ነፃ አስተያየቶች ‘ያልታረሙ አንደበቶች ሀገርን ያዘቅጣሉ!’ – ፀጋዝአብ ለምለም ተስፋይ March 31, 2020 by ዘ-ሐበሻ ፀጋዝአብ ለምለም ተስፋይ- የኢኮኖሚክስ መምህርና ጸሓፊ (ሸክም የበዛበት ትውልድ፡2009 እና የምሥራቃዊት ኮከብ፡ 2010 መጻሕፍት አዘጋጅ) ንግግር በሰው ልጆች ያለፉ፣ ያሉና የሚኖሩ ኹለንተናዊ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና Read More
ነፃ አስተያየቶች የነዳንኤል ክብረትና የኔ – ሁለት አቢይ አህመዶች! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ March 30, 2020 by ዘ-ሐበሻ የጠ/ሚ ዶ/ር አቢይ ምስል በኔ አእምሮ ውስጥና በፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ እንዲሁም በሙሃዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት አእምሮ ውስጥ የሰማይና ምድርን ያህል ልዩነት ማሳየቱ ትልቅ ምሥጢር Read More
ነፃ አስተያየቶች ወሬ ይነዳል።ያናድዳል” – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ March 30, 2020 by ዘ-ሐበሻ ያለ ጊዜው ከሚወስድ ሞት እግዚአብሔር ይጠብቀን።አሜን። መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ (ገላትያ 5 ) ———— 14 ሕግ ሁሉ በአንድ ቃል ይፈጸማልና፥ እርሱም፦ ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ Read More
ነፃ አስተያየቶች ግር ግር ለሌባ ያመቻል! – አገሬ አዲስ March 27, 2020 by ዘ-ሐበሻ መጋቢት 18 ቀን 2012 ዓም(27-03-2020) ባልታሰበና ባልተጠበቀ ሁኔታ በተከሰተ አደጋ የሰው ልጅ ጭንቅና ብርክ ውስጥ ሲገባ የሚይዝ የሚጨብጠውን ያጣና ከቁጥጥር ውጭ ይሆናል።ሽብርና መደናገጥ Read More
ነፃ አስተያየቶች ይድረስ ለመላዉ ለኦሮሞ ነገድ – ሰመረ አለሙ March 26, 2020 by ዘ-ሐበሻ ሰመረ አለሙ(semere.alemu@yahoo.com) ወደ አንተ ወደ ወገናቸዉ ይጠብቀናል፤ ይንከባበከበናል፤ከክፉ ነገር ይከላከለናል፤ ይመግበናል ብለዉ ለትምህርት የሄዱ የኢትዮጵያ ልጆች አንተዉ ክልል እንደወጡ ቀርተዋል ክልልህንም ንጹሃንን አግቶ ቁጭ Read More
ነፃ አስተያየቶች እቺ ወፍ ዘቅዝቃ ነፋች – የአስናቀ ይርጉ ተንኮል ቀስቶ ነኝ (ከባህር ዳር) March 25, 2020 by ዘ-ሐበሻ ጅል ሰው ጅል ነው ጅል ነገር ያመጣል፣ ጅል ነገር አምጥቶ ራሱን አይችልም፣ አነካክቶ ይሄዳል ያንንም ያንንም፡፡È ሲል እንደ ዛሬው በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ምሽት ቤቶች Read More
ነፃ አስተያየቶች የይቅርታ ፖሊቲካና የፍትሕ ነጻነት ወቅታዊ ችግራችን – ቁጥር 2 – ባይሳ ዋቅ-ወያ March 23, 2020 by ዘ-ሐበሻ ቁጥር 2 ባይሳ ዋቅ-ወያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓቢይ የፖሊቲካ ሥልጣኑን ከተረከቡ ወዲህ “መደመርና” “ይቅርታ” የሚባሉ የአማርኛ ቃላት ከምንጊዜም በላይ ገበያ ላይ የዋሉ ናቸው ብል Read More
ነፃ አስተያየቶች “ሰው ካልሞተ ወይ ካልሄደ አይመሰገንም” መባሉ እውነት ነው! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ March 19, 2020 by ዘ-ሐበሻ ዳግማዊ ጉዱ ካሣ (ma74085@gmail.com) እንደመግቢያ፡- ኢትዮጵያን የገጠሟት ነጋዴዎች የለዬላቸው የቀን ጅቦች እንጂ በፍጹም ሰዎች አይደሉም፡፡ ኢትዮጵያን የገጠሟት ፖለቲከኞችም መሠሪ ሆዳሞችና ጎጠኞች አንዳንዶቹም የውጭ ጠላቶቻችን Read More
ነፃ አስተያየቶች “ሸማ በፈርጁ ነው ና የሚለበሰው ፣ ከፈርሃት ይልቅ ሁሉም በየፈርጁ የድርሻውን እየተወጣ ቫይረሱ በሀገሩ ወረርሺኝ እንዳይሆን ይከላከል፡፡ ” – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ March 19, 2020 by ዘ-ሐበሻ መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ ሥለ ሳርስ ኮቪ 2 ወይም ሥለ ኖቭል ኮሮና ቫይረስ ማወቅ ያለብን ወቅታዊ መረጃ በየቀኑ ከሞላው ዓለም ይጎርፋል፡፡ ያለማቋረጥ፡፡ይኸው ዛሬም ፣ ከቻይና Read More
ነፃ አስተያየቶች·ግጥም “ህይወት አጭር ጣፋጪ ና በሥቃይ የተሞላች ናት።” መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ March 14, 2020 by ዘ-ሐበሻ የፅሑፍ መንደርደሪያዎች የፅሑፉ መንደርደሪያዎች ከመፅሐፍ ቅዱስ የተወሰደ ጥቅስ እና “ህይወት” ና “የማይጠገነው ብልሽት “የተሰኙ ግጥሞቼ ናቸው።መልካም ንባብ። 3. አንድ ድርሻ ሁሉን እንዲያገኝ ከፀሐይ በታች Read More
ነፃ አስተያየቶች የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ March 12, 2020 by ዘ-ሐበሻ ADDIS ABABA 25th , March 2020 የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ Read More
ነፃ አስተያየቶች በደንብ ግንዛቤ ያላገኘው በአደዋ ላይ የተጎናጸፍነው ድልና የአፄ ምኒልክ የዘመናዊነት ፖሊሲ መልዕክቱ!! – ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) March 10, 2020 by ዘ-ሐበሻ መጋቢት 10፣ 2020 መግቢያ የአደዋን ድል ምክንያት በማድረግ ሰሞኑን በአገር ቤት፣ በተለይም በአዲስ አበባና በውጭ አገሮች አንዳንድ ከተማዎች በድምቀት ተከብሯል። ይህንን የመሰለውን ለኢትዮጵያውያን ብቻ Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢትዮጵያዊ ምን ይመስላል? – ባይሳ ዋቅ-ወያ March 7, 2020 by ዘ-ሐበሻ የዛሬ ሃምሳ ዓመት ገደማ መሰለኝ የያኔው ወጣት የዩኒቬርሲቲ ተማሪው ኢብሳ ጉተማ “ኢትዮጵያዊው ማን ነው?” በሚል ርዕስ አንድ ጽሁፍ አቅርቦ ለውጥ ፈላጊውን የዩኒቬርሲቲውን ማህበረሰብ ጥም Read More
ነፃ አስተያየቶች ትናንሽና ትላልቅ ጭንቅላቶች!! – ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር) March 5, 2020 by ዘ-ሐበሻ መጋቢት 06፣ 2020 መግቢያ የሰው ልጅ በምድር ላይ ሲኖር የብዙ መቶ ሺሆች ዐመታት ዕድሜ ቢያስቆጥርም ታሪክን መስራት የጀመረው ምናልባትም ከአስር ሺህ ዐመታት ጀምሮ ነው Read More