ነፃ አስተያየቶች የአፍሪካ የማያባራው ድህነት የሚዘወረው (የሚሽከረከረው) በአውሮፓና በአሜሪካ መንግሥታት አንጎል ውሥጥ ነው August 6, 2021 by ዘ-ሐበሻ መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ አፍሪካ ለምን ደሃ ሆነች የሚል ጥያቄ በዋነኝነት የሚነሳው በራሷ በህዝቦቿ ነው ። በድሀ ህዝቦቿ ። የበለፀጉት አገሮች መንግሥታት አፍሪካ ለምን ደሀ እንደሆነቸ ሥለሚያቁ ይህንን ጥያቄ አያነሱም ። ከምር ተነሥቶ የመወያያ ርእስ እንዲሆንም አይፈልጉም ። አፍሪካ በድኽነት አረንቋ ውሥጥ ዳካሪ የሆነችው በአሜሪካ ና በአንዳንድ የአውሮፖ አገራት መንግሥታት ያልተቋረጠ ብዝበዛ እንደሆነም አያምኑም ። አፍሪካ እሥከዛሬ ከድህነት ያልተላቀቀችው ፣ ባልተቋረጠው የአሜሪካ ና የአውሮፓ ቱጃሮች ብዝበዛ እንደሆነ ግን ይታወቃል ። የአፍሪካ ብዝበዛ እንዳያበራ ዛሬም የሚጥሩት ፣የብዝበዛው ፈጣሪዎች የአሜሪካና Read More
ነፃ አስተያየቶች ያለ ዴሞክራሲያዊ አርበኝነት ዴሞክራሲያዊ ድል አይታሰብም! – ጠገናው ጎሹ August 6, 2021 by ዘ-ሐበሻ August 5, 2021 ጠገናው ጎሹ በአጭርና ቀላል አገላለፅ አርበኝነት (patriotism) ሰፊና ጥልቅ የሆነው የአገር ፍቅር ምንነት፣ ለምንነት፣ እንዴትነት እና ወዴትነት የሚገለለፅበት ሃያል ቃል (ፅንሰ ሃሳብ) Read More
ነፃ አስተያየቶች ፍፁም ነው ዕምነቴ፣ ናዚስት ወያኔ ነው ጠላቴ!!! – መስፍን ማሞ ተሰማ August 3, 2021 by ዘ-ሐበሻ ትግራይ ውስጥ በዕብሪት ተወጥሮ የነበረው ናዚስት የትግራይ ነፃ አውጪ ወንበዴ በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት በሁለት ሳምንት ተወቅጦ እንደ ዱቄት ቢበተንም በዓለም ዐቀፍ የኢትዮጵያ ጠላቶችና በሀገር Read More
ነፃ አስተያየቶች ምን ህዝብ ቢያዉቅ በመንግስት በኩል ያልቅ – ሙላት በላይ August 2, 2021 by ዘ-ሐበሻ ቀን ሀምሌ 20 ቀን 2013 ዓ.ም የኢትዮጵያ ህዝብ ከባንዳዎች ዉጭ ሁሉም በአንድት የሀገሩን ዳር ድንበር አስከባሪ ነዉ፡፡ ምእራባዊያን ግብጽን እና ጣሊያንን እየአፈራረቁ በኢትዮጵያ ላይ Read More
ነፃ አስተያየቶች ባርነት ያረከሰውን አርነት አይቀድሰውም (ከመርሐጽድቅ መኮንን አባይነህ) August 2, 2021 by ዘ-ሐበሻ መግቢያ አብዝቶ ለጀሮ የሚሻክረው ሰሞነኛው የታምራት ላይኔ የነተበ ንግግር ራሱ ‘ተአምር’ የሚያሰኝ ሆኗል፡፡ እንደፈረንጆቹ የዘመን ቀመር ጁላይ 28 ቀን 2021 ለአባይ ሚዲያዋ ጋዜጠኛ፣ መኣዛ Read More
ነፃ አስተያየቶች ይድረስ ለኢትዮጵያ መንግስትና አገር ወዳድ ወገኖቼ – የመጨረሻው ደወል – ከ አባዊርቱ August 2, 2021 by ዘ-ሐበሻ መንደርደርያ! በመጀመርያ ጊዜ ደጉ ብዙ አሳየንና በህይወት እያለሁ፣ ያ በወያኔ አሻጥር በለጋ እድሜው ገና ከመሬት ከፍ ሳይል አገሩንና ወገኑን በጥርጣሬ እንዲያይ ተቀነባብሮበት የነበረው ቄሮ Read More
ነፃ አስተያየቶች ከመጨነቅ የመፍትሄ አካል መሆን – ሽመልስ ወርቅነህ July 30, 2021 by ዘ-ሐበሻ በኢትዮ ሶማሌ ጦርነት ሃረር ነበርኩ የዚያድ ባሬ ወታደሮችና ሰርጎ ገቦች አብዛኛውን የሃረርጌን ክፍለሃገር ተቆጣጥረው እስከ አዋሽ የመጡበትን ሁኔታ አስታውሳለሁ፡ ድሬደዋም እስከ ለገሃሬ ጨርቃ ጨርቅ Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢትዮጵያ የዕንቆቅልሽ ምድር – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ July 28, 2021 by ዘ-ሐበሻ ሐምሌ 21 ቀን 2013ዓ.ም፡፡ ያለንበት ወቅት “አላልኩህም? ምን ብዬህ ነበር? ያልኩት መሬት ጠብ አላለም! ወዘተ.” የሚባልበት እንዳልሆነ አውቃለሁ፡፡ ያ ጊዜ ትንሽ ይቀረዋል፤ ከአንድ ዓመት Read More
ነፃ አስተያየቶች የተነካናኪው ወቅታዊ መልዕክት – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ July 27, 2021 by ዘ-ሐበሻ “የመንፈሥ ኩራት እና የሞራል ልእልና ያለን ኢትዮጵያውያን ሁሉ በአገራችን ጉዳይ ያገባናል።“ “ በአገሬ ጉዳይ ያገባኛል ፤ ተነካናኪም ነኝ ። “ “ በልጅ እያመካኙ አንጉተው ሲበሉ እያየሁ ለምን ዝም እላለሁ ?! “ እንላለን ። በአገረህ ጉዳይ ያገባኛል ካልክና በተለያየ መንገድ ግለሰብን ፤ ህዝብ ና አገርን ከሚጎዶት ህሊና ቢስ የገዛ Read More
ነፃ አስተያየቶች ያመመን ያለዉ የአድርባይነት እና ጥላቻ ሰንኮፍ ነዉ ! – ማላጂ July 24, 2021 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያ አገራችን በምስራቅ አግሪካ ቀንድ በመልካ ምድር አቀማመጧ፣ባላት የተፈጥሮ መስህብ ፣ የባህል፣ የቋንቋ…እንዲሁም ቀደምት ዓያቶቻችን ለራሳቸዉ፣ ለአገራቸዉ እና ለመላዉ ዓለም የነበራቸዉ ዕይታ በራስ የመተማመን ላይ የተመሰረተ Read More
ነፃ አስተያየቶች አጭር ግልጽ መልዕክት ለክቡር ጀነራል ተፈራ ማሞ – መስፍን አረጋ July 23, 2021 by ዘ-ሐበሻ ክቡር ጀነራል ተፈራ ማሞ፡፡ የአማራን ሕዝብ በተመለከተ ሰው በጠፋበት ሰው ሁነው በመገኘት ያማራን ልዩ ኃይል ለመምራት ፈቃደኛ በመሆንወ ከፍተኛ አክብሮቴን ልገልጽልወት እወዳለሁ፡፡ እግረ መንገዴን Read More
ነፃ አስተያየቶች ሙሥና የብልፅግና ፀር ነውና “ይበቃል ! “ ልንለው ይገባናል (አባ መላ ዘ አብደናጎ) July 23, 2021 by ዘ-ሐበሻ የተቀናጀ እና እንደ ህጋዊ አሰራር የሚቆጠር ሌብነት በፊደራል ና በክልል ገቢ ሰብሳቢ መሥሪያ ቤቶች እና በመንግስት የልማት ድርጅቶች እንደሚሥተዋል ለአዲሱ ለብልፅግና መንግስት የተሰወረ አይደለምና Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢትዮጵያ ያልታሰበ እድል አግኝታለች–ይህንን ወርቃማ እድል ደግሞ እናባክነው ይሆን? (አክሎግ ቢራራ (ዶር)) July 21, 2021 by ዘ-ሐበሻ አክሎግ ቢራራ (ዶር) ጽሁፎቸን ለምትከታተሉ ለማስታወስ ከዚህ በፊት “አንድነት፤ አንድነት ስንል ከአርባ ዓመታት በላይ አሳልፈናል” በሚል ርእስ፤ ሰፊ ትንተናና ምክሮችን አቅርቤ ነበር። ያ ስላልተሰራበት፤ የኢትዮጵያ ህልውና ደግሞ እንቅልፍ የሚነሳ ስለሆነና እድል Read More
ነፃ አስተያየቶች በቅሎ ገመዱን በጠሰ ሲባል እንጀራው አሳጠረ ይባላል – ታጠቅ መ.ዙርጋ July 20, 2021 by ዘ-ሐበሻ 20 July 2021 ማሳሰቤያ ፦ በዚህ ጽሁፍ እንግሊዝኛ የተጠቀምኩበት ክፍል አለ ። ከቋንቋዬ እንግሊዝኛውን አስበልጬ ወይም መርጬ ሳይሆን ፤ ይህ ለመጻፍ ምክንያት የሆኑኝ ወጣቶች Read More