Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 184

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ምኒልክን ብትወቅሱ ማንነታችሁን ትረሱ (ዶ/ር ኃይለማርያም ላሬቦ)

(ዶ/ር ኃይለማርያም ላሬቦ) በቅርቡ የአፄ ምኒልክን ስም የማጒደፍ ዘመቻ ያተኰረው ንጉሠ-ነገሥቱ በአሩሲ ውስጥ አኖሌ በተባለ ቦታ ፈጸሙ በተባለ ግፍ ላይ ነው። እንግዴህ “ሞኝና ውሃ እንደወሰዱት ይሄዳል” እንደሚባለው… ቅሌታም ብቻ ነው ልበ-ወለድን እንደእውነት፣ ምናብን

ኢትዮጵያየአባይወንዝባለቤትናት? (ኪዳኔ ዓለማየሁ)

ኪዳኔ ዓለማየሁ መግቢያ፤ በጥንቱ ዘመን፤ የአባይ ወንዝ ዋናዋ ምንጭ ኢትዮጵያ መሆኗና ባለቤትነቱዋ ታውቆ፤ የግብጽ መሪዎች በየዓመቱ ለሚጎርፍላቸው ውሀ ይከፍሉ ነበር። ባሁኑ ጊዜ ግን፤ በተለይ ግብጽ የአባይን ወንዝ እንደ ግል ንብረቷ በመቁጠር ኢትዮጵያ

ይሻል መጣ ብዬ ምርኩዝ አስጨበጨ መንገድ ያሳየሁት፣ ለካ ሌላም አይደል ‘ደርጉ’ን ኖሯል እና ‘ኢህአዲግ’ ነው ያልኩት

ይሻል መጣ ብዬ ምርኩዝ አስጨበጨ መንገድ ያሳየሁት፣ ለካ ሌላም አይደል ‘ደርጉን’ ኖሯል እና ‘ኢህአዲግ’ ነው ያልኩት። የደርግ እና የኢህአዲግ መመሳሰል ታወሰኝ እና  የኢትዮጵያ ገበሬ ምን ብሎ ያስብ ይሆን? እያልኩ ሳስብ የመጣልኝ ግጥም ነው። በ

የአሜሪካ የሸፍጥ ዲፕሎማሲ “አስቂኝ የመድረክ ትወና”

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የኦባማ አስተዳደር የሰብአዊ መብት አያያዝ ፖሊሲ “አስቂኝ የመድረክ ትወና ነውን”?   የዩናይትድ ስቴትስ የመንግስት መምሪያ ጸሐፊ የሆኑት ጆን ኬሪ ባለፈው ሳምንት የሶሪያን ፕሬዚዳንት ባሽር አላሳድን “አሸባሪ” ወንጀለኛ ናቸው ብለው ከፈረጁ በኋላ የአላሳድ የቀጣዩ ዓመት የምርጫ ዕቅድም

‹‹የሚገሥጹንን ሁሉ መቅጣት የለብንም›› (ከዳንኤል ክብረት)

ብጹዕ አቡነ ዮሐንስ በሊቅነታቸው፣ በቆራጥነታቸው፣ ለየት ባለ አስተሳሰባቸውና ለነገሮች በሚሰጡት አስደናቂ ምላሽ የሚታወቁ የትግራይ ሊቀ ጳጳስ ነበሩ፡፡ እስካሁንም እርሳቸውን በተመለከተ የሚተረኩ እጅግ አስገራሚ ታሪኮች አሏቸው፡፡ አንዱ እንዲህ ይላል፡፡ አቡነ ዮሐንስ በዓላትን በተመለከተ

ሱዳን ውስጥ ያሉ ኢትዮጵያውይን ስደተኞችን በተመለከተ የተጠናቀረ 3 ኛ ጹሁፍ ነው ።

ያለነበት ሃገር ሱዳን የሙቀት ደረጃ ከ45-49 ባለው ላይ ላይወርድ የማለ ይመስል ከፍ ሊል ግን እንደሚችል አውቀን ይሄው ስደታችንን እንደቀጸልን ነው። የተፈጥሮው ሳያንሰን ሰው ሰራሹ ግን ባሰን ። ምክኒያቱም ተፈጥሮን መላመድ ተፈጥሮአችን ያስችለናልና

ጅብ ቲበላህ… በልተኸው ተቀደስ – ከጸጋዬ ገብረ መድኅን አርአያ (የቀድሞው ጦቢያ መጽሄት አምደኛ)  

ወያኔዎች አዲስ አበባን ከተቆጣጠሩ በኋላ የነበሩትን ዕለታት ክንውኖች በሥርዓት የመመዝገብ ልምድ ያለው ሰው የሚያሰፍራቸው ልዩ ልዩ ሁኔታዎች ይኖሩታል። ከመጀመሪያው ዕለት አንስቶ። የእኔን የመጀመሪያ ዕለት አጭር ማስታወሻ ልንገራችሁ። በማለዳ ተነስቼ ጋቢዬን አጣፍቼ ከበሬ

ይድረስ ለአቶ ገብረ መድህን አርአያ ሊላክ ያልተፈለገ ግልጽ ደብዳቤ

በልጅግ ዓሊ [email protected] ግንቦት ልደታ ሆላንድ ሲሞላ ሲሞላ ጨዋታቸችን ሌላ፤ ሲጎድል ሲጎድል ሰው አንቀን ልንገድል። የአማርኛ አባባል እንደ መንደርደሪያ ጀሚላ  የትግራይ ልጅ የሆነች የኢሕአሠ(የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ ሠራዊት) አባል ነበረች። በኢሕአፓ ታሪክ ውስጥ

ዘር ማጥራት ወይስ ኢህአዴግን ማፍረስ ? (ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ )

ኢህአዴግ ያነበረውን ቋንቋንና ዘውግን መሰረት ያደረገ ፌዴራሊዝም አደገኛነት በተመለከተ በርካታ ምሁራን፣ ፖለቲከኞች፣ ጋዜጠኞች… ሳያሰልሱ ለመምከርና ለማስጠንቅቅ መዋተታቸውን አልዘነጋሁም፡፡ እኔም ከ“ፍትህ” ጋዜጣ እስከ “ፋክት” መጽሔት ድረስ ችክ ያልኩበትም ሆነ ዛሬ በዚህ ተጠየቅ የተመለስኩበት

ከኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር /ኢ.ሕ.አ.ግ/ የተሰጠ መግለጫ

በንጹሃን ዜጎች ላይ እየተፈጸመ ያለውን ጅምላ ግድያ በጥብቅ እናወግዛለን ወታደራዊ ጡንቻውን እና የስለላ መረቡን መከታ በማድረግ የስልጣን ዕድሜውን ለማራዘም ቆርጦ የተነሳው የወያኔው የማፊያ ቡድን፣ በኢትዮጵያና በኢትዮጵያዊነት ላይ ያነጣጠረውን የጥፋት ኢላማ እና የቀሰረውን

አማራውን በሁለንተናዊ መልኩ አዳክሞ መግዛት ወይም ማጥፋት፦ (በጌታቸው ፏፏቴ)

በጌታቸው ፏፏቴ) ራስ ስሁል(ራስ ስዑል) ሚካኤል መቀመጫውን በጐንደሩ ቤተ-መንግሥት በማድረግ በሥሩ ንጉሶችን በማንገስ ከላይ ሆኖ የሚቆጣጠራት በመሳፍንቶች  የምትመራና አንድ ማዕከላዊ የሆነ ግዛቷ ለተወሰነ ጊዜ ተዳክሞ የነበረች ኢትዮጵያችን ይገዛ ነበር። በኋላ በመይሳው ካሣ(አፄ

የህህዋት የዘረኝነት ፓለቲካና መዘዙ ( ገዛኸኝ አበበ ከኖርዌ ሌና)

ገዛኸኝ አበበ ከኖርዌ ሌና ወያኔ /ኢህአዲግ የስልጣን እድሜውን ለማራዘም ትልቁ የፖለቲካ አጀንዳ አድርጎ የተነሳው ሕዝብን ከሕዝብ ጎሳን ከጎሳ ሀይማኖትን ከሀይማኖት የፖለቲካ ድርጅትን ከፖለቲካ ድርጅት  በማጋጨትና በማጣላት ላይ ሲሆን ህሕዋት እያራመደ ባለው የዘርና

የሱዳን ፍ/ቤት ከእስልምና ወደ ክርስትና እምነት ተለወጠች ብሎ ክስ የመስረተባትን የ27 አመቷ ወጣት በአደባባይ የሰይፍ ሰለባ እንድትሆን ወሰነ

ሱዳን ካርቱም ውስጥ የክርስትና እምነት ተከታይ ከሆኑት እናት የምትወለደው ወጣት መሬም ያህያ ኢብራሂም ይሰሃቅ ከልጅንት እድሜ ለአቅመ ሄዋን እስክደርስ ወላጅ አባቷ የሚከተለኡትን ሃይማኖት የእስልምና ሃይማኖት አክብራ ትከተል እንደበር የሚናገሩ መንጮች ከቀርብ ግዜ
1 182 183 184 185 186 249
Go toTop