ነፃ አስተያየቶች የዘንባባው እሑድ – የሆሳዕና በዓል April 5, 2015 by ዘ-ሐበሻ ሔኖክ ያሬድ የዘንድሮው ትንሣኤ በዓል ሊከበር አንድ ሳምንት ቀርቶታል፡፡ የሚያዝያን አራተኛ ቀንን ይጠብቃል፡፡ ዛሬ መጋቢት 27 ቀን ሆሳዕና ከእግዚእ ኢየሱስ ክርስቶስ ዋና ዋና በዓላት Read More
ነፃ አስተያየቶች ታሪክ ይፋረደናል! – አንዱዓለም ተፈራ – የእስከመቼ አዘጋጅ April 5, 2015 by ዘ-ሐበሻ አንዱዓለም ተፈራ – የእስከመቼ አዘጋጅ ቅዳሜ፤ መጋቢት ፳፮ ቀን ፳፻፯ ዓመተ ምህረት – 04/04/2015 እንደ እውነቱ ከሆነ፤ በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ገዥ ቡድን በእብሪት ተወጥሮ Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢትዮጵያ አንድነት ፈተናዎች – ከአበበ ከበደ March 30, 2015 by ዘ-ሐበሻ የእግዚአብሔር ቃል ኪዳን ሃገር ኢትዮጵያ በቀደሙት ዘመናት ክፉ ነገሮችን የምትከላከል፣ የደጋጎችና የቅን ሰዎች መኖርያ እንደነበረች ታሪክ ያስረዳናል። የኢትዮጵያ ሕዝብ “ሃገሬን አትንኩ” ይል እንደሆን እንጂ ከማንም ጋር Read More
ነፃ አስተያየቶች የምርጫ ክርክር ሶስት- ግብርና እና ገጠር ልማት (ከግርማ ሰይፉ ማሩ) March 30, 2015 by ዘ-ሐበሻ “በ24 ዓመት አሁንም በአዝማሚያ ላይ ነኝ የሚለው ኢህአዴግ ……” “የ1997 የምርጫ ክርክር ይደገም ……” ግርማ ሠይፉ ማሩ girmaseifu32@yahoo.com; girmaseifu.blogspot.com ተከራካሪዎች፤ አቶ ተፈራ ደርቤ እና Read More
ነፃ አስተያየቶች **ድንቄም ምርጫ** – ነብሮ March 30, 2015 by ዘ-ሐበሻ ፍትሕ በተረገጠበትና የዴሞክራሲታዊ ሥርዓት በኃይል በታፈነበት አገር ሕዝብ መሪውን መምረጥ አይችልም። የምርጫ ጉዳይ ሲነሳ ወደ ኋላ ሄደን የዘመነ ኃይለሥላሴን፤የደርግን የምርጫ ሂደቶች ብናስብ ከዚህ በሰለጠነው Read More
ነፃ አስተያየቶች አባይ አባይ። ዳዊት ዳባ March 29, 2015 by ዘ-ሐበሻ Friday, March 27, 2015 ኬንያ ስደት ካንብ ውስጥ ልጆች ኳስ ተቧድነው ይጫወታሉ። አሊ ለብሩክ አቀበለው። ብሩክ ወደጎል መታት። ኡመት በቀላሉ ያዛት። ኡመት ለጋ አሁን Read More
ነፃ አስተያየቶች ዘመናዊ ባሪያ ፍንገላ በኢትዮጵያ (ነፃነት ዘለቀ – ከአዲስ አበባ) March 28, 2015 by ዘ-ሐበሻ በታሪክ ትምህርት የሚወሳ “የባሪያ ፈንጋይ ሥርዓት” የሚባል ማኅበረሰብኣዊ ዕድገት የወለደው ጥንታዊ ሥርዓት ነበር፡፡ ያ ሥርዓት በወቅቱ በሰው ዘር መካከል ትልቅ የልዩነት ቋጥኝ ፈጥሮ አንዱን Read More
ነፃ አስተያየቶች ያልመከተ ተፈነከተ፤ ያልተደራጀ ተፈጀ። – ጌታቸው ኃይሌ March 25, 2015 by ዘ-ሐበሻ አንዱን የዘመናችንን ትልቁን ብሔራዊ ችግር ለመፍታት ያስችል የመሰለኝን ሐሳብ ከጥቂት ቀናት በፊት “በኢትዮጵያ ሰላም የሚያመጣ የአማራ የተራድኦና የዕርቅ ድርጅት ያስፈልጋል” በሚል ርእስ አንድ ጽሑፍ Read More
ነፃ አስተያየቶች የዲያቆን ዳንኤል ስሜታዊ ትንታኔና መሬት ላይ ያለው እዉነታ ! የመጨረሻ ክፍል – አብዱላህ March 25, 2015 by ዘ-ሐበሻ ዲ/ዳንኤል አክራሪ ያሉዋቸው ሰለፊስቶች የሃገራችንን ነባር እስልምና ተከታዮች ቅዱሳን የማይቀበሉ ፅንፈኞች ናቸው ሲሉ አውግዘዋቸዋል። እዚህ ላይ የተቆረቆሩላቸው ለማስመሰል የሞከሩትን የቀድሞዎቹን ሙስሊሞች በዚሁ ንግግራቸው ከታሪካዊ Read More
ነፃ አስተያየቶች ኑሮ በአዲስ አበባ (ነፃነት ዘለቀ – ከአዲስ አበባ) March 24, 2015 by ዘ-ሐበሻ ትናንት ሲያቀብጠኝ ከአንድ ጓደኛየ ሞባይል እነዚያ አይሲስ የሚባሉ ጉግማንጉጎች እነዚያን 21 ክርስቲያን የግብፅ ዜጎች በሊቢያ አንድ የባሕር ዳርቻ ላይ አንገታቸውን ሲቀሉ የሚያሣይ ቪዲዮ አየሁ Read More
ነፃ አስተያየቶች ምረጫ ክርክር 2፡ “የፌዴራል ስርዓተ በኢትዮጵያ”-የግል ዕይታ – ግርማ ሠይፉ ማሩ March 22, 2015 by ዘ-ሐበሻ girmaseifu32@yahoo.com; www.girmaseifu.blogspot.com ተከራካሪዎች፤ ካሳ ተክለብርሃን እና አባዱላ ገመዳ ኢህአዴግ በኃይሉ ሸመክት እና ደረጀ Read More
ነፃ አስተያየቶች ድርጅት በሕዝብ ካልተደገፈ የመርካቶ ሱቅ ነው – አማኑኤል ዘሰላም March 18, 2015 by ዘ-ሐበሻ በአቶ ትግስቱ አወሉ የሚመራው የሕወሃት ተለጣፊው ቡድን መጋቢት 5 ቀን የጻፈውን አንድ መግለጫ አነበብኩ። በአንድነት እና በምርጫ ቦርድ መካከል ስለነበረው ሁኔታ፣ በቂ ሰነዶች ለህዝብ Read More
ነፃ አስተያየቶች የብሄር ብሄረሰብ ፖለቲካና የአድዋ ድል – ሚንጋ ነጋሽ March 18, 2015 by ዘ-ሐበሻ የካቲት 23 2007 (ማርች 2, 2015) የ119ኘዉ የአድዋ ድልና የሰማዕታት መታሰቢያ ቀን ነዉ። አከባበሩ በሃገር ዉስጥ ቢቀዘቀዝም፤ በተዘዋዋሪዉ በአሉን የሚያከብረዉ በዉጭ ሃገር የሚኖረዉ ኢትዮጵያዊ Read More
ነፃ አስተያየቶች ከምርጫው በፊት ልናደርገው የሚገባ ሌላ ምርጫ (ገዛኸኝ አበበ ከኖርዌይ ሌና) March 17, 2015 by ዘ-ሐበሻ በኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን ስርዓት በማስመልከት በተለያዩ ድረገጽ እና የዜና አውታሮች ላይ የህዝብን ንቃተ ህሊና ሊይጎለብቱ የሚችሉ የተለያዩ ዘገባዎች ይቀርባሉ። በተለይም ደግሞ ፍትህ፣ነጻነት፣እኩልነትን አስመልክቶ እንዲሁም Read More