ሱዳን ካርቱም ውስጥ የክርስትና እምነት ተከታይ ከሆኑት እናት የምትወለደው ወጣት መሬም ያህያ ኢብራሂም ይሰሃቅ ከልጅንት እድሜ ለአቅመ ሄዋን እስክደርስ ወላጅ አባቷ የሚከተለኡትን ሃይማኖት የእስልምና ሃይማኖት አክብራ ትከተል እንደበር የሚናገሩ መንጮች ከቀርብ ግዜ ወዲህ የእናቷን እመንት መቀበሏን ተከትሎ የሱዳን ፍ/ቤት በዶ/ር መሬየም ያህያ ላይ ባስለፈው ውሳኔ አለም አቀፋዊ ተቃውሞን እንዳስነሳ ይገልጻሉ።
አንባገነኑ የሱዳን መንገስት ፍ/ቤት ያሳለፈው ውሳኔ በየትኛውም ሃይማኖት ተቀባይነት የሌለው መሆኑንን የሚናገሩ ለጉዳዩ ቀርበት ያላቸው ፖልቲከኞች በሃይማኖት ሽፋን ህዝብን እያተራመሰ የሚገኘው የሱዳን መንግስት የስልጣን እድሜ በማራዘም በተለያዩ ግዜያት የሚፈዳበትን ህዝባዊ ተቃውሞ 90% የሆነውን ሙስሊም የሱዳን ህዝብ የትኩረት አቅጣጫ ለማስለወጥ የተጠቀመበት ድራም መሆኑን ይገልጻሉ። በሱዳን መንገስት ፍ/ቤት ውሳኔ ተቃውሞቻውን እያሰሙ የሚገኙ አለማቀፋዊ የሰባዊ መብት ተከራካሪዎች እና የካናድ የአሜሪካ የእንግሊዝ እና የአውሮፓ መንግስታቶች መንግስት የህዝቦችን የሃይማኖት ነጻነት እንዲያከብር ጠይቀዋል።
በኢትዮጵያም የሃይማኖት ነጻነት የነፈገው የኢ.ህ.አ.ዴ.ግ መንግስት በክርስትና እና በእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን የህይማኖት ተቋማት እጁን በማስገባት የሰላማዊ ም ዕመናን የምነት ነጻነት ህገመንግስታዊ መብቶች በመጣስ ም ዕመናኑን ከሚከተሉት ሃይማኖት ውጭ ባ ዕድ ሃይማኖቶችን አልቀበልም ያለውን በአሸባሪነት ፈርጆ በህግ ሽፋን በማሰቃየት ላይ እንደሚገኝ፡የሚናገሩ ኢትዮጵያውያን የሱዳን መንግስት ፍ/ቤት በ 27 አመት ወጣት ሱዳናዊት እህት ላይ ያሳለፈውን በይን አንባገነን መንግስታቶች ከህግ በላይ ሆነው ፍ/ቤቶችን ለፖለቲካ ስልጣን ማስጠበቂያቸው ምን ያህል እንደሚገለገሉበት በግልጽ የሚያሳይ መሆኑንን መጥቀስ ወሳኔውን ይኮንናሉ ። Ethiopian Hagere ጅዳ በዋዲ freedom4ethiopian