የሄንሪ ቀመር በአንፊልድ ሊቨርፑል (ልዩ ትንታኔ) የትልቅነት ማዕረጉን ተገፍቶ የቆየው ሊቨርፑል ወደ ክብሩ እየተመለሰ መሆኑን የዘንድሮ ስኬታማ ግስጋሴው ይጠቀላል፡፡ ለቀዮቹ ጥንካሬ ብሬንዳን ሮጀርስ ትልቅ አድናቆት ቢገባቸውም የክለቡ የሽግግር ጉዞ ዋናው ቀያሽ ጆን ሄንሪ ናቸው፡፡ አሜሪካዊው በአዲስ አስተሳሰቦች ስኬትን May 10, 2014 ነፃ አስተያየቶች
ምናባዊ ቃለምልልስ ከአቶ መለስ ዜናዊ ጋር ከአቶ መለስ ዜናዊ ጋር ው/ልደታቸውን አስመልክቶ የተደረገ ምናባዊ ቃለ ምልልስ ልማጠኛ (ልማታዊ ጋዜጠኛ)፡- እሺ በቅድሚያ ጊዜዎን ሰውተው ስለውልደትዎ ለማውጋት እዚህ ያለሁበት ምናባዊ ስቱዲዎ ድረስ በመንፈስ ስለተገኙልኝ በፌስቡክና በመላው የሽሙጥ ማህበረሰብ ስም ለማመስገን May 10, 2014 ነፃ አስተያየቶች
በግንቦት ወር የተከሰቱ 11 ታሪካዊ ሁነቶች ከአቤኔዘር ይስሃቅ 1. ግንቦት 1, 1947 ዓ.ም ሀገራቸውን ከድተው ለጣሊያን በባንዳነት ሲያገለግሉ የነበሩት የአስረስ ተሰማ የልጅ ልጅ የነበረው የቀድሞው አምባ-ገነኑ፣ ከፋፋዩና ጎጠኛው መሪ ለገሰ/መለስ/ ዜናዊ የተወለደበት ቀን። 2. ግንቦት 8, 1981 ዓ.ም May 9, 2014 ነፃ አስተያየቶች
በድር ድርጅታችን ወደ የት እያመራ ነው? (ፈርስት ሂጅራ ፋውንዴሽን) በዴር ኢትዮጵያ በሰሜን አሜሪካ በሚገኙ ኢትዮጵያውያን ሙስሊም ድርጅቶችና ግለሰቦች የተቋቋመ ድርጅት ነዉ። ድርጅቱ ሲቋቋም አራት አላማዎችን አንግቦ የተነሳ ነዉ። [ሙሉውንለማንበብእዚህይጫኑ] May 8, 2014 ነፃ አስተያየቶች
“የኢትዮጵያ የብሔሮች ጥያቄና መፍትሔዉ” እስክንድር ነጋ(ከቃሊቲ እስር ቤት) የዲሞክራሲያዊ መብቶች ጋር ተያይዞ፣ የብሔረሰቦች የእኩልነት መብት በቃልና በፕሮግራም ብቻ ሳይሆን፣ በግብር መታወቅ አለበት፡፡ የእያንዳንዱም ብሔረሰብ ቋንቋ፣ ባህል፣ ሃይማኖትና ሌሎችም መለያዎች በእኩልነት መታወቅና መከበር አለባቸዉ፡፡ ብሔሮች ሁሉ ትልቅም ሆነ ትንሽ የራሳቸዉን የወደፊት May 8, 2014 ነፃ አስተያየቶች
ድምጻችንን ሰጥተን ውሳኔውን ለመቀበል ዠግጁ ነን? የሚኒሶታ ደብረሰላም መድሐኒአለም ቤተክርስቲያን አንድ ምራፍ ጨርሶ ወደ ሁለተኛው ሊዞር በ ጣት በሚቆጠሩ ቀኖቶችብቻ ነው የቀረው። አንደኛው ምን ምን አስመዝግቦ አለፈ ቀጣዩስ ምን ምን ይዞ ይመጣል ብሎ ማሰላሰል ካለፈው እንድንማር ለወደፊቱ እንድንሰናዳ May 8, 2014 ነፃ አስተያየቶች
በሬየን አልሸጥም – አጭር ወግ – በሄኖክ የሺጥላ* አዲሱን (የነበረውን ግን ሰሞኑን የሾረውን) የ “ኦሮሞ ወጣቶች ” ግድያ። በነገራችን ላይ ለምንድን ነው “የኢትዮጵያ ወጣቶች ” የማንለው? ማለት ስለማንፈልግ? ወይስ ብንል ባንል ምን ይጠቅማል ( ምንስ ይጎዳል በሚል ሃሳብ?) ሁለቱንም ያዙልንና May 8, 2014 ነፃ አስተያየቶች
የገንዘባችን ዋጋ ስንት ነው? ኤድመን ተስፋዬ * * (የግብርናና ኢኮኖሚስት እና የገጠር ልማት ባለሞያ) የ ፅሁፌ ትኩረት የገንዘባችንን ዋጋ በመፈተሸ ከንድፈ ሀሳብ እና ከሀገራት የኢኮኖሚ ታሪክ መነሻነት መንግስት ለዋጋ ግሽበቱ የሚሰጠውን የኢኮኖሚ እድገት ምክንያትነት ከመሞገት በተጨማሪ May 8, 2014 ነፃ አስተያየቶች
(የተማሪዎቹ ግድያ ጉዳይ) ከማስተር ፕላኑ ግጭት ባሻገር ***** (ዜና መዋዕል)27/8/06 የሰሞኑን የአዲስ አበባንና የኦሮሚያ ልዩ ዞን የጋራ ማስተር ፕላን ተከትሎ የተነሳውን ተቃውሞና ግድያ በሚመለከት እንደ አንድ ግፍንና በደልን እንደሚጠላ ዜጋ ጥልቅ ሃዘን ይሰማኛል፡፡ ነገሩ በኛ ሀገር ሆነና ነው እንጅ May 8, 2014 ነፃ አስተያየቶች
“የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹ ጥያቄ ፍትሐዊና ሕጋዊ ነው” ሰንደቅ ጋዜጣጋዜጣው ሪፖርተር አቶ አባዱላ ገመዳ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አፈጉባዔ በአዲስአበባ ዙሪያያሉትን በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ውስጥ የሚተዳደሩ ከተሞችን ከአዲስአበባ ጋር በማስተሳሰር በጋራ ለማልማት የወጣውን የተቀናጀ መሪዕ ቅድ በመቃወም ሰሞኑን በአንዳንድ ዩኒቨርሲቲዎች የተካሄደው May 7, 2014 ነፃ አስተያየቶች
የማለዳ ወግ …ዞን 9 ኞችን አደግፋለሁ !አግብቷቸው ስለጦመሩ መብታቸው መገፈፍ የለበትም (ነቢዩ ሲራክ) ነቢዩ ሲራክ የማለዳ ወግ …ዞን 9 ኞችን አደግፋለሁ ! አግብቷቸው ስለጦመሩ መብታቸው መገፈፍ የለበትም ! ዞን 9 ኞችን አከብራቸዋለሁ ፣ እዎዳቸዋለሁ!” የሃገር የህዝባችን ጉዳይ ያገባናል !” በሚል በፖለቲካ ፣ በኢኮኖሚና በማህበራዊ ህይዎታችን May 7, 2014 ነፃ አስተያየቶች
ብአዴን ማን ነው (ከገብረመድህን አርአያ ) የአንድን ድርጅት ማንነቱን ከማቅረብ በፊት ቀደም ብሎ የተፈጸመውን ስህተት፣ ቀጥሎም ኢህአፓን ለማጥፋት በህወሓት እና በሻእቢያ የደረሰበትን ጥቃት አጠር ባለ መልኩ ማቅረብ አስፈላጊ ይሆናል። ቀጣዩን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ May 6, 2014 ነፃ አስተያየቶች
(የሚኒሶታው መድሃኔዓለም ቤ/ክ ጉዳይ) ከወገብ በላይ ታቦት ከወገብ በታች ጣኦት!! ከኢትዮ ተዋሕዶ ህሊናዬ ያለእረፍት ይናጣል በሃሳብ ቅብልብሎሽ አድማስ ይሻገራል፡፡መቸም ህሊናችን አንድ ግዜ ክፉውን ሌላ ጊዜ በጎውን ማውጠንጠኑ የተለመደ ገቢር ቢሆንም ህሊናዬን በቁጣና በቁጭት ያደነቆረኝን ነገር በልቤ አብሰልስዬ በአንደበቴ መስክሬ የእርካታ ጣሪያ ላይ May 6, 2014 ነፃ አስተያየቶች
መታሰቢያነቱ በግፍ ለተገደሉ የዮኒቨርቲ ተማሪወች። ብርሀን አህመድ መንገድ ላይ ቀረሁ!! የልቤን፣አውጥቸ__ ሳልናገር፣ለስው፣ አድካሚ፣ጉዞየን__ ሄጀ፣ሳልጨርሰው፣ እንዳሻኝ፣እንደልብ__ ሳልፅፍ፣ሳይነበብ፣ በቡቃያኔቴ__ አፍርቸ ሳላብብ። ተምሪ፣ጨርሸ__ ሀገሬን፣ሳልጠቅም አግብቸ፣ወልጀ__ ልጅ፣አቅፊ፣ሳልሰም፣ እናቴን፣ሳልጦራት__ አባቴን፣ሳልረዳ አምሮብኝ፣፣ሳልታይ__ ወጥቸ፣ከጋዳ አናቴ ላይ ጥይት __ ጉኔን፣ሰለት ወግቶተኝ በወጣትነቴ May 6, 2014 ነፃ አስተያየቶች