Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 48

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

በአሁን ሰዓት የኢትዮጵያ ህልውና አደጋዎች

1. ብቃት አልባው ጠ/ሚ 2. የበሰበሰው በሙስና የዘቀጠው እና የመከነው ብልጽግና ፓርቲ የመንግሰትን የማስፈጸም አቅም ማሳጣቱ 3. በበቀል ስሜት ጠላቴ ያለውን የአማራን ህዝብ ሊፈጅ ከእነትጥቁ ገብቶ ዘር ማጥፋት በመንግሰት መዋቅራዊ ድጋፍ እየፈጸመ

እያመመን መጣ! – በቦቆቅሳ ሉባክ

ታህሣሥ 2015 ቂምን ሻረውና ፣ ወይ ፍቅርን አንግሠው ሁለት ሆኖ አያውቅም፣ አንድ ነው አንድ ሰው፡፡ ቴዲ አፍሮ 2014 ዓ.ም. (እያመመው መጣ ቁ. 2) ‹‹በብልህ ላይ ያለ ድንቁርና ተራራ ያህላል›› ይላሉ አበው በምሳሌ ከአንዳንድ በአክብሮት ከሚታዩ የማሕበረስብ አባላት

ጭራቅ አሕመድ፤ እኩይ አዟሪት የገባ ኦነጋዊ አውሬ

ያንድ ብሔር አባል አለመሆኑ የሚጠረጠር ግለሰብ የዚያ ብሔር ብሔርተኛ ከሆነ፣  ጥርጣሬውን ለማስወገድ ሲል ብቻ ማናቸውንም አረመኔያዊ ድርጊት ለመፈጸም ቅንጣት አያቅማማም፡፡  ሂትለር ይሁዳወችን ያለ ርኅራኄ የጨፈጨፈበት አንዱ ምክኒያት፣ የይሁዳ ደም አለበት የሚባለውን ጭምጭምታ ለማስተባበል ነበር፡፡

ሕዝብን ሊያፋጁ የተነሱ የጉግ ማንጉጉ መንግስታት ተላላኪዎች!! – ተዘራ አሰጉ

“አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት አይሰማም” እንዲሉ አሁን ኢትዮጵያን እየመሩ ያሉ አንዳንድ ባለስልጣናት “ ከድንጋይ ላይ ውሃ ቢያፈሱት መልሶ እንቦጭ” እንዲሉ የሥልጣኑ ኮረቻ ዘለዓለማዊ መስሏቸው እውነታን ፣ ታሪክንና ቱፊትን በመፃረር ከሕዝብ ጋር መጣላትን፣ መቃቃርን

አማራ፡ ከማለቅህ በፊት የቀረህ አንድ አማራጭ ብቻ ነው (እውነቱ ቢሆን)       

እኛ አማራወች ሁሉንም አማራጮች ሞክረናቸው ሞክረናቸው አሁን ላይ የቀረን አንድ አማራጭ ብቻ ነው፡፡ ይህም ነጻ የሆነ ከህዝቡ ለህዝቡ በህዝቡ የሚመራ የ”አባት አገር የአማራ አገርና መንግስት” ምስረታ ነው፡፡ ወያኔወችና ኦሮሙማወች ልባቸው በሚያውቀው እነርሱ
December 31, 2022

ከአማራ ቆዳ በተሠራ ከበሮ: ጭፋሮ !! (አሥራደው ከፈረንሳይ)

መንደርደሪያ ዕውን ኢትዮጵያ ምሁራን አሏት ?!አሏት ከተባለስ፤ ዜጎቿ እንደቅጠል በሚረግፉበት በዚህ  አስከፊና ፈታኝ ወቅት፤ ከህዝባቸው ጎን ቆመው፤ አለንልህ ካላሉት፤ ከጅምላ ፍጅት፤ ከመታረድ፤ ከመፈናቀልና ከስደት ካልታደጉት፤ ምሁርነታቸው ለማንና ለመቼ ነው ?!   ምሁርነት ከዘርና ከጎሣ በላይ፤
December 31, 2022

መስዋዕትነት ለነፃነት !

በየትኛዉም ዓለም ጥግ  የሚደረግ ትግል እና የሚከፈል መስዋዕትነት ለሰዉ ልጆች በህይወት እና በነፃነት.የመኖር ተፈርሯዊ መብት ላለማጣት ወይም ለማግኘት ፡፡ ነገር ግን በኢትዮጵያ የቅርብ ጊዜ ዓመታት ታሪክ ዉስጥ በሶስት አስርተ ዓመታት የስቃይ እና
December 31, 2022

የብልጽግና ፓርቲ በገሃነም ደጃፍ ላይ እየጨፈረ ያለ ይመስላል። ይልቁንም የአስተዳደር አቋሙን ለማሻሻል አሁንም አልረፈደበትም

ሰዋለ በለው – [email protected] መግቢያ እ.ኤ.አ. በ1970ዎቹ አፄ ኃይለ ሥላሴ፣ የህዝቡን አመኔታ አጥተው፣ ጠላትን ለመከላከል በሰለጠኑ በገዛ ሰራዊቶቻቸው (ወታደሮቻቸው)፣ በግፍ እና በጭካኔ በወታደራዊ እስር ቤት ውስጥ ተገደሉ። በተመሳሳይ፣ እ.ኤ.አ. በ 1980
December 30, 2022

ያዲስ አባ ጣጣ ስላቅ (Satire) – በቦቆቅሳ ሉባክ

ግንቦት 2014 የአዲስ አበባ ከተማ ታሪካዊና ሕጋዊ ባለቤት የእኛ ማሕበረሰብ ነው ሲሉ የዱር እንስሳት ነፃነት ግንባር (ዱ.እ.ነ.ግ) ከፍተኛ ተወካዮች ዛሬ ከቀትር በኋላ በቅርቡ በተመረቀው የአንድነት ፓርክ የእንስሳት መዋያና መናፈሻ ውስጥ በሰጡት
December 29, 2022

የኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ውስጥ ጣልቃ የመግባት ህጋዊም ሆነ ሞራላዊ መሰረት የለውም!!! – መሰረት

አዲስ አበባ ከአራቱም የኢትዮጵያ ማእዘናት እንዲሁም ከልዩ ልዩ የአለም ክፍሎች የመጡ ሰዎች የሚገኙባት ከተማ እንደሆነች ይታወቃል። በዚህም መሰረት የተለያዩ ቋንቋዎች የሚነገሩባት፣ የተለያዩ ባህሎች የሚንፀባረቁባት፣ የተለያዩ ምግቦች የሚቀርቡባት የአገራችን አማካይ ቦታም ናት። ይህ
December 27, 2022

ኢትዮጵያ፡ አላቻ ጋብቻ – ዶ/ር ዘላለም እሸቴ

ሁሉም ስለ ኢትዮጵያዊነትና ስለ ብዝሃነት ያወራል። ግን እነዚህ ቃላቶች የሚሰጡት ትርጉም ግን ጭራሽ የሚቃረኑና የሚጋጩ ናቸው። ለዚህ እንቅፋት የሆነው እነዚህን ቃላቶች ለመተርጎም አህዳዊ/ፌድራላዊ በሚሉት ቃላት በመተርጎማቸው ነው።  ይህ ደግሞ ፖለቲካዊ ማምታታት ነው
December 26, 2022

ከጠ/ምኒስትር ከዐብይ አህመድ: ለሌቦቻቸው የቀረበ ጥሪ !! (አሥራደው ከፈረንሳይ)

ጠቅላይ ምኒስትር ዐብይ አህመድ፤ ይቅርታ ፓስተር ዐብይ አህመድ፤ ማለቱ ሳይሻል አይቀርም፤ ሰሞኑን በወላይታ ፤ የዳቦ መጋገርያ ፋብሪካ ለመመረቅ፤ ወደ ወላይታ ሄዶ ባደረገው ንግግር ፤ በኢትዮጵያ የህወሃትና  የብልጽግና፤ (ኦህዴድ/ኦነግ/ብአዴን) ሥርዓት የፈጠሯቸው ሌቦቻቸውን፤ የኢትጵያን ሕዝብ
December 25, 2022

ኢትዮጵያ ውስጥ ስነስርዓት ሊይዝ የሚገባው የፖለቲካ ሃይል ቢኖር ብልፅግና ፓርቲ ነው!!!

መሰረት ተስፉ ([email protected]) እውነት ነው ግብፅ አባይን እንደፈለገች ለመጠቀም ስትል ለኢትዮጵያ ቀና አታስብም። ኢትዮጵያን በታትና በአባይ ላይ አለኝ የምትለውን ጥቅም  የማሳካት ህልሟን እስከም ሟላ ድረስ ከሱዳንና ከሌሎች የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ጋር መተባበሯን ትቀጥላለች።
December 25, 2022
1 46 47 48 49 50 249
Go toTop