ነፃ አስተያየቶች ፈተናን መስረቅ ለስብሃት ነጋ ትግል ለሌላው ወንጀል ያደረገው ማነው? June 2, 2016 by ዘ-ሐበሻ የአገራችን የሰሞኑ አብይ ፖለቲካ መነጋገሪያ <<የ12ተኛ ብሔራዊ ፈተና አስቀድሞ ተሰርቆ መውጣት>> እና ተያይዞ የመጣው የስርዓቱ የተለመደ አስቂኝ መግለጫ ነው። <<ፈተና አልተሰረቀም ፣ፈተናው ተሰርቋል>> የሚሉት Read More
ነፃ አስተያየቶች ግንቦት 20 ለኢትዮጵያ ህዝብ ምኑ ነው? May 25, 2016 by ዘ-ሐበሻ (በኤልሳቤጥ ግርማ ከኖርዌይ) በዚህ በያዝነው ወር በየዓመቱ ስለግንቦት 20 በተለያየ መልኩ ይሰበካል፣ ይገለጻል። ለሀገራችን ኢትዮጵያ ታምራዊ ለውጥ እንዳስመሰገበ ሁሉ ወሩን ሙሉ ሲተረክ መስማት እንደ Read More
ነፃ አስተያየቶች ህወሓት ለምን ኢትዮጵያን ወደብ-አልባ ማድረግ መረጠ? | ከታምሩ ለታ May 25, 2016 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያን ያህል ሕዝብ ብዛት ይዞና የኢትዮጵያን ያህል ለባህር ቀርቦ ወደብ-አልባ ሀገር በአለማችን የለም::ብዙ ወደብ-አልባ ሀገሮች ለወደብ-አልባነት የበቁት ከባህር አጅግ ርቀው በመኘታቸው ነዉ:: እንደምሳሌ ያህል Read More
ነፃ አስተያየቶች እነሆ በሀገራችን አዲስ ጎሳ መፈጠሩ ተሰማ – ‘ፌስዳቢ’ | ከዲ/ን ዳንኤል ክብረት May 11, 2016 by ዘ-ሐበሻ እነሆ በሀገራችን አዲስ ጎሳ መፈጠሩ ተሰማ፡፡ እስከ ዛሬ ድረስ ሰዎች የጎሳ ማንነታቸውን ለማስከበር፣ ባህላቸውንና ታሪካቸውን ለመግለጥ ሲታገሉ ነበር የምናየው፡፡ ታሪክ የማያልቅባት ኢትዮጵያ የነባር ጎሳዎችን Read More
ነፃ አስተያየቶች አመት በአል ሲቃረብ ብዙ ነገር ይናፍቀኛል| በእውቀቱ ስዩም April 30, 2016 by ዘ-ሐበሻ አመት በአል ሲቃረብ ብዙ ነገር ይናፍቀኛል፡፡ ከሁሉም በላይ፤ እንደ አፍላ ጉም የሚሳብ የሉባንጃ እጣን – ብረት ምጣድ ላይ የሚጤስ ቡና -የጥላሁን ገሠሠ ዘፈን -ብዙ Read More
ነፃ አስተያየቶች የጽጌ ሽሮ ነገር.. በፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም April 19, 2016 by ዘ-ሐበሻ ኣንድ ግደይ ገብረኪዳን የተባለ የሴራ ታሪክ ተንታኝ ወጣት፤ ብዙ ጽፎ ጽፎ ደከመውና “የሰይጣን ማሕበርተኞቹ ‹‹እኛ ሰይጣንን እናመልካለን፣ በደስታም ወደ እሳቱ እየዘለልን እንገባለን›› ሲሉ እኛ Read More
ነፃ አስተያየቶች ወያኔና ትግሬ | መስፍን ወልደ ማርያም April 14, 2016 by ዘ-ሐበሻ ሚያዝያ 2008 አዳም በበደለ መድኃኔ ዓለም ካሠ፤ የተጠቀሰውን አባባል የማያውቅ ክርስቲያን ያለ አይመስለኝም፤ ለእስላሞችም ቢሆን አዲስ ነገር አይሆንባቸውም፤ አዳም ትእዛዝ ጥሶ ዕጸ በለስን በላና Read More
ነፃ አስተያየቶች ጎዶሎ ሃሳብ (በአዲሱ ሀይሉ) April 13, 2016 by ዘ-ሐበሻ (በአዲሱ ሀይሉ_ sidahailu@gmail.com) Facebook page- znewpower ወጣትነቴን መከታ አድርጌ ሰብዓዊነትን ገደል ከትቼ ነበር ወደ ሆዷ ውስጥ የዘለቅሁት:: የእናትነትን ክብር ዝቅ አድርጌ፣ እህትነትን ንቄ፣ አዛውንትነትን Read More
ነፃ አስተያየቶች ጥቂት ነገሮች ( ሄኖክ የሺጥላ ) April 13, 2016 by ዘ-ሐበሻ ስለ ኢትዮጵያ በኢትዮጵያ ስም የሚታገሉ ፥ ከኦሮሞ ጋ መነጋገር ግድ የማይላቸው ፥ ከትግሬ ጋ ኣብረው ለመስራት የሚደፍሩ ፥ አማራ ሲባል የሚቆረቁራቸው ብዙ እንደሆኑ በደንብ Read More
ነፃ አስተያየቶች የእሳት ዲሞክራሲ ፣ የአበባ ሰብአዊነ እና የሰው ነፃነት እንደ ብረቱ ቅላት ነው – ይድነቃቸው ሰለሞን April 12, 2016 by ዘ-ሐበሻ በገላጣው ዘመን/ ያየ ከጨፈነ በማይተልቅበት አንድ በሆኑበት/ ግልጡ እና ድብቁ ሰሙ ገፅ አይደለም ሸክም ነው ለወርቁ፡፡ (ግጥም፣ በእውቀቱ ስዩም፤ 2001፣127) ‹‹ሰው›› ለመኖር ሲታትር፣ ለማሰላሰል Read More
ነፃ አስተያየቶች በዕውቀቱ ቡዳው በላን! April 11, 2016 by ዘ-ሐበሻ ****************በዕውቀቱ ቡዳው በላን!******************* ***********ወፌ ቆመች እና ወደቀች፤ ከአሜን ያልተሻገረ ሐተታ***************** በይድነቃቸው ሰለሞን (በደብረ ብርሃን የኒቨርሲቲ የእንግሊዘኛ ቋንቋና ሥነ-ፅኁፍ መምህር) ‹‹ቁም!›› ቡዳ ማለት የራሱን ድክመት Read More
ነፃ አስተያየቶች ሁሉ ሠው ያንብበው እንዲነበብ ያድርግሐ April 11, 2016 by ዘ-ሐበሻ አንቡቡ ተናበቡ የህዝብ ሀሣብና ፍላጎት አድምጡ – ይድረሥ ለህወሓት አህአደግ አማራር በየአሉበት; ለመሆኑ እነዚህ መሪዎች አርሥበእርሣቸው አንብበው ወይ ተናብበው የ90 ሚሊዮን የኢትዮጱያ ህዝቦች ፍላጎት Read More
ነፃ አስተያየቶች ይህ ሁሉ ወንጀል እየተሠራ ያለው በሁለቱም መሪዎቻችን ግፊት ነው! – ምሕረቱ ዘገዬ April 8, 2016 by ዘ-ሐበሻ በተለይ ካለፉት 25 ዓመታት ወዲህ ዓለምን የሚያስደምም ወንጀል በሀገራችን ውስጥ እየተሠራ ይገኛል፡፡ በዓለማችን የእስካሁንም ይሁን የወደፊት ታሪክ በፍጹም ያልታዬና ሊታይም የማይችል ወንጀል ወያኔ ትግሬዎች Read More
ነፃ አስተያየቶች ፖለቲካኛ ነኝ! (ዳዊት ዘሚካኤል) April 5, 2016 by ዘ-ሐበሻ ፍርሃት ስጋ ለብሶ፤ ፍቅርን ደርምሶ፤ ህሊናን አፍርሶ፤ ስስትን አንግሶ። አንደኛው በቁንጣን፥ ሢተፋ እያደረ፤ ሌላኛው በረሃብ፥ እየተሣከረ፤ አንደኛው “የት ልብላ?”፥ ለምርጫ ሲጨነቅ፤ ሌላኛው “ምን ልብላ?” Read More