ነፃ አስተያየቶች በምን እንግባባ .??? – መሰረት ተስፉ April 4, 2021 by ዘ-ሐበሻ መሰረት ተስፉ (Meserettesfu4@gmail.com) ይህን ፅሁፍ እንድከትብ ያነሳሳኝ ዋናው ነገር እርስ በእርስ ለመግባባት በመቸገራችን ምክንያት ኢትዮጵያ ከመቸውም ጊዜ በላይ መስቀለኛ መንገድ ላይ ቆማ ማየቴ ነው። Read More
ነፃ አስተያየቶች “ሶስቱ ሙስኬቶች* (The Three Musketeers) – ከሚክያስ April 4, 2021 by ዘ-ሐበሻ ደጉ የትግራይ ሕዝብ ኢትዮጵያ ከጠላቶችዋ ጥቃት ሲዘነበርባት ከሌላው ሕዝብ ጋር ተባብሮ የተከላከለ ሕዝብ ነው። ሕዝቡ አጼ ዮሃንስን ተከትሎ ደርቡሽን መልሷል, በራስ አሉላ አባነጋ እየተመራም ኢጣልያን Read More
ነፃ አስተያየቶች ብልጽግና ሽኩቻ ላይ አይደለም (አሁንገና ዓለማየሁ) April 3, 2021 by ዘ-ሐበሻ ብዙ ከየዋህነትም በከፋ የፖለቲካ ድንቁርና ላይ ያሉ ሰዎች ብልጽግና እየተሻኮተ ነው የሚል ከንቱ ትንተና ሲሰጡ ይታያሉ። እርግጥ ተከፋይ ካድሬዎቹ ይህንን መሰል ወሬና ትንተና ቢያናፍሱ Read More
ነፃ አስተያየቶች የችግሩን ሰንኮፍ ከስሩ ሳይነቅሉ በአማራ ህዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን ግድያ፤ መፈናቀልና የንብረት ውድመት ማስቆም አይቻልም!!! April 2, 2021 by ዘ-ሐበሻ መሰረት ተስፉ (Meserettesfu4@gmail.com) ሁላችንም እንደምናውቀው በአማራ ህዝብ ላይ እየደረሰ ያለው ጥቃት ሊካድ የማይችልበት ደረጃ ላይ ደርሷል። ይህ ጥቃት የተጀመረው ህወሃት መራሹ ኢህአዴግ ስልጣን በያዘ Read More
ነፃ አስተያየቶች ዜጎችን ከጥቃት ችና ፍጅት መከላከል ብሄራዊ አንድነት እና ደህንነትን መታደግ ነዉ!! April 2, 2021 by ዘ-ሐበሻ በዘመናት ፀረ ብሄራዊ አንድነት እና ህዝባዊ ወገንተኝነትን ወደ ጎን ገፍቶ ለሶስት ሽ ዘመናት ድር እና ማግ ሆኖ የኖረን በሀሰት እና ጥላቻ ትርክት ጨቋኝ እና Read More
ነፃ አስተያየቶች በዓለም ማንኛውም ታሪክ ፤ የግለሰቦች ሚና ትልቅ ሥፍራ አለው – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ April 1, 2021 by ዘ-ሐበሻ እንጉርጉሮ ( ዘለስኛ ) ስማኝ ወዳጄ ምነው ? ዛሬ በ21 ኛው ክ/ዘመን የጥንቱን ሰው በመኮነን የዛሬውን ትውልድ መክሰሱ. ምን ይረባል መዋቀሱ ? ሥማኝ ወዳጄ Read More
ነፃ አስተያየቶች የሰብአዊ መብት ድርጅቶች የተንሸዋረረ እይታ – መላኩ ከኢትዮጵይያ March 31, 2021 by ዘ-ሐበሻ ግጭትና ጦርነት ግጭቶች በፖለቲካ፣ በሃይማኖት፣ በኢኮኖሚ ወይም በሌሎች ምክንያቶች ይፈጠራሉ። ግጭቶች በአግባቡ ካልተፈቱ ወደ ጦርነት ያመራሉ። ጦርነት የመጨረሻውና ከፍተኛው የግጭት ደረጃ ሲሆን የጦር መሳሪያ Read More
ነፃ አስተያየቶች “ውሸት ቁጥር የለውም” እና “አያ ጅቦ – ኦሮሙማ መጣብህ” !! March 30, 2021 by ዘ-ሐበሻ በአዲስ አበባ ከተማ እጅግ ሰፋፊ መሬቶች ላይ የኦሮሞ አርሶ አደር ታላላቅ ሞልና ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል እንዲገነቡ ተፈቀደ አዳነች አበቤ ገንዘብ መውሰድና ሙስና ቁጥር አለው፡፡ Read More
ነፃ አስተያየቶች አንድነት፤ አንድነት ስንል አምሳ ዓመት ሊሆን ነው—ለመተባበር ዘውጋዊ ፖለቲካን የማስወገድ ቆራጠኛነት ያስፈልጋል – አክሎግ ቢራራ (ዶር) March 26, 2021 by ዘ-ሐበሻ አክሎግ ቢራራ (ዶር) ክፍል አንድ እኛ ለኢትዮጵያና ለመላው ሕዝቧ ቆመናል የምንለው ሁሉ አንድነት፤ አንድነት፤ ህብረት፤ ህብረት ስንል ወደ አምሳ ዓመት በመሸጋገር ላይ እንገኛለን። ውጤቱ Read More
ነፃ አስተያየቶች ዐብይ አህመድ ባማራ ሕዝብና ባማራ ልዩ ኃይል ላይ የከፈተው የማጠልሸት ዘመቻና ምክኒያቱ – መስፍን አረጋ March 26, 2021 by ዘ-ሐበሻ ‹‹ያማራ ብሔርተኝነት ለኢትዮጵያ ስጋት ነው‹‹ (ዐብይ አህመድ፣ በድብቅ ከተቀረጸ ቪዲዮ) ”Faild coup in #Ethiopia’s Amhara state was an attempt by ethnic nationalists to restore Read More
ነፃ አስተያየቶች ስለ ዶክተር ዝናቡ እርገጤማ አለመናገር አይቻልም! – አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ) March 25, 2021 by ዘ-ሐበሻ ወደን የማንስቅባቸው ብዙ አጋጣሚዎች መኖራቸውን “ወደው አይስቁ” የሚለው ፈሊጥ ያረጋግጥልናል፡፡ አዎ፣ አንዳንዴ ተገደንም ቢሆን እንስቃለን፡፡ አንገቱ የተቆረጠ ሰው – አሉ ነው – ከሰውነቱ የሚለዬው Read More
ነፃ አስተያየቶች በማንኛውም መንገድ ባህላዊ ታሪካችንን ማውደም የዘረኞች ጎል ነው – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ March 24, 2021 by ዘ-ሐበሻ “የዛሬይቱ ኢትዮጵያ እኮ ፣ በውሥጥና በውጭ ይኼ ሁሉ ግፍ እየተፈፀመባት አልሞት ብላ የምትታገለው በባህላዊ ታሪኳ ጥንካሬ ምክንያት ጭምር ነው ።ጠላቶቿም እኮ በዚሁ በባህላዊ ታሪኳ Read More
ሰብአዊ መብት·ነፃ አስተያየቶች የኦነግ ሥልጣን የመያዣ ስልቶችና ኢትዮጵያን የማፍረስ እቅዱ – ከሚክያስ March 21, 2021 by ዘ-ሐበሻ ኦነግ ማነው? ኦነግ – በጀግናው፣ ታታሪውና ሃገር ወዳዱ ኦሮሞ ሕዝብ ስም አዲስ አበባን ፊንፊኔ ካደረገ በኃላ ኢትዮጵያ መፍረሷን ለማወጅ የሚጠባበቅ ኃይል ነው። ኦነግ የብዙ የኦሮሞ ፖለቲካ ፓርቲዎች Read More
ነፃ አስተያየቶች ጭፍን ድጋፍና ጭፍን ተቃውሞ የኢትዮጵያና የህዝቧ ዋና ጠላቶች ናቸው!!! – መሰረት ተስፉ March 20, 2021 by ዘ-ሐበሻ ፍትሃዊ በሆነ ህግ የተከለከለ እስካልሆነ ድረስ ማንኛውም ሰው የፈለገውን ሃሳብ ብሎም ተግባር የመደገፍ ካልሆነም የመቃወም መብት አለው። ቢፈልግ ቅዱሳንን ካልፈለገ ደግሞ ሃጥዓንን የመደገፍና የመቃወም Read More