ በጎጃም አቶ እስክንድርን ምርጫ የለሁበትም ብሏል

https://youtu.be/9l6iNo9Mbf8?si=Jz_eY-hhufDLqVNE የአማራ ፋኖ በጎጃም አንድ ወጥ አማራዊ ድርጅት ለመፍጠር የበኩሉን ድርሻ ሲወጣ የቆዬ መሆኑ ይታወቃል ይህንን በመፍጠር ሂደት ውስጥ በርካታ ውጣ ውረዶችን ከታለፈ በኃላ ለአመራር እጩነት የተቀመጡትን መስፈርቶች የማያሟላ ግለሰብ ለእጩነት ካልቀረብኩ
July 16, 2024

የባህርዳር መኮድ የመሳሪያ ማከማቻ ተሰበረ: ዋናው ኢንስፔክተር ተሸኘ | ናትናኤል መኮንን ጉድ ሆነ እጅ ከፍንጅ ተያዘ |

https://youtu.be/nkxNx1K4XHM?si=b2YXxOTwin6c9LsM ዋና ኢንስፔክተር ተሸኘ | ናትናኤል መኮንን ጉድ ሆነ እጅ ከፍንጅ ተያዘ https://youtu.be/KMovCWd1SR0?si=fVte36m5Rn6NpOrQ የባህርዳር መኮድ የመሳሪያ ማከማቻ ተሰበረ: ዋናው ኢንስፔክተር ተሸኘ | ናትናኤል መኮንን ጉድ ሆነ እጅ ከፍንጅ ተያዘ |
July 16, 2024

ሽመልስ መሰከረ “ሰራዊታችን ተ-መቷ-ል” | ጄ/ል አበባው የላካቸው ሰዎች ተያዙ | በወልዲያ ከተማ የተፈፀመው ከባድ ጥቃት!ጉና.! ቡልጋ.! በለሣ.! ሰከላ.! ደላንታ

በወልዲያ ከተማ የተፈፀመው ከባድ ጥቃት!ጉና.! ቡልጋ.! በለሣ.! ሰከላ.! ደላንታ  ሽመልስ መሰከረ “ሰራዊታችን ተ-መቷ-ል” | ጄ/ል አበባው የላካቸው ሰዎች ተያዙ https://youtu.be/ybbl15j8npU?si=1tzLnfeSsmvTprxd
July 15, 2024

በጥቃት የቆሰሉት ዶናልድ ትራምፕ “ደኅና” መኾናቸው ተገለጸ

የቀድሞው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት እና የሪፐብሊካን ፕሬዝዳንታዊ እጩ ዶናልድ ትራምፕ ዛሬ፣ ሐምሌ 6 ቀን 2016 ዓ.ም. ፔንሰልቬኒያ፣ ባትለር ውስጥ በምርጫ ቅስቀሳ ላይ እያሉ በተተኮሰባቸው ጥይት ጭንቅላታቸው አካባቢ ጉዳት የደረሰባቸው ሲኾን፣ በአኹኑ ወቅት
July 14, 2024

ዶክተር ዮናስ ብሩ ፋኖ ከሲኖዶሱ ይማር ብለው እነ መምህር ፋንታሁንን ነቅፈው ላቀረቡት ጽሁፍ – ከቀሲስ አስተርአየ ጽጌ የተሰጠ መልስ

ሰኔ 29 2016 ዓ/ም ዮናስ ብሩ ዶክተር ዮናስ ብሩ “The Imperative Comparative: Lessons from the EOTC and Fano” በሚል ርዕስ የዘመናችንን ሲኖዶስ ከፋኖ ጋራ፡ ፖለቲከኞችን ከነፈንታሁን ዋቄ ጋራ በማነጻጸር፡ ሲኖዶሱን እያደነቁ ባቀረቧት ጦማር፦ “Fanno can

መፍትሔ ለኢትዮጵያ ፥ ጊዚያዊ ወይስ አዋላጅ መንግሥት?

መሳይ ከበደ ልብ ይባል  ይህ በቅርብ በእንግሊዝኛ የደረስኩትና ያሰራጨሁት፣ “Shifting from Moralization of Power to Containment: The Idea of Caretaker Government in Ethiopia” በሚል ርዕስ የቀረበው የእንግሊዝኛ ፅሁፍ ትርጉም ነው። መካሪዎቼ እንዳሉት፣ በብዙዎች ዘንድ
1 18 19 20 21 22 689
Go toTop