ዜና የአፀፋ እርምጃ ለመውሰድ እንገደዳለን‼️ አስረስ ማረ ዳምጤ November 28, 2024 by ዘ-ሐበሻ የብልፅግና ወራሪ ሰራዊት የጦርነቱን ገፅታ ሙሉ ለሙሉ መቀዬር ፈልጎ ሁሉን አቀፍ ፀረ-ህዝብ እርምጃ መውሰድ ከጀመረ ሰነባብቷል። ያልታጠቁ ሲቪሊያንን መጨፍጨፍ፣ የአርሶ አደር ሰብል ማውደም፣ የእምነት Read More
ዜና በአማራ ክልል 4,5 ሚሊየን ሕጻናት በጦርነቱ ከትምህርት ውጪ ሆነዋል November 28, 2024 by ዘ-ሐበሻ በአማራ ክልል በፌደራል መንግሥት ሠራዊትና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል በሚካሄደው ግጭት 4,5 ሚሊየን ሕጻናት በጦርነቱ ከትምህርት ገበታ ውጪ መሆናቸው ተገለጸ። መምህራን መሰደዳቸው እንዲሁም ቀየው በጦርነት Read More
ዜና በጎንደርና በጎጃም የፋኖ ውጊያ / ኤርትራ አብይና ኢትዮጵያን ከሰሰች / “ጌታቸው ፕሬዚዳንት አይደለም ” ህወሓት November 28, 2024 by ዘ-ሐበሻ በጎንደርና በጎጃም የፋኖ ውጊያ / ኤርትራ አብይና ኢትዮጵያን ከሰሰች / “ጌታቸው ፕሬዚዳንት አይደለም ” ህወሓት https://youtu.be/03PFz–eTiY?si=ol2a6XuTQTB6e9ay Read More
ዜና አቶ አብነት ገብረመስቀል ከሁለት ቢሊየን ብር በላይ የትርፍ ድርሻ ቢከፈላቸውም በአሁን ሰአት ግን ሰባራ ሳንቲም በባንክ ሒሳባቸው ውስጥ የለም ሲሉ ሼህ መሐመድ ለፍርድ ቤት ገለፁ November 28, 2024 by ዘ-ሐበሻ ሼኩ ይህን የገለፁት አቶ አብነትገብረመስቀል የገንዘብ እግድ ይነሳልእ ብለው ባቀረቡት ማመልከቻ ላይ በሰጡት መልስ ነው ። አቶ አብነት ገብረመስቀል ከዚህ በፊት ለከፍተኛ ፍርድ ቤት Read More
ዜና የሺ ደመላሽ – ሐበሻ | Yeshi Demelash – Habesha (Official Music) November 27, 2024 by ዘ-ሐበሻ https://youtu.be/UH9k37Z2I2E?si=HswDYzB2N0X6DGVU “Yeshi Demelash – FANO (Official Music).” If this is a specific song or video, it appears to be related to Yeshi Demelash, who Read More
ሰብአዊ መብት·ዜና መምህርት መስከረም አበራ በቀረበባት የኮምፒውተር ወንጀል ክስ የአንድ ዓመት ከ4 ወራት እስር ተፈረደባት November 26, 2024 by ዘ-ሐበሻ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ትናንት ሕዳር 16 ቀን 2017 ዓ.ም በዋለው ችሎት መምህርት መስከረም አበራ በተከሰሰችበት የኮምፒውተር ወንጀል ጥፋተኛ ተብላ የ1 ዓመት ከ4 ወር Read More
ዜና በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች መምህራን ከደሞዝ ክፍያ ጋር በተያያዘ አድማ ላይ ናቸው November 25, 2024 by ዘ-ሐበሻ ዋዜማ- በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን፣ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን እንዲሁም በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀዲያ ዞን፣ የጥቅምት ወር ደምወዝ አልተከፈለንም ያሉ መምህራን፣ የሥራ Read More
ዜና·የመጽሐፍ ግምገማ ትዉስታዎቼ ፡ ስለ መሬት ይዞታና የተለያዩ ፖለቲካዊና አገራዊ ጉዳዮች- ደራሲ፡ አለም አንተ ገብረስላሴ November 24, 2024 by ዘ-ሐበሻ የመፅሃፉ ርእስ፡ ትዉስታዎቼ ፡ ስለ መሬት ይዞታና የተለያዩ ፖለቲካዊና አገራዊ ጉዳዮች ደራሲ፡ አለም አንተ ገብረስላሴ አሳታሚ፡ ቀይ ባህር አሳታሚ (Red Sea Press) የገፅ ብዛት፡ Read More
ዜና ህበረታችን – የግፎች ሁሉ ጥግ በኢትዮጵያ ሰማይ ስር – በገለታው ዘለቀ November 23, 2024 by ዘ-ሐበሻ ህበረታችን – የግፎች ሁሉ ጥግ በኢትዮጵያ ሰማይ ስር – በገለታው ዘለቀ Read More
ከታሪክ ማህደር·ዜና ከባሮ ቱምሳ እስከ ሐጫሉ ሁንዴሳ፤ ከደረጀ አማረ ተስፋ እስከ በቲ ኡርጌሳ የኦሮሞ ፖለቲከኞች ርስ በርስ በተገዳደሉ ቁጥር በአማራ እየተመካኘ በአማራ ላይ ሲካሄድ የኖረው የዘር ፍጅት! November 22, 2024 by ዘ-ሐበሻ ከአቻምየለህ ታምሩ! ክፍል ፩] የዐቢይ አሕመድ የአፓርታይድ አገዛዝ በሚቆጣጠረው በሸዋ ምድር በደራ ወረዳ ከሁለት ወራት በፊት ደረጀ አማረ ተስፋ የሚባል እና የ10ኛ ክፍል ወጣት Read More
ዜና የፋኖ ኮማንዶዎች የሌሊት ውጊያ በጎጃም / በአዲስ አበባ ጎሮ ምን ተከሰተ ?/ የትግራይ ተዋጊዎች ትጥቅ ሊፈቱ ነው November 20, 2024 by ዘ-ሐበሻ የፋኖ ኮማንዶዎች የሌሊት ውጊያ በጎጃም / በአዲስ አበባ ጎሮ ምን ተከሰተ ?/ የትግራይ ተዋጊዎች ትጥቅ ሊፈቱ ነው Read More
ዜና የወጣቷ ሄርሜላ መስፍን አስደናቂ ንግግር በነጩ ቤተ መንግስት :: “አባቶች ውጡ November 19, 2024 by ዘ-ሐበሻ የወጣቷ ሄርሜላ መስፍን አስደናቂ ንግግር በነጩ ቤተ መንግስት :: “አባቶች ውጡ Read More
ዜና ከባድ ውጊያ ጎንደር ፣ ጎጃምና ሸዋ : “አብራችሁኝ ተደሰቱ” ዐብይ አህመድ : ጌታቸው ረዳ ስለወልቃይትና ኤርትራና November 18, 2024 by ዘ-ሐበሻ ከባድ ውጊያ ጎንደር ፣ ጎጃምና ሸዋ : “አብራችሁኝ ተደሰቱ” ዐብይ አህመድ : ጌታቸው ረዳ ስለወልቃይትና ኤርትራና Read More
ዜና የአማራ ፋኖ በጎጃም ባደረገው ተጋድሎ እደሚታወቀው የጦር ሊኮፍተር መቶ መጣሉ ይታወቃል። November 18, 2024 by ዘ-ሐበሻ ➽ #ሰበር_መረጃ ➽የአማራ ፋኖ በጎጃም ባደረገው ተጋድሎ ➽እደሚታወቀው የጦር ሊኮፍተር መቶ መጣሉ ይታወቃል። ➽ይሁን እንጅ የውሸት ፕሮፖጋንዳ መግለጫ በኮሰመነው የመከላከያ ተቋም በኩል ተሰጥቷል ➽እነሆ Read More