ሕገ መንግስቱን ሳያከብሩ ማስከበር አይቻልም የታሳሪዎች የምርመራ ሂደትን አስመልክቶ ከዞን 9 የተሰጠ መግለጫ ዞን9 ከታሰሩ 22 ቀናትን ያስቆጠሩት የዞን ዘጠኝ አባላትና ጋዜጠኞች በቤተሰብም ሆነ በህግ ባለሞያ የመገናኘት መብታቸውን ለማግኘት 19 ቀናት ፈጅቶባቸዋል፡፡ ከታሰሩ እስከ 17 ቀን ድረስ ማንም የቤተሰብ አባል ሳይጎበኛቸውና በወዳጅ ዘመዶች ሳይጠየቁ የከረሙ May 17, 2014 ነፃ አስተያየቶች
“ተንበርካኪ የኦህዴድ አመራሮች” የሚለው የትግል ስልት አደገኝነት እንዴት ይታያል? በ ጋዜጣው ሪፖርተር ሰንደቅ ሰሞኑን በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ ከመረጃ እጥረት ጋር ተያይዞ ተከስቶ የነበረው የተቃውሞ እንቅስቃሴ የተረጋጋ ሁኔታ ይታይበታል። ሆኖም ግን በአንዳንድ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ከተሞች ውስጥ ብልጭ ድርግም የሚሉ ተያያዥ May 16, 2014 ነፃ አስተያየቶች
የአዲስ አበባና ኦሮሚያ የተቀናጀው የጋራ ልማት ፕላንና ያልተቀናጁ ጥያቄዎች በ ሰለሞን ጎሹ ሪፖርተር 125ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሏን ባለፈው ዓመት ያከበረችው አዲስ አበባ ባልተቋረጠ ግንባታና ለውጥ ላይ ትገኛለች፡፡ ከነዘርፈ ብዙ ችግሮቿ የብዙ ሚሊዮኖችን ሕይወት እየደጎመች የምትገኘው አዲሰ የበርካታ ዓለም አቀፍ ተቋማትና ኤምባሲዎች May 16, 2014 ነፃ አስተያየቶች·ዜና
እናስራችኋለን? ለካንስ የነአጅሬ ጀግንነት ከድንበርም ተሻግሯልና! ነፃነት ዘለቀ (ከአዲስ አበባ) በሀገራችን ባደመነው አጠቃላይ የሀዘን ድባብ ሳቢያ ፈገግታ እያማረኝ ፈገግ ለማለት ምንም ዕድል ሳላገኝ ብዙ ሰሞኖችን ባጀሁ፡፡ ዕድሜ ለዚህ ነገረኛ ኢሳት የሚባል ቴሌቪዥን ዛሬ ማታ ግና በሣቅ የሚያፈርስ ዜና May 15, 2014 ነፃ አስተያየቶች
የኢህአዴግ ብሔርተኝነትና የተቀናጀ ማሰተር ፕላን ……..? ግርማ ሠይፉ ማሩ [email protected] የጣና ሀይቅ የጎንደር ነው ወይስ የጎጃም? የሚል የይገባኛል ጥያቄ እንዳለ ያወቅሁት በደርግ የመጨረሻ ዘመን ምስራቅ ጎጃም እና ምዕራብ ጉጃም የሚል የአሰተዳደር አካባቢ የተመሰረተ ሰሞን ነው፡፡ በዚያን ጊዜ ጢስ አባይ May 13, 2014 ነፃ አስተያየቶች
ደቡብ ሱዳን-የሰላም ዉልና ጦርነት ነጋሽ መሐመድና ተክሌ የኋላ እንዳቀረቡት ባለፈዉ ታሕሳስ አጋማሽ የተጀመረዉ ጦርነት አንዳድ ግምቶች እንደሚጠቁሙት በአስር ሺሕ የሚቆጠር ሕዝብ ገድሏል።ከአንድ ሚሊዮን የሚበልጥ ሕዝብ አፈናቅሏል።ወይም አሰድዷል።ከሰወስት ሚሊዮን የሚበልጥ ለረሐብ አጋልጧል።ጦርነቱ እስከ መጪዉ የዝናብ ወቅት May 13, 2014 ነፃ አስተያየቶች
የእስረኛው ‹‹ጋዜጠኝነት›› ሌላ ፈተና ጽዮን ግርማ [email protected] (ፋክት መጽሔት ላይ የታተመ) የ2012ቱ የአሜሪካ ፕሬዝዳታዊ ምርጫ ከመከናወኑ ጥቂት ቀናት ቀደም ብሎ ስለምርጫውና የአሜሪካ የጋዜጠኝነት ኹናቴ እንዲወያዩ በአሜሪካ ስቴት ዲፓርትመንት አዳራሽ ከተጋበዙና ከሰማንያ የዓለም አገሮች ከተውጣጡ አንድ መቶ May 12, 2014 ነፃ አስተያየቶች
የመደብ ወይስ የብሄር ጭቆና?! (ከአብርሃ ደስታ) እንዲህ ተጠይቋል “ባለፉ ስርዓታት የነበረ የማሕበረ ፖለቲካ መዋቅር የመደብ የትግል (ጭቆና) መሰረት ያደረገ ነበር ወይስ ብሄር?” ባለፉ ስርዓታት ጭቆና ነበረ (አሁንም አለ)። በኢትዮጵያ ታሪክ በህዝብ የተመረጠ ህዝብን ለማገለግል የተነሳ መንግስት አልነበረም (የለም)። May 12, 2014 ነፃ አስተያየቶች
ዓባይ እንደዋዛ–“ኢትዮጵያ ሃገሬ ናት፤ ዜግነቴ ኢትዮጵያዊ ነው” ክፍል ሶስት (ከአክሎግ ቢራራ (ዶ/ር) ክፍል ሁለት ዓባይና ኢትዮጵያ አንድና የተያያዙ መሆናቸውን ያሳያል። አንድና የተያያዙ ናቸው የሚለውን ሃሳብ ከተቀበልን ዓባይ መላውን የኢትዮጵያ ሕዝብ እስካገለገለና ኑሮውን እስካሻሻለ ድረስ የኢትዮጵያን ይገባኛልነትና የሚሰሩ መሰረተ ልማቶች መቀበል የኢትዮጵያውያን ግዴታ ነው። May 11, 2014 ነፃ አስተያየቶች
15 Health Benefits of Eating Apples (Amharic Video) What makes apples so great? In 2004, USDA scientists investigated over 100 foods to measure their antioxidant concentration per serving size. Two apples—Red Delicious and Granny Smith—ranked 12th and 13th respectively. Antioxidants May 11, 2014 ነፃ አስተያየቶች·ጤና
የወያኔ ጥላቻ ፍሬ (ፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም) መስፍን ወልደ ማርያም ሚያዝያ 2006 ወያኔ ለትግራይ ሕዝብ ሀብትንና ብልጽግናን አመጣ ብለው የሚያምኑ ሰዎች ብዙ ናቸው፤ ወያኔ የሥልጣን ወንበሩ ላይ በመውጣቱ ትግሬዎች ሁሉ አልፎላቸዋል ተብሎ ይታመናል፤ በተለይ በአውሮፓና በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በዚህ May 11, 2014 ነፃ አስተያየቶች
የእስረኛው ‹‹ጋዜጠኝነት›› ሌላ ፈተና – በጽዮን ግርማ [email protected] (ፋክት መጽሔት ላይ የታተመ) የ2012ቱ የአሜሪካ ፕሬዝዳታዊ ምርጫ ከመከናወኑ ጥቂት ቀናት ቀደም ብሎ ስለምርጫውና የአሜሪካ የጋዜጠኝነት ኹናቴ እንዲወያዩ በአሜሪካ ስቴት ዲፓርትመንት አዳራሽ ከተጋበዙና ከሰማንያ የዓለም አገሮች ከተውጣጡ አንድ መቶ ሠላሣ ተሳታፊ May 11, 2014 ነፃ አስተያየቶች
የአበበ ገላው “ጩኸት” አንደምታ (ዳጉ ኢትዮጵያ) ዳጉ ኢትዮጵያ ([email protected]) አንድ የማህበራዊ ድረ-ገጽ ወዳጄ “በአበበ ገላው የሰሞኑ ድርጊት ምን አስደሰተህ?” ሲል ግራ በመጋባት ጠየቀኝ፡፡ የወዳጄ ጥያቄ የአበበ ገላው በፕሬዚደንት ኦባማ ፊት የኢትዮጵያውያንን የነፃነት ጩኸት ማስተጋባት በኔ በኢትዮጵያ ምድር የምኖር May 10, 2014 ነፃ አስተያየቶች