ዲሰምበር 21/2022
ሃገራችን ኢትዮጲያ በከፍተኛ ድህነቷና የመልካም አስተዳደር ጉድለቷ ላይ የርስበርስ ጦርነት በተለየ የሰላማዊ ዜጎች ዘር ተኮር ጭፍጨፋ የሴቶች መደፈርና ማፈናቀል በመባባስ ላይ ነው ::
ለዚህ የከፋ ድርጊትፓርቲዎና መንግስትዎ የሚያላክከው ሸኔ በሚል የዳቦ ስም በሚታውቀው የኦሮሞ ነጻነት ወይም በቅርቡ የኦርሞ ነጻነት ሰራዊት OLA ተብሎ በኦሮሞ ክልል የሚንቀሳቀሰው ቡድንን ነው:: ጭራሽም ቡድኑ በመቶ ሺዎች በሚገባ የሰለጠኑ የኦርሞ ልዩ ሃይል አባላት ከነትጥቃቸው የተቀላቀሉት ሲሆን ዜጎች በቀን ሁለት ጊዜ ለሁለት ሃይሎች ግብር በመክፈል ለማምለጥ ቢሞክሩም ብዙሃኑ በጭንቀት ጫካ ማደር ከከረሙ ሰነበተ::
ምንም ጥርጥር የሌ ው የኦሮሞ ነጻነት ይገባ ዘንድ ከነለማ መገርሳ በፊት የኦርሞ ትግል መስራች ቄስ ጉዲና ቱምሳ ደቀመዛሙር ለመለስ ዜናዊ ኦነግ ይገባ ዘንድ ብዙ መጣራቸው ሚኒሶታና ሚድዌዌስት ያሉ የኦርሞ ፓስተሮች ብዙ ሚና ተጫውተዋል በጣምየሚያሳዝነው ያ ሁሉ የኦሮሞ ልዩ ሃይል በመቶሺዎች የኦርሞን ነጻነት ጦርን ተቀላቅሎ ለመንግስት ጦር ጋር በሰላምዊ ዜጎች ጭፍጨፋ የሚካሰሱት ሳይንስ በባህላዊ መልኩ ወገ የሚጠብቀው በጣም አናሳ ቁጥር ያለው ፋኖን ወራሪ ብሎ መክሰሱ እጅግ ያስተሳስባል::
ምንም ምስጢር የሌለው የኦሮሞ ብልጽግና ብዙሃኑ አባላት በጠየቁት መሰረት ህዝባችንን ከመታረድ ይተርፍ ዘንድ ብልጽግና ድርድር በብዙዎቹ የኦነግ መሪ ተደርገው በሚታወቁት የቁም እስር ላይ ካሉት ዳውድ ኢብሳ ጋር ባፋጣኝ ይጀመር ዘንድ የግድ ነው:: በኦርሞ ትግል አንጃ በሃይማኖት በዘር መኖሩ የማይካድ ሲሆን የሙስሊም ኦሮሞውችን ልብ ለመግዛት ፍሬውን ወደ ዳውድ የቀየሩት ኦቦ ዳውድ ኢብሳ ስምምነቱን ቢፈጽሙ ራሱ ዘመዳቸው የሆነው ከዳውድ ኢብሳ መረጃ ያገኛል የተባለው ድሪባ ኩምሳ ጃል መሮም ስምምነት እንደሚቀበል ይታመናልና የቸገረው እርጉዝ ያገባል እንዲሉ ሰሞኑን ታዋቂው ጋዤጠና ተመስገን ደሳለኝ የደገፈው ይህ ድርድር መፍትሄ እንደሚሆን ይታመናል::
ፓስተር ዲጎኔ ሞረቴው ከሚድ ዌስት አሜሪካ