ነፃ አስተያየቶች ልዕለ-ኃያልነት (ያስረካቢ፣ ተረካቢና ያረካካቢዎች ትራጄዲ!!) – ቴዎድሮስ ጌታቸው-ድሬዳዋ June 16, 2021 by ዘ-ሐበሻ ከ2021-2024!! ቴዎድሮስ ጌታቸው ባለፈው ሳምንት-ማክሰኞ ‹‹ቀዝቃዛው ርክክብ ወይስ ቀዝቃዛው ጦርነት?›› በሚል፤ ለልዕለ-ኃያልነት ርክክቡ ግብአት የሚሆኑ አንኳር መረጃዎችን ተለዋውጠን ነበር፤ ከነዚህም ውሰጥ ‹‹ዴሞክራቶቹ አይመቿትም›› በሚለው Read More
ነፃ አስተያየቶች·ፖለቲካ አስከፊው አድርባይነት ዛሬም ከዋነኛ የፖለቲካ ደዌዎቻችን አንዱ ሆኖ ቀጥሏል ! – ጠገናው ጎሹ June 13, 2021 by ዘ-ሐበሻ June 13, 2021 ጠገናው ጎሹ በህወሃት የበላይነት እየተመራ ሩብ ምዕተ ዓመት ያስቆጠረው የጎሳ//የቋንቋ አጥንት ስሌት ሥርዓተ ፖለቲካ በተረኞች ኦህዴዳዊያን/ኦሮሙማዊያን የበላይነት እየተመራ እና የወራዳነት ፖለቲካ ጨርሶ በማይሰለቻቸው ብአዴናዊያን አሽከርነት Read More
ነፃ አስተያየቶች እነርሱም እኛን ፤እኛም እነርሱን እንላለን ! – ማላጂ June 12, 2021 by ዘ-ሐበሻ በአገራችን ለረጅም ዓመታት በህዘብ ሠላም መደፍረስ እና የአገር አንድነት ላይ ከፍተኛ ሴራ በራሱ አገሪቷን ሲመራ በነበረ የልማታዊ ዲሞክራሲያዊ መንግስት ይከናወን እንደነበር ዓለም የሚያዉቀዉ ፀሀይ Read More
ነፃ አስተያየቶች የኢትዮ ቴሌኮም ለውጪ ሀገር ድርጅት ይሸጥ ወይስ አይሸጥ ? (መላኩ ከአትላንታ) June 11, 2021 by ዘ-ሐበሻ ሁሌም የሀገራችንን ፖለቲካ የሚዘውረው ህገ መንግስት ላይ በማተኮራችን ፣ የኢኮኖሚ ነክ ጉዳዮችን አናሳና ጥቃቅን ብለን ትኩረት አንሰጣቸውም። ወደ ኢኮኖሚው መስክ ፊትን በማዞር ፣ የኢትዮጲያ Read More
ነፃ አስተያየቶች ፍፁም ሰዎች በሌሉበት ምድር : መሪን ፍፁም ሁን ማለት ተገቢ አይደለም (በአልማዝ አሰፋ – ዘረ ሰው) June 9, 2021 by ዘ-ሐበሻ እኔ በደርግም : በኢህአደግም ሆነ በብልፅግና አስተዳደር ስር ያልኖርኩና የማልኖር: ከዲያስፖራ ሆኜ ከአገርና ከኢትዮጵያ ሕዝብ ፍቅር የተነሳ የታዘብኩትንና የምትታዘበውን በእስተያየት መልክ ማቅረቤ ተገንዛቢ ይሁን:: Read More
ነፃ አስተያየቶች ቀዝቃዛው ርክክብ!! ወይስ ቀዝቃዛው ጦርነት? – ቴዎድሮስ ጌታቸው/ ድሬዳዋ June 8, 2021 by ዘ-ሐበሻ ቀን፡ 01/10/2013 ባለፈው ሳምንት-ሐሙስ ‹‹የዓለም ልዕለ-ኃያልነት ርክክብ እንዴት ይፈፀማል?›› በሚል፤ ጥቂት መረጃዎችን ተለዋውጠን ነበር፤ ከነዚህም ውስጥ ‹‹ከኢራቁ ዘመቻ መልስ!›› በሚለው ንዑስ ርዕስ፤ ትንሹ ቡሽ Read More
ነፃ አስተያየቶች “ይቺ ሌላ ያቺ ሌላ” አሉ አሉ አለቃ ገ/ሃና – አምባቸው ዓለሙ (ከወልዲያ) June 7, 2021 by ዘ-ሐበሻ ሰሞኑን ሽመልስ አብዲሣና አቢይ አህመድ በአማራ ሕዝቦች ላይ እሽቅንድር ብለዋል፡፡ ማለቴ በአማራ ሕዝብ ላይ፡፡ የዘገምተኛው የአማራ “ፕሬዝደንት” አገኘሁ ተሻገር አነጋገር ተጋብቶብኝ ነውና ይቅርታ፡፡ እነዚህ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሀገራችንን ለማዳን ምን ማድረግ ይኖርብናል? – ዶ/ር በቀለ ገሠሠ June 6, 2021 by ዘ-ሐበሻ ዶ/ር በቀለ ገሠሠ (drbekeleg@gmail.com) 1ኛ/ መግቢያ፤ በዉስጥ ወድቀናል። ህዝባችን በእልፍ አእላፍ ታድኖ እየተገደለና ተፈናቅሎ እጅግ በጣም ሲቃይና መከራ በማየት ላይ ይገኛል። በጎረቤቶቻችን ጭምር በዉጪ Read More
ነፃ አስተያየቶች ለአብን ያሉኝ ጥያቄዎችና የእኔ ምኞት! (መሰረት ተስፉ) June 5, 2021 by ዘ-ሐበሻ መሰረት ተስፉ (Meserettesfu4@gmail.com) ባሁኗ ኢትዮጵያ ተጨባጭ ሁኔታ ገዥ የሆነው አስተሳሰብ የብሄር ፖለቲካ እንደሆነ ግልፅ እየሆነ መጥቷል። በዚህም ምክንያት ብዙዎቹ ብሄር ብሄረሰቦች ከአንድ በላይ የሆኑ Read More
ነፃ አስተያየቶች ግራጫ አተያይ – ዶ/ር መኮንን ብሩ June 2, 2021 by ዘ-ሐበሻ ደራሲ አደም ረታ ‘ግራጫ ቃጭሎች’ ሲል የሰየመዉ ልብ ወለድ መፅሐፍ አለዉ። ጥሩ መቸትና ግጭት ያለዉ መፅሐፍ ነዉና ጊዜ ሲኖራችሁ ታነቡት ዘንድ እጋብዛለሁ። የኢትዮጵያ ቋንቋዎች Read More
ነፃ አስተያየቶች ሰርገኛ ወጎች ‘ግብፅ ጠላታችን ምን አመጣዉ?’ – ዶ/ር መኮንን ብሩ May 31, 2021 by ዘ-ሐበሻ ዉይይታቸዉ እንዲያተኩር የፈለጉት አሜሪካ በምትባል ሀብታም ሉዓላዊ ሀገር ያሉ ሴኔተሮች ኢትዮጵያ በምትባል ደሀ ሉዓላዊ ሀገር ላይ ባወጣዉ አስር ምክረ ሐሳብና ማስፈራሪያ ላይ ያተኩራል። በነገራችን Read More
ነፃ አስተያየቶች “ባለቤት ካልጮኸ ገላጋይ አይደርስም ” – ማላጅ May 30, 2021 by ዘ-ሐበሻ የህዝቦች የዘመናት ብሶት እና ጩኸት እንደቁራ ጩኸት ተቆትሯል ፤ የመንግስት ዝምታ ለዘመናት በጥፋተኞች ለተፈፀሙ እና እየሆኑ ላሉት የዜጎች ህይዎት መመሰቃቀል፣ መፈናቀል ፣ሞት እና ስደት Read More
ነፃ አስተያየቶች የሃገራችን ወቅታዊ ሁኔታና ዲፕሎማሲ ከውስጥም እንመልከት! – መላኩ ከአትላንታ May 29, 2021 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጲያ በአለም አቀፋዊ ጫና እንደዚህ ተወጣጥራ ባለችበት ሁኔታ ለሃገራችን ችግር መፍትሄ እኛው ኢትዮጲያውያንና ትውልደ ኢትዮጲያውያን ስለሆንን ፣ ሁላችንም ኢትዮጲያንና ኢትዮጲያን ብቻ በማስቀደም እንደ አድዋው Read More
ነፃ አስተያየቶች ሮፍናን በዚህ ፈታኝ ወቅት – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ May 29, 2021 by ዘ-ሐበሻ ሮፍናን በዚህ ፈታኝ ወቅት ፣ በሰውነት ተፋቅረን ዳግማዊ አደዋን እንድንሰራ ወቅታዊ ጥሪ ያሥተላለፈልን ጀግናችን ነው ። ለሁሉም ጌዜ አለው የእኛን ሰው ፣ አዋከቡት ዘር Read More