Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 155

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

በጐንደር ክፍለ ሀገር ከወልቃይት ጠገዴና ጠለምት የአማራ ማንነት አስተባባሪ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ!!

በወልቃይት ጠገዴና ጠለምት ሕዝብ ላይ ወራሪውና ደም ጠጭው የህወሃት ፀረ-ሕዝብ ቡድን ጀግኖችን እያሳደዱ መግደል ማሰደድና ሀብታቸውን መዝረፍ የጀመረው ከዛሬ 40 ዓመት በፊት ቢሆንም የሚፈፀምባቸውን ግፍ በልባቸው አምቀው በመያዝ ጊዜና የሕግ የበላይነት ሲሰፍን
December 21, 2016

የጥንታዌት ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን  አጭር ታሪክና ሥርዓት

ታሪኩ ዉብነህ ገታነህ ክፍል አራት                                          ቤተክርሲቴያን [ማሳሰቢያ፡ የቤተ ክርስቲያናችንን ታሪክ ማወቅና መመርመር አስፈላጊ ነው፤ ከሁሉ በላይ ሥነ መለኮትን በሚገባ መረዳት አለብን፤ ቤተ ክርስትያን መመላለስ ጥሩ ክርስቲያን አያደርገንም፤ የቤተ ክርስቲያን አባቶችም ቤተ
December 19, 2016

“ወይ እንዳጋጣሚ!” – የጎንቻው

የፈሩት ይወርሳል የጠሉት ይነግሳል፤ ይኽ ንግር በኛ  አገር እየሆነ ኑሯል፤ ዘመነ ግልንቢጥ ክፍ  አዞ  ያረባል፤ ባህር  እየኖረ   ከጤዛ   ይጠጣል፤  ዙፋን ተቀራምቶ በጉልት ይቀናል፤ መቸስ ቅና ያለው ቅንቀን ይበላዋል፤ ወይ እንዳጋጣሚ! ‘ላንዱ’ ያልፍልታል፤‘ባንዱ’

እንዲያው ዝም እንበል? – ግጥም

ምርቃት እርግማን፤ ደግ ክፉ ከሆነ፤ እንዲያው ዝም እንበል፤ የሞተ ካልዳነ። እሬሳችን ቀብረን፤ ሃዘን እንቀመጥ፤ ዘመድም ተረድቶ፤ እንባውን ያሟጥጥ። ብረቱን እንጨት ነው፤ እንጨቱን ብረት፤ ብለን ላንግባባ…አጉል መሟገት። እያየ የማያይ፤ ሰምቶም የማይሰማ፤ አይን፤ ጆሮ፤

“የጆሮ ቀለብ ያ’ርገው” የሚባል እውነተኛ ድክረታ! | አቤል ምትኩ (ከአዲስ አበባ)

ካርታ ተጫውተህ ታውቃለህ? ካወቅህ ዲካርት ምን ማለት እንደሆነ ይገባሃል፡፡ ይህን ጨዋታ የማያውቅ ግን የቃሉን ትርጉም ለመረዳት ሊከብደው ይችላል፡፡ የቃሉን ምንጭ ለማወቅ ሞክሬ አልቻልኩም፡፡ ሰው ለመጠየቅም ሆነ መዛግብትን ለመፈተሸ ደግሞ ጊዜ አጣሁ፡፡ ልጄ
December 16, 2016

“ኢትዮጵያ ወደፊት በሚወለድ ስርዓት እንጅ እየሞተ ባለ ስርዓት ላይ አትገነባም” – ፋሲል የኔአለም

ፋሲል የኔአለም ገዢዎቹ፣ ቀብረነዋል ያሉት ኢትዮጵያዊነት መልሶ ሊቀብራቸው መሆኑን ሲያውቁ ያወዳድሱት ጀምረዋል። ኢትዮጵያዊነት ከብሄር ፖለቲካ ጋር ፍጹም ተጻራሪ ነው። ኢትዮጵያዊነት የጋራ ታሪክንና ማንነትን መሰረት አድርጎ፣ፍቅርና መቻቻልን እያጎለበተ፣ በጎውን እየያዘ ፣ ስህተትን ደግሞ
December 16, 2016

የጥንታዌት ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አጭር ታሪክና ሥርዓት -bታሪኩ ዉነህ ጌታነህ

ክፍል ሶወስት ክርስትና እንዴት ወደ ኢትዮጵያ እንደመጣ ክርስትና ወደ ኢትዮጵያ የመጣው በ4ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ነው። እንዴት እንደመጣም የተጻፉ መጻሕፍት በጣም ብዙ ናቸው። አንባቢ ይህንን ታሪክ በትኩረት መመልከት አለበት፤ ታሪኩ የሚመለከተው 
December 12, 2016

የመደራጀት መብት ግዴትም አለበት (ይገረም አለሙ)

ለማናቸውም ዓላማ ሰዎች ተሰባስበው ድርጅት የመፍጠር መብት አላቸው፤ በአንጻሩ ለድርጅታቸው የሚሰጡት መጠሪያ እናራምደዋለን የሚሉት ዓላማ እና እንደርስበታለን የሚሉት ግብ በተናጠል ግለሰብንም ሆነ በወል ማህበረሰብንና ሀገርን ሊነካ ስለሚችል ከዚህ አንጻር ሊፈጽሙት የሚገባ ግዴት
December 1, 2016

ወደለውጥ የማያመራው የትግላችን ጉዞ መሰናክሎች!

ያልተቃኙ እዉነታወች!! የመጨረሻ ክፍል …………እነ ሌንጮ ባቲ/ለታም የዚሁ በሽታ ፈጣሪዎችና ተጠቂዎች ናቸው:: እነሱ ቅልጥፍ ያለች አማርኛ እያወሩ የኦሮሞ ወጣቶች እንዳይግባቡ አድርገዋል:: አንድ ምሳሌ ልጣል:- ስለአንድ አብሮ አደግ ጎደኛየ ታሪክ ምሳሌየን ላቅርብና ልለፍ::
November 28, 2016

የ“ዓለም አቀፍ አማራ ተራድኦ ድርጅት” ምሥረታ አስፈላጊነትን በሚመለከት – ለውይይት የቀረበ

(ዮፍታሔ) ባለፈው 40 ዓመት፣ ይልቁንም ባለፉት 26 ዓመታት አማራውን ያጋጠሙትና አሁንም እንደቀጠሉ ያሉት ችግሮች ከፍ ያሉና ዘርፈ ብዙ ናቸው። ከፍ ያለ ችግር ከፍ ያለ መፍትሔ ያስፈልገዋል። አማራው በአገር ቤት የደረሰበትና እየደረሰበት ያለው
November 23, 2016

የዚህን ጨቋኝ ስረአት እድሜ እንድናሳጥር መረባረብ ይጠበቅብናል (ልኡል አለሜ)

ልኡል አለሜ ይድረስ ለተከበራችሁት ሁሉ! አሁንም ወደፊትም በዚህ ገጽ ላይ የኔ ብቻ አመለካከት እና እኔ የማምንበትን ማንንም የማይወክል ሐሳብ እንደምሰነዝር እያረጋገጥኩ ከዚህ በታች አጠር ያለ መልእክቴን አስተላልፋለዉ። ዉድ የተከበራችሁ ወገኖቼ ህወሃት ወያኔ
November 23, 2016

ቀበጥ አማት ሲሦ ብትር አላት! (ምሕረቱ ዘገዬ)

“የሀገሬን ሕዝብ ለጣሊያን ቅኝ ገዢ አድረህ ተገዛ ከምል ሞቴን እመርጣለሁ” በማለታቸው በመትረየስ ተደብድበው የሞቱ አባት (አቡነ ጴጥሮስ) በተፈጠሩባት ምድር “መሣሪያችሁን በሰላም አስረክባችሁ ‹እግዜር ከሾመው መንግሥት› ከወያኔ ጋር በሰላም እየኖራችሁ ልጆቻችሁን አሳድጉ” የሚሉ
November 22, 2016

የዲያስጶራ ”ይሁዳዎች” – (ከግርማ እንድሪያስ )

የዕውነትና የህይወት መንገድ የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን ኣሳልፎ የሰጠው ይሁዳ ግዙፍ ወንጀለኛ ነበር። የክርስቶስ ደቀመዝሙር ሆኖ ኣብሮ ከርሟል። ከገበታውም ከትምህርቱም ተቋድሷል። መወለድ ወይም ኣብሮ መዋል ቋንቋ ነው እንዲሉ ጌታውን ለስቅላትና ለሞት ኣሳልፎ ለመስጠት
November 21, 2016

የፅንፈኝነት አደጋ (ከአንተነህ መርዕድ)

ከአንተነህ መርዕድ ኢትዮጵያ እንደ አገር፣ ህዝቧም ነፃነት እንዳለው ዜጋ ለመኖር ያለው ተስፋ አደጋ ላይ እየወደቀ ያለበት ሁኔታ ምክንያቶች ብዙ ቢሆኑም ፅንፈኝነት ጉልህ ቦታ የያዘ ይመስለኛል። የፅንፈኝነትን ፅንሰ ሃሳብ መተንተን ለባለሙያዎች ልተወውና እንደ
November 15, 2016
1 153 154 155 156 157 249
Go toTop