የኢትዮጵያ ህዝብ ትግል ለስርዓት ለውጥ እንጂ ለግብር ቅናሽ አይደለም – የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ)
ሐምሌ 13፣ 2009 (ጁላይ 20፣ 2017) በተለያዩ ጊዜ የተለያዩ ችግሮችን እየፈጠረ እድሜውን ማርዘም የሚሞክረው አገር አጥፊ ወያኔ መራሹ ቡድን ከጥቂት ቀናት በፊት ህዝቡ ሊከፍል የማይችለውን የግብር ዕዳ ጥሎበት እያስጨነቀው ይገኛል።ይህንን በእብሪትና በግዴለሽነት