ነፃ አስተያየቶች ትግራይ፡ የኢትዮጵያ ቀጣዩ ሶማሊላንድ? የመንግሥት ሕጋዊነት፣ የተወካይነት ቀውስ እና የተግባራዊ መነጠል አደጋ June 25, 2026 by ዘ-ሐበሻ በዓለሙ ካሳ ረታ ጸሐፊውን በዚህ ኢሜይል ማግኘት ይቻላል፦ alemukreta@yahoo.com መግቢያ ትግራይ በሕገ መንግሥቱ መሠረት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አካል ናት። በዚህ ላይ ክርክር የለም። የሚያከራክረው ግን የሕግ ጥያቄ ሳይሆን የፖለቲካ ጥያቄ Read More
ነፃ አስተያየቶች “ማህበራዊ መገናኛ (Social Media) ለበጎ”? – ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ June 24, 2026 by ዘ-ሐበሻ ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ nigatuasteraye@gmail.com ሰኔ ፭ ቀን ፳፻፲፰ ዓ.ም. (June 13, 2026) የዚህች ጽሑፍ ምንጭ “ማኅበራዊ ሚድያ ለበጎ” በሚል ርእስ ለሚዘጋጀው የውይይት መድረክ የተዘጋጀ Read More
ነፃ አስተያየቶች የህወሃት–ፋኖ ጥምረት ለአማራው ትግል አደገኛ የሚሆንባቸው ስምንት (8) ምክንያቶች – በሲሳይ ሙሉ (ዶ/ር) June 24, 2026 by ዘ-ሐበሻ መቅድም ከሰሞኑ ከአማራ ፋኖ ትግል ተያይዞ ከሚነሱ አወዛጋቢ ጉዳዮች አንዱ በህወሃት እና በአማራ ፋኖ መካከል ሊፈጠር ይችላል ወይም በአንዳንዶች እሳቤ ተፈጥሯል ስለሚባለው የፖለቲካ ወይም Read More
ነፃ አስተያየቶች “ከተፈጠርንበት ጥበብ ይልቅ የዳንበት ፍቅር/ጥበብ ይበልጣል!!” – በተረፈ ወርቁ (ዲ/ን) June 17, 2026 by ዘ-ሐበሻ ምክንያተ ጽሕፈት፤ አንዲት መንፈሳዊ ወዳጄ የጌታችንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለትን ምክንያት በማድረግ፤ “እኛ የሰው ልጆች ዋጋችን ስንት ነው? ልካችንስ ምን ድረስ ነው?!” በሚል ርእስ አንድ Read More
ነፃ አስተያየቶች ዝምታና ፍራቻ የመቃብር መቆፈሪያ አካፋና ዶማ ናቸው !! (አሥራደው ከካናዳ) May 25, 2026 by ዘ-ሐበሻ ምስል ከባንክሲ የመንገድ ላይ የጥበብ ሥራዎች የተዋስኩት ማስታወሻ : Discourse on Voluntary Servitude በሚል ርዕስ በ ኤትዬን ደላቦኤሲ በ1576 እ.ኤ.አ. ተጽፎ ለንባብ የበቃውን ጽሁፍ አንብቤ፤ የአገራችንን Read More
ነፃ አስተያየቶች ትዝብት May 24, 2026 by ዘ-ሐበሻ ግንቦት 16 ቀን 2018 ዓም(24-05-2026) የትግል እርሳሶች በዛሬው የትዝብት እርሳስ የምፈትሸውና የማቀርበው የሌሎቹን ሁለት እርሳሶች የለውጥ ወይም የፖለቲካ ትግል አይነቶች ዙሪያ የሚመለከት ይሆናል። የመጀመሪያው የእርሳስ Read More
ነፃ አስተያየቶች እኔ የምላችሁንና የማዛችሁን የማትቀበሉ ከሆነ ጦርነት አካሂድባችኋላሁ ካለና ተግባራዊም ካደረገ ኃያል አገዛዝ ነኝ ከሚል ለፍትህ ቁም ብሎ ጥያቄ ማቅረብ የኢምፔሪያሊዝምን ምንነትና የካፒታሊዝምን አፀናነስ አለመረዳት ነው!! አክሎግ ቢራራ በእንግሊዘኛም ሆነ በአማርኛ ጽፎ በዘሃበሻ ላይ እንዲነበብ ላደረገው የተሰጠ ትችታዊ መልስ!! May 21, 2026 by ዘ-ሐበሻ ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) (ግንቦት 14፣ 2018) May 21, 2026 ዶ/ር አክሎግ ቢራራ በዚህና ባለፉት አስር ዓመታት በሚጽፋቸው ጽሁፎች፣ በተለይም የአሜሪካንን የውጭ ፖሊሲ አስመልክቶ ያልገባው ነገር እንዳለ በግልጽ Read More
ነፃ አስተያየቶች የሰበርነው የእነ ክቡር አቶ ሀዲስ አለማየሁ የምግባር ዋንጫ! May 18, 2026 by ዘ-ሐበሻ በበላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) የአለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ የግዕዝና አማርኛ መዝገበ-ቃላት ምሁር የሚለውን ጽንሰ-ሐሳብ ትምህርት የጠገበ፣ አዋቂ፣ ልባምና አስተዋይ እያለ ይተረጉመዋል፡፡ [፩]ትምህርትን ደግሞ እውቀት፣ ድርሳን፣ Read More
ነፃ አስተያየቶች የሌባ ዓይነ ደረቅ፣ መልሶ ልብ ያደርቅ May 14, 2026 by ዘ-ሐበሻ መረራ ጉዲና፣ ግንቦት 2018 መግቢያ አማረ ተግባሩ ”ከአዲስ አቤበነት እስከሉላዊነት” በተሰኘው መጽሐፉ ውስጥ በአምቦ አካበቢ በመኢሶን መሪዎች ላይ በተፈጸመው ታሪክ ይቅር ማይለው ግድያ ውስጥ እጄ እንደለበት እንደነሳ መጽሐፉን ያነበቡ Read More
ነፃ አስተያየቶች በሳይንስና በፍልስፍና መነፅር መታየት ያለባቸውና መልስ የሚያስፈልጋቸው የብሄረሰብ፣ የጭቆናና የማንነት ጉዳይ ጥያቄዎች !! May 14, 2026 by ዘ-ሐበሻ ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር) ግንቦት 6፣ 2018 ፣ May 14, 2026 መግቢያ እንደ ኢትዮጵያ በመሳሰሉ ወደ ኋላ በቀሩ አገሮች ውስጥ በሃይማኖትና በብሄረሰብ ስም ተሳቦ በየጊዜው የሚነሳው መጋጨትና እንዲያም Read More
ነፃ አስተያየቶች የእናቶች ቀን መታሰቢያ – የእናቱ ልጅ አገሬ አዲስ May 9, 2026 by ዘ-ሐበሻ እናት ለነፍሳት ሁሉ የመፈጠራቸው ምስጢርና ምንጭ ናት እናት ለልጇ ዋሻና ጋሻ ናት እናት ለልጇ ቀላቢና ተንከባካቢ ናት 2 እናት ለልጇ መመኪያና አለኝታ ናት እናት Read More
ነፃ አስተያየቶች የሽግግር መንግሥት በኢትዮጵያ—-የቅድመ ሁኔታዎች አስፈላጊነት – ክፍል ሰባት May 8, 2026 by ዘ-ሐበሻ አክሎግ ቢራራ (ዶ/ር) ክፍል ሰባት የችግሩ እምብርት ምንድን ነው? አሁን ያለንበትን ሀገራዊ ቀውስና ለቀውሱ መውጫ መንገዶችን ከመመልከታችን በፊት፤ ‹‹ኘገርን ከሥሩ፤ ውሃን ከጥሩ›› እንዲሉ፤ የችግሩን መነሻ Read More
ነፃ አስተያየቶች ማንኛውም ህብረተሰብ ዱቄት ተቦክቶ ከተነሳ በኋላ እንደ ዳቦ የሚጋገር ነገር አይደለም፤ May 7, 2026 by ዘ-ሐበሻ ጠመዝማዛ ሁኔታዎችን ካለፈ በኋላ ነው አንደ ህብረተሰብ የሚመሰረተው!! የአገር ግንባታ ወይም የህብረተሰብ ምስረታ ውስብስብነት!! ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ሚያዚያ 29፣ 2018( May 7, 2026) አሉላ ሰለሞን የወያኔ አክቲቪስቱና Read More
ነፃ አስተያየቶች መሬማን ፍለጋ – በማንደፍሮ ጸጋዬ May 5, 2026 by ዘ-ሐበሻ በዜማ የታጀበ የታሪክ ጉዞ ፣ የየመን ነጃሒድ ሥርወ መንግሥት፣ የሙሐመሺን የታሪክና የሕልውና መሠረቶች ሚያዚያ 2018 ዓ.ም አዲስ አበባ ፣ ኢትዮጵያ አጠቃሎ ይህ ጽሑፍ Read More