ነፃ አስተያየቶች “ብረት እና ርስት -(ብር)-” በአቢሲንያ – ማላጂ August 17, 2021 by ዘ-ሐበሻ በዳማት (አበሻ) ምድር ላይ ርስት እና ብረት ምን ማለት እንደሆነ የዚህን ህዝብ ባህል እና ማንነት መግለፅ ለቀባሪ ማርዳት ከመሆኑ በላይ ፤ መድከም ነዉ፡፡ በኢጣሊያ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሰው የአፈር ውጤት ነው ፡፡ አገር ደግሞ የተሰዳጁ ሰው ውጤት ናት . ( እናም ድንች ቢናገር ምን ይገርማል ? ) August 16, 2021 by ዘ-ሐበሻ መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ መቆዘምያ የድንቾች ቅዱስ መጽሐፍ ከትንቢተ መዋሰዕት የተወሰደ ጥቅስ ምዕራፍ 26 እንዴትያምርብናል? በሚሞቅ ለስላሳ አፈር ውስጥ ተኝቶ የሰው ልጆችን መጠበቅ ! ከፈጠረንአምላክትዕዛዝ አለመውጣት ምንኛ ውብ ነው ! ከመጀመሪያው የክፉዎችን ጎዳና ዘግቷልናል ፡፡ 13 . በጠዋት የወፎች መዝሙር ወደጆሮአችን ፤ በምሽትም ጓጉነቸሮች ሊሞቁን በምድር ውስጥ ይጠጉናል ፡፡ 14 . ሁላችንም Read More
ነፃ አስተያየቶች የናዚስት ትህነግ 3ቱ የህልውና መሰረቶች! [መስፍን ማሞ ተሰማ] August 14, 2021 by ዘ-ሐበሻ ጦርነት ሠላም ነው። ነፃነት ባርነት ነው። ድንቁርና ጥንካሬ ነው። **** WAR IS PEACE. FREEDOM IS SLAVERY. IGNORANCE IS STRENGTH. **** ጆርጅ ኦርዌል 1984 ብሎ Read More
ነፃ አስተያየቶች ባዶ ድምር እያስከተለ ያለዉ መዘዝ(ባድ -መዘዝ) ! – ማላጂ August 14, 2021 by ዘ-ሐበሻ የአዞ ዕንባ ከሚያነቡት አደናጋሪዎች በየጊዜዉ ከሚሰነዘሩ የማዘናጊያ ቃላት ጋጋታ ከአለፈዉ አለመማር ከፍተኛ ዋጋ የሚያስከፍል የባዶነት ድምር ማሳያ መሆኑን በመረዳት ካአለፉት ስህተተቶች የምንማርበት ጊዜ አሁን Read More
ነፃ አስተያየቶች የምእራባዊያን እርዳታ ዓላማ የራሳቸዉን ጥቅም ማሰከበር ብቻ ነዉ – ሙላት በላይ August 13, 2021 by ዘ-ሐበሻ ቢታሰብበት ምእራብ አዉሮፓዊያን አፍሪካን ለመቀራመትበአእምሮአቸዉ ስለዉእና አቅደዉ በተነሱበት ወቅት ለወረራ ጉዞአቸዉ እንቅፋት በመሆን ለዓለም ትቁር ሀዝቦች የፃነት ችቦአብሪ ናት፡፡ በመሆኑም ኢትዮጵያ በዓለም ገጽ ከጠፉት Read More
ነፃ አስተያየቶች ያብይ አሕመድ ውሃ ቅዳ ውሃ መልስ – መስፍን አረጋ August 13, 2021 by ዘ-ሐበሻ ወያኔ በሰሜን እዝ ላይ ለፈጸመው ጭፍጨፋ ዋናው ተጠያቂ ወያኔ ሳይሆን የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ የሆነው ዐብይ አሕመድ ነው፡፡ ተጠያቂ የሆነበት ምክኒያነት ደግሞ ወይም ከወያኔ Read More
ነፃ አስተያየቶች ጠቢቡ ሰለሞን የፈተናት ሴትና ኢትዮጵያን ለማፍረስ የሚፎክሩት እርጉሞች! – በበላይነህ አባተ August 11, 2021 by ዘ-ሐበሻ በበላይነህ አባተ abatebelai@yahoo.com ተሰው ልጅ የሥነ ልቦና ቀውሶች ሁሉ የዝቅተኝነት መንፈስን የሚያህል አደገኛና እርኩስ መንፈስ የለም፡፡ የመንፈስ መፍዘዝ (ዲፕሬሽን) ያለበት ሰው ራሱን ሊያጠፋ ይችላል፡፡ Read More
ነፃ አስተያየቶች ለመንግስት (በጠቅላይ ሚንስትር ጽ/ቤት ደረጃ)፣ ለባህል ሚንስቴር፣ . .. ለሚመለከተው ሁሉ! – ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ August 10, 2021 by ዘ-ሐበሻ ግላዊ ምስል . . . ደራርቱን ስለሀገር ፍቅሯ አላማትም፡፡ ገና ሳውቃት . . . . ባርሴሎና ላይ አረንጓዴና ቀይ ለብሳ ስትሮጥ ጀምሮ. . . Read More
ነፃ አስተያየቶች አንዳርጋቸው ጽጌ ሣይቀር የሚሣለቅበት አማራ ይህችን የጨለማ ዘመን ካለፈ ምንም አይል – ሥርጉት ካሣሁን (አዲስ አበባ) August 10, 2021 by ዘ-ሐበሻ ይሄ “እንደሠራ አይገድል” የሚባል አማርኛ አንዳርጋቸው ጽጌን የመሳሰሉ የታሪክ ዝቃጮችንና በሞቀበት ዘፋኞችን ለመግለጽ ምንኛ ክርክም ያለ ውብ ገላጭ መሰላችሁ! ብዙ ነገሮች አጀማመራቸው ቢያምር አጨራረሳቸው Read More
ነፃ አስተያየቶች እሞኝ ደጃፍ ሞፈር ይቆረጣል – አምባቸው ዓለሙ (ከወልዲያ) August 9, 2021 by ዘ-ሐበሻ ከሣምንት በላይ አምጬ የወለድኩትን እጅግ አነስተኛ የመጻፍ ፍላጎት አክብሮ ይህችን ጦማር የሚያነብልኝ አንድ ሰው እንኳን ባገኝ ደስታየ ከፍተኛ ነው፡፡ የተከመረብን አጠቃላይና ሁልአቀፍ ችግራችን መፍትሔው Read More
ነፃ አስተያየቶች ክልል በሕገመንግስታዊ ድሞክራሲ ካልጠፋ በዘረኝነት መንገስት ለሰላም የለም ተስፋ August 9, 2021 by ዘ-ሐበሻ ለኢትዮጵያችን ብልፅግናና ሰላም ሕገመንግስታዊ ድሞክራሲ ይተግበር፣ የዘረኝነት አባት ክሊል ይዉደም፣ ስልጣንም ይገርሰስ። ክልል የመለስ አገር አፍራሸ መርገምት ፤ የችግሮቹ ሰንኮፍና በዲሞክራሲመፍትሔዎች በአካባቢዬ ካላት አንድ ካህን ጋር ስለ ክልል ስንወያይ እንዲህ አሉ ፡፡ ክልል ማለት መጋረጃ ፣ ሽፋን ፣ ላለመታየት መከለል ማለት ነው ሲሉ Read More
ነፃ አስተያየቶች ህወሓት የበግ ለምድ ያጠለቀ ተኩላ ባህሪያትን የተላበሰ ተቸካይ ስብስብ ስለሆነ እጅግ ከፍተኛ የሆነ ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል!!! August 9, 2021 by ዘ-ሐበሻ ህወሃት አዲስ ሃሳብ የሌለው፤ በድሮ በሬ የሚያርስ፤ ተቸካይ ስብስብ ሆኗል። የበግ ለምድ ያጠለቀ ተኩላ ባህሪያትን የተላበሰ ስለሆነም የሚፈልገውን እስኪያገኝ ድረስ ህዝባዊ መስሎ ቀርቦ ከጥቂት Read More
ነፃ አስተያየቶች ” ፀረ _ሙሥና አብዮት አሁኑኑ ! ” ( አባ መላ ዘ አብደናጎ ) August 8, 2021 by ዘ-ሐበሻ ” ወደሽ ከገባሽ ቢረግጡሽ አይክፋሽ ። ” ይላሉ አበው ። ጥፋትን አውቆ ወዶና ፈቅዶ ወደጥፋት የገባ ወይም የዘንዶ ጉድጎድን በእጄ ካለካው ብሎ ዘው ብሎ Read More
ነፃ አስተያየቶች ትህነግ ከትግራይ ትውጣ!በትህነግ ስብዓዊ ጋሻነት የተያዘው ትግራዋይ ነፃ ይውጣ!የኢኮኖሚ አሻጥር ይብቃ August 7, 2021 by ዘ-ሐበሻ ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ) የአሜሪካ ፕሬዤዳንት ጆባይደን፣ የግብጽ ፕሬዤዳንት አብዱል ፈታ አል ሲሲ፣ የሱዳን ፕሬዤዳንት አብደላ ሃምዶክ፣ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ፣ Read More