Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 182

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

እረ ለመሆኑ ከአንድነት ወዲያ ለኦሮሞ ማን ሊመጣ ነው? 

ተስፋዬ ዋቅቶላ (የአዳማ አንድነት ፓርቲ የሕ/ግንኙነት) “….ያኔ እንተያያለን…” በትላንትናው ዕለት የአዳማ አንድነት ሰልፍ ፈቃዳችንን ከ20ቀናት ደጅ ጥናት በኋላ ወስደናል፡፡ግን ከአስገራሚ ገጠመኞቹ ጥቂቱንም ቢሆን ማካፈል ግድ ይለናልና እነሆ፡፡ፈቃዱን ከመስጠታቸው በፊት ከከተማው ጸጥታ ክፍል

ሰኔ 1 ቀን ትኩረቱ አዳማና ደብረ ማርቆስ ላይ ነው -አማኑኤል ዘሰላም

የአሥራ ስድስት አመት ወጣት ነበረች። ይሄን ጊዜ ከኮሌጅ ተመርቃ፣ ሥራ ይዛ ምናልባትም ተድራ፣ የልጆች እናት ትሆን ነበር። አሁን ግን የለችም። ኮተቤ አካባቢ ነበር፤ ከአጋዚ ጦር አንዱ በተተኮስ ጥይት ተመታ ወደቀች። ሰኔ አንድ

“በጨለማዋ አህጉር” ዋሻ ጭላንጭል ብርሃን ይታያልን?

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ  በየጊዜው ተስፋቢስነቷ እየጨመረ የመጣው የአፍሪካ የወደፊት ዕጣ ፈንታአወዛጋቢ ሁኔታን ፈጥሯል፡፡  አንዳንዶቹ ጨለምተኝነትን በሚያንጸባርቅ መልኩ በሙስና በተዘፈቁ መሪዎቿ እና ሥር በሰደደው ጥልቅ ድህነት ሳቢያ በመጥፎ ሁኔታ ላይ ተንጠልጥላ ያለች ዕድለቢስ አህጉር በማለት ሲፈርጇት ሌሎቹ ብሩህ ተስፋ የሚታያቸው ሰዎች ደግሞ በአህጉሩ

የሕዳሴ አብዮት! (ተመስገን ደሳለኝ)

ተመስገን ደሳለኝ) የዛሬይቱ ኢትዮጵያችን ‹‹አብዮታዊ ሁኔታ›› ላይ ለመድረሷ በብዙሃን ዜጐች ዕይታም ሆነ፤ ሂደቱን በተከታተሉ ዓለም አቀፍ ተቋማትና ምሁራን ምልከታ የማይታበል ሐቅ ሊሆን መቃረቡ በዚህ ተጠየቅ ለማነሳው አጀንዳ ገፊ-ምክንያት ነው፡፡ በአናቱም ባለፈው ሳምንት

ልማታዊ-ሱሰኞችና ትዉልድ-አምካኙ መንግስት

ናትናኤል አባተ ከኖርዌይ 19 06 2014 በሃገራችን ኢትዮጵያ ከዚህ ቀደም ታይቶ የማይታወቁ እጅግ በጣም የሚያሳፍሩና መረን የለቀቁ ከሃገራችን ባህል ጋር የሚጻረሩ ድርጊቶች ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየተበራከቱ መጥተዋሉ፣፣ ሃይማኖተኛዉና ፈሪሃ-እግዚያብሄር  ያለዉ የሃገረ ሰው፣

ኢትዮጵያ እውነተኛ ልጇን አጣች

ብዙ የውጭ ሃገር ሰዎች ሃገራችንን ይወዳሉ። ከነዚህ ውስጥ አንዱ የኦስትርያ ተወላጅ የሆነው ካርልሃይንዝ ቦይም(Karlheinz Böhm ) ነበር። ነገር ግን ካርልሃይንዝ የዓለም ዜጋ(Weltbürger) ነኝ ብሎ ነበር የሚያምነው። ቢሆንም ካርልሃይንዝ 2003 የኢትዮጵያ የክብር ዜግነት

ግንቦት 20- የመከራ የስደትና ዘረኝነት አዲስ ምዕራፍ መጀመሪያ

ወያኔ ለንግሥና የበቃበትን ግንቦት 20 ቀን 1983 ዓመተ ምህረት መታሰቢያ በአል ለ23ኛ ጊዜ ለማክበር ሰሞኑን ደፋ ቀና ሲል ሰንብቷል። በኢትዮጵያ ግብር ከፋይ ህዝብ የሚተዳደሩ መገናኛ ብዙሃንና በተለያዩ የውጪ አገራት የተመደቡ የወያኔ ቆንስላ

ዓባይ እንደዋዛ፤ ግድቡን ከጥላቻ አንጻር ማየት አደገኛ ነው

ክፍል አራት አክሎግ ቢራራ ዶ/ር የዚህ ተከታታይ ፅሁፍ መሰረታዊ ሃሳብና ትንተና፤ ኢትዮጵያ ዓባይንና ሌሎች ወንዞቿን የራሷን ኢኪኖሚ ዘመናዊነት፤ ለሕዝቧ የምግብ ዋስትና ስኬታማነት፤ እያደገ ለሄደው ወጣት ትውልድ የስራ እድል የመፍጠር ወዘተ መብት ያላት መሆኑን

ተረግመሻል ይሆን????!!

..>.. ከድር አብዱ ሰማይሽ ቢቋጥር፣ ደመናሽ ቢያጠላ፤ ወንዞችሽ ቢንቧቡ፣ ኩሬሽ ምን ቢሞላ፤ የ13 ወር ፀሀይ፣ገፅሽን ቢያሞቀው፤ የተፈጥሮሽ ፀጋ፣ግርማሽን ቢያገዝፈው፤ በደጋጎች ልሳን፣በድሆች አንደበት፤ በቅጥርሽ በምድርሽ፣ሰላም ላይወርድበት፤ የነፃነት ሰንደቅ፣ ፍትህ ላይፀናበት፤ ተይዘሽስ እንደው!! በሰራሽው

ልማታዊ ፓትርያርክ (ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ)

ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ [email protected] ግንቦት ፳፻፮ ዓ.ም. መግቢያ ይህችን ክታብ በዚህ ርእስ እንዳዘጋጅ ያነሳሳችኝ “ልማታዊ መንግስት-እንደ ቻይና፤ ነገሩስ ባልከፋ” በሚል ርእስ ዶ/ር ደስታው አንዳርጌ ግንቦት ፲ ቀን ፪ሺ፮ ዓ.ም ያቀረቡልን ክታብ ናት።  ከ’ሀ’

ጎንደር – ክፍል ሦስት (ሥርጉተ ሥላሴ)

ክፍል ሦስት ከሥርጉተ ሥላሴ 29.05.2014 (ሲዊዘርላንድ ዙሪክ) „ለመደመጥ የጥሩ አድምጩን የጎንደርን ህዝብ ሥነ ልቦና በጥንቃቄ መርምሮ ማወቅ ይገባል፤ ጎንደር መሆን ነውና!“ ጓድ ገብረመድህን በርጋ የጎንደር ክፍለ ሀገር የኢሠፓ ዬድርጅት ጉዳይ ኃላፊ በነበሩበት

ኢህአዲግ ከ70 ዓመት በፊት በአፄ ኃይለ ስላሴ ዘመን በተገነባ ስታዲዮም ውስጥ ሆኖ ግንቦት 20 እያከበረ ኢትዮጵያ አድጋለች ይላል

ለዘንድሮው በዓል ክብረ በዓል በመላ ሀገሪቱ ከግማሽ ቢልዮን (500 ሚልዮን) ብር በላይ ወጪ እንደሆነ እየተነገረ ነው። በአሁኑ ጊዜ ኢትዮጵያ ያለችበትን ሁኔታ ለማወቅ ብዙ ምርምር የሚጠይቅ አይደለም።ህዝቡ የመሰረታዊ ፍጆታዎችን የመግዛት አቅሙ ተዳክሟል።ቀድሞ እናት
በትረ ያዕቆብ

አቶ መለስ ዜናዊ በአፍሪካ የጋራ መገማገሚያ መድረክ ላይ የፈፀሙት አሳፋሪ ወንጀል ሲጋለጥ…(በትረ ያቆብ)

በ በትረ ያቆብ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአፍሪካ ምድር ላይ ሰላምና ብልፅግና እዉን ያደርጋል ተብሎ በአፍሪካ ህብረትና በተለያዩ አለም አቀፍ ተቋት ታምኖበት የተቋቋመዉ እና “የአፍሪካ የጋራ መገማገሚያ መድረክ” (African Peer Review Mechanism) የተሰኘዉ
1 180 181 182 183 184 249
Go toTop