ነፃ አስተያየቶች የፊንፊኔ ደላላ- ኧረ የገዥ ያለህ፣ ሞጃዎች ሊኮበልሉ ይመስላል (ለዋዜማ ራዲዮ) October 12, 2016 by ዘ-ሐበሻ ጤና ይስጥልኝ ጌታዬ! ገረመው እባላለሁ፡፡ እሳት የላስኩ የፊንፊኔ ደላላ ነኝ፡፡ ምስጉን ጉዳይ ገዳይ ስለመሆኔ እግዜርም ሰይጣንም ያውቃሉ፡፡ ኪራይ ሰብሳቢ መሆኔን ድሪባም ኩማም ያውቃሉ፡፡ ዉሎ-አዳሬ Read More
ነፃ አስተያየቶች ይድረስ ለኢሳት፣ ለኦኤምኤን እና ለሕወሓት በያላችሁበት – ምሕረቱ ዘገዬ (አዲስ አበባ) October 11, 2016 by ዘ-ሐበሻ ቢቸግረኝ እንጂ ለሦስት አካላት ሊያውም በቦታም በአስተሳሰብም ለሚራራቁ ዐይንና ናጫዎች በአንድ ጦማር “ይድረስ” ማለት ሰማይን ከምድር አጣብቆ የመስፋት ያህል ነው፡፡ እውነቴን ነው ከሰሞነኛው አጓጉል Read More
ነፃ አስተያየቶች የወቅቱ ጥያቄ ራስን በወታደራዊ አቅም ማጎልበት ነው ( ከአይናዲስ ተሰማ) October 10, 2016 by ዘ-ሐበሻ ሁሉም በነጻ ሜዲያ ስም የሚታወቁት የሬዲዮ: የቴሌቭዥን እና የህትመት ሜዲያወች ሊያወሩባቸው የሚፈልጓቸው እና እንዲነኩባቸው የማይፈልጓቸው ጉዳዮች እንዳሉ ለመረዳት ችያለሁ:: ተቃዋሚ መነካት የለበትም በሚል ምልከታ Read More
ነፃ አስተያየቶች ለዘብተኞችን ማጥቃት፤ አክራሪዎችን ማብዛት -አንዱዓለም ተፈራ October 3, 2016 by ዘ-ሐበሻ የሃሳብ ልዩነት፤ ያለ ነገር ብቻ ሳይሆን፤ አስፈላጊም ነው። የተለያዩ ሃሳቦች መከሰት፤ አማራጮችን በመድረክ ላይ በማቅረብ፤ ልዩነቶችን እንድንመረምርና፤ በብዙኀኑ ዓይን የተሻለ የተባለውን እንድንመርጥ ዕድል ይፈጥርልናል። Read More
ነፃ አስተያየቶች ጅብ በማያውቁት ሃገር ሄዶ ቁርበት አንጥፍሉኝ አለ | ከገብረመድህን አርአያ October 2, 2016 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮሚዲያ በ26/09/2016 ከግደይ ዘርአፅዮን ጋር ያካሄደውን ቃለ ምልልስ አንብቤዋለሁ። ግደይ ዘርአፅዮንን የማውቀው ገና ትግሉ ሳይጀመር በፊት ነው። ግደይ በጥሩ ቤተሰብ ያደገ ግለሰብ ነው። ትገሉ Read More
ነፃ አስተያየቶች የአንድ ሕዝብ አንድ ሀገር ድርጅት ምንድን ነው? አንዱዓለም ተፈራ September 29, 2016 by ዘ-ሐበሻ አንዱዓለም ተፈራ – የእስከመቼ አዘጋጅ ውድ ኢትዮጵያዊያን፤ በፈረንጆቹ አቆጣጠር Sep. 18, 2016 አንድ ኢሜል ደረሰኝ። ሁለት መዝገቦችን አባሪ አድርጎ ነበር፤ አረንጓዴ ብጫ ቀይ ባሸበረቀ Read More
ነፃ አስተያየቶች ጉዞአችን ወዴት ነው?( ሉሉ ከበደ) September 29, 2016 by ዘ-ሐበሻ ዛሬ በመላ ኢትዮጵያ የተቀጣጠለው አብዮታዊ አመጽ ባለቤት እራሱ ህዝቡ ነው። እርግጥ ያኛው ወይም ይህኛው ወገን የቀሰቀሰው ነው የምንለው ሳይሆን እራሱ የትግሬው ነጻ አውጭ ቡድን Read More
ነፃ አስተያየቶች ከስልጣንዎ ሲባረሩ እውነቱን ይነግሩናል (ከይገርማል) September 23, 2016 by ዘ-ሐበሻ በወያኔው የዘረኛ አስተዳደር ውስጥ ከፍተኛ ስልጣን ይዘው በህዝብ እምባና ደም ሲቀልዱ የነበሩ በተለያየ ምክንያት የተባረሩ ሰዎች በህዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን በደል ሊያዩ የቻሉት ከስልጣን Read More
ነፃ አስተያየቶች የመተማው “የዘር-ፍጅት” ትርክት በደህንነት ተቋሙ የተቀናበረ ነበር (ዋዜማ ራዲዮ) September 22, 2016 by ዘ-ሐበሻ ዋዜማ ራዲዮ- በቅርቡ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሱዳን ድንበር አቅራቢያ መተማ- ዮሀንስ አካባቢ በትግርኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያውያን ላይ ተፈፀመ የተባለው ዘርን ያማከለ ጥቃት ሆነ ተብሎ በፀጥታ ሰራተኞች Read More
ነፃ አስተያየቶች የወቅቱ የኢትዮጲያ የፖለቲካ ችግር መዘዝ (Root Cause) (አበራ ቱጂ) September 21, 2016 by ዘ-ሐበሻ መስከረም 8 ፣ 2009 ዓ.ምየወቅቱ የኢትዮጲያ የፖለቲካ ችግር መዘዝ (Root Cause) አበራ ቱጂአገራችን ኢትዮጲያ አስቸጋሪና የሚያስጨንቅ የፖለቲካና የአገር አመራር ችግር ውስጥ በገባችበት ወቅት፣ የተለያዩ Read More
ነፃ አስተያየቶች መዋሽት የወያኔ ግፈኞች በተለይ የሚታወቁበት! September 20, 2016 by ዘ-ሐበሻ (ተንሳይት በቃና) ወልቃይትና ጠገዴ በፍጹም የትግራይ ክልል እንዳልነበሩ የሚያሳይ ነው።ይህም “The Book of Axum.. shows a traditional schematic map of Tigray with its city Read More
ነፃ አስተያየቶች ካልፎሂያጁ ማስታወሻ የተቀነጨበ (በ.ሥ) September 16, 2016 by ዘ-ሐበሻ አሪፍ የፍቅር ግጥም ጽፌ ለመለጠፍ አስቤ ነበር፡፡ ግን ብለው ብሠራው “ እኔ እምልሽ ውዴ” ከሚለው ቃል ውጭ ጠብ ሊልኝ አልቻለም፡፡ እኔ እምልሽ ውዴ! ብለው Read More
ነፃ አስተያየቶች ካሚል ሸምሱ እውነት ነጻ ያወጣችው ጀግና (በሱፈቃድ ደረጀ) September 16, 2016 by ዘ-ሐበሻ በሱፈቃድ ደረጀ (besufekadreje@gmail.com) እውነትን መናገር ለራስ ነው የሚያምኑበትን ሳይናገሩ ከመኖር ይሰውረን!!! ከአንድ አመት በፊት ልክ በዛሬዋ እለት ስለ ኡስታዝ ካሚል ሸምሱ የማውቀውን ከመቀሌ ዩኒቨርሲቲ Read More
ቪዲኦ·ነፃ አስተያየቶች Video: ኢትዮጵያን ዛሬም ያለቅሳሉ September 15, 2016 by ዘ-ሐበሻ https://www.youtube.com/watch?v=jrwxi3gsgL4 Read More