ተዋሕዶን ለማወክ የሚፈጸመው የአቢይ አህመድ መንግሥታዊ ሽብር በደል እስከ መቼ?
በተለይ የአደባባይ በዐላቷን ለማወክ የሚሠራው በደል መቼ የተጀመረ ነው? (ከአሁንገና ዓለማየሁ) ይህን ጽሑፍ ለመጻፍ ያነሳሳኝ የጥምቀትን በዐል መቃረብ አስታክኮ ሲፈጸም ያስተዋልኩት የተለመደው ሕዝብን የማሸበር እና የ ማስጨነቅ ድርጊት ነው። ብዙ ሰዎች የተዋሕዶ ክርስትናን የማዋከቡን ሂደት አቢይ አህመድ የጀመረው የሚመስላቸው አሉ። እርግጥ