ጋዜጣዊ መግለጫዎች ዐማራ ሕዝብ ድርጅት (ዐሕድ) መግለጫ February 3, 2023 by ዘ-ሐበሻ 02.02.2023 በኦነግ ኦሕዴድ አቢይ አሕመድ አሊ መሪነት የሚዘወረዉ የባንቱስታን አፓርታይድ የጎሣ ፌደረአሊዝም በኢትዮጵያ በአሁኑ ጊዜ እየፈጸመ ያለዉን ኢሰባዊ ድርጊት፣ አፈና፣ ማፈናቀል ወረራና ሁሉም የኛ Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች በሰሜን አሜሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ምሁራን፣ የኢትዮጵያ የውይይትና መፍትሄ መድረክ (EDF) እና እምቢልታ ድርጅት በጋራ ያወጡት መግለጫ February 1, 2023 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ፤የውዪዪትና፤መፍትሔ፤መድረክ Ethiopian Dialogue Forum 9900 Greenbelt RD. E#343 – Lanham, MD 20706 ። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ላይ የደረሰውን ፖለቲካዊ ጥቃት በጥብቅ እናወግዛለን! ቀን Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ January 26, 2023 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ አባ ሳዊሮስ፣ አባ ኤዎስጣቴዎስ ፣ አባ ዜና ማርቆስና በእነሱ የተሾሙ 25 መነኮሳት ሕዝበ ክርስቲያንን በማታለል የክህደት እና የኑፋቄ Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች ጉዳዩ፦ የወልቃይት፤ ጠገዴ፤ ጠለምት፣ ሰቲት ሁመራ እና ራያ ጉዳይ የፍትህ እና የማንነት ጥያቄ ነው። January 6, 2023 by ዘ-ሐበሻ ታህሣስ 28 ቀን 2015 ዓ.ም. (January 5, 2023) ኢ.ፌ.ዴ.ሪ. የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ፣ አቶ ለታገሠ ጫፎ ኢትዮጵያ የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ፣ Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች ጥብቅ ማሳሳቢያ ለወልቃይት ጠለምትና ጠገዴ! – ዐማራ ሕዝብ ድርጅት (ዐሕድ) January 4, 2023 by ዘ-ሐበሻ 04.01.2023 የኦነጉ አቢይ አሕመድ በአዉሮፓ ሕብረትና አሜሪካ የተቀነባበረ ሴራ ለቅጥረኛቸዉ ወያኔ አረመኔ ትግሬ ወልቃይት ጠለምትን መልሶ እንዲሰጥ በታዘዘዉ መሠረት ሊያስረክብ፤ የማይካድራ፣ የጠገዴ፣ የሑመራና ጠለምት Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች ለዐማራ ሕዝብ፣ ለዐማራ ክልላዊ መንግሥትና፣ ለዐማራ ብልፅግና ፓርቲ የቀረበ የፍትሕ ጥሪ! January 3, 2023 by ዘ-ሐበሻ (ለሕዝብና የታሪክ ፍርድ የሚቀመጥ) Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች የአማራውን ሕዝብ እንባ ጠባቂዎች ከጽንፈኛው ኦነግ ሸኔ በማመሳሰል በጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ የተሰነዘረውን የእብሪት ዛቻ በመቃወም የተሰጠ መግለጫና የትግል ጥሪ December 23, 2022 by ዘ-ሐበሻ December 23, 2022 Vision Ethiopia መግለጫና የትግል ጥሪ የአማራው ሕዝብ ተወላጆች በኦሮሚያ ክልል፣ በቤኒ ሻንጉል ጉሙዝና በሌሎች የኢትዮጵያ ክፍሎች በተደጋጋሚ በዘር ላይ ያተኮረ ጭፍጨፋ Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች ለዶ/ር አብይና ብልጽግና ፓርቲ እጅግ አሰቸኳይ የዜጎች እልቂት መፍትሄ መልክት December 21, 2022 by ዘ-ሐበሻ ዲሰምበር 21/2022 ሃገራችን ኢትዮጲያ በከፍተኛ ድህነቷና የመልካም አስተዳደር ጉድለቷ ላይ የርስበርስ ጦርነት በተለየ የሰላማዊ ዜጎች ዘር ተኮር ጭፍጨፋ የሴቶች መደፈርና ማፈናቀል በመባባስ ላይ ነው Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች በአዲስ አበባ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የተሰጠ መግለጫ December 11, 2022 by ዘ-ሐበሻ ላለፉት ሶስት አስርተ አመታት በሃገራችን ሰፍኖ የኖረውን የአፓርታይድ አገዛዝ ለውጦ ዲሞክራሲያዊ ሥርአትን በማስፈን እኩልነትና ፍትሃዊነትን ለማረጋገጥ እንደሀገር በርካታ መስዋዕትነት የተከፈለ እና በብዙ ውጣውረዶች ውስጥ Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች በወለጋ ኦሮምያ ክልል በንፁሃን የአማራ ተወላጆች ላይ የሚካሄደው የዘር ጭፍጨፋ ከመቸውም በላይ አሳስቦናል December 6, 2022 by ዘ-ሐበሻ ህዳር 26፣ 2015 (December 5, 2022) ለክቡር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሳዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚ/ር አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ጉዳዩ፡ በኦሮምያ እና በቤንሻንጉል በንፁሃን የአማራ Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች የዐማራ የህልውና ትግል መርህ የትግል ጥሪ December 4, 2022 by ዘ-ሐበሻ የዐማራ የህልውና ትግል መርህ Comb (1) ዐራውን መፍጀትና አገር አልባ ማድረግ፣ የቅኝ ግዛት ሕልማቸው ያልተሳካላቸው ፋሽስት ጣልያኖች ኢትዮጵያን ለመቆጣጠር የወጠኑት ዕቅድ ነበር። በጽኑ የሉዓላዊነት Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች ያሳለፈነው ምዕራፍ ላይደገም ተደርጎ መቋጨት ይኖርበታል November 5, 2022 by ዘ-ሐበሻ በኢትዮጵያ ፌደራላዊ መንግስትና በህውሀት መካከል በደቡብ አፍሪካ በተደረሰው የሰላም ስምምነት ደስታችንን እየገለፅን ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ ያላችሁ ለማለት እንወዳለን። በዚህ ስምምነት የአፍሪካ ህብረት መሪዎችና Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች ለዘላቂ ሰላም ትክክለኛ የዐማራ ሕዝብ ወኪል ተደራዳሪ ሆኖ እንዲቀርብ ማመቻቸት ግድ ይላል! November 5, 2022 by ዘ-ሐበሻ ብልፅግና ከሕወሓት ጋር በሚያደርገው ድርደር ዐማራን በመወከል በተደራዳሪነት የተመረጡትና በግለሰብ ደረጃ ራሳቸውን የወከሉት አቶ ቴዎድሮስ ትርፌ፣ ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ፣ ጀኔራል ተፈራ ማሞና ዶክተር ወንድወሰን Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች የአማራ እጣ ፈንታ በራሱ ወኪሎች እንጂ በሌሎች አይወሰንም!! – የአማራ ኅብረት በሙኒክ (ጀርመን) October 24, 2022 by ዘ-ሐበሻ የአማራ ኅብረት በሙኒክ (ጀርመን) Amhara Union in München (Deutschland) የአቋም መግለጫ የሕወኃት ዘረኛ ቡድን በኦነግ አጃቢነት መንበረ ሥልጣኑን ከተቆጣጠረብት ጊዜ አንስቶ የአማራ ሕብረተሰብ በጠላትነት Read More