ሱዳን ውስጥ ያሉ ኢትዮጵያውይን ስደተኞችን በተመለከተ የተጠናቀረ 3 ኛ ጹሁፍ ነው ።

ያለነበት ሃገር ሱዳን የሙቀት ደረጃ ከ45-49 ባለው ላይ ላይወርድ የማለ ይመስል ከፍ ሊል ግን እንደሚችል አውቀን ይሄው ስደታችንን እንደቀጸልን ነው። የተፈጥሮው ሳያንሰን ሰው ሰራሹ ግን ባሰን ። ምክኒያቱም ተፈጥሮን መላመድ ተፈጥሮአችን ያስችለናልና ነው።  [ሙሉውንለማንበብእዚህይጫኑ]

ተጨማሪ ያንብቡ:  አወዳደቅን ለማክፋት በነዚህ ነገሮች መበርታት! - ነፃነት ዘለቀ

2 Comments

  1. እስራኤሎች ከ2ኛው የዓለም ጦርነት ብፊት ሲፈጸምባቸው የነበረውን ግፍ ይመስላል አሁን በኢትዮጵያውያኖች ላይ የሚፈጸመው ግፍ በሱዳን በሱማሌ በየመን በኪዊት በሊባኖስ በሳውዲ በኮዋተር ሊላው ቀርቶ በሳውዝ አፍሪካ እንኮውን ኢትዮጵያውያንን ታርጌት ያደረግ ጥቃት ይፈጸማል ለዚህ ደግሞ ዋናው ማዓከላዊ መንግስታችን ነው።

Comments are closed.

Share