ከፖለቲካ ነፃ የሆነ አንድም ሰው የለም ፣ በሀገር ጉዳይ ገለልተኛ መሆን አይቻልም! በቶማስ ሰብስቤ ሀገር የፖለቲከኞች ብቻ አይደለም።በአንድ ሀገር ከፍተኛ ድርሻ ያለው ህዝብ ነው።ከህዝብ የተውጣጣ ፖለቲከኛ ደግሞ አደራ የሚወጣ አካል ነው።ህዝቦች ሀገራቸው ሁሌም በቅርበት የመከታተል ግዴታ አለባቸው።የትኛውም ህዝብ በሚኖርበት ድንበር ውስጥ በሚፈጠር የትኛውም ነገሮች May 15, 2017 ነፃ አስተያየቶች
ገድለህ ማረው ወለላዬ ከስዊድን የሰራህን በዓይንህ አይተህ ሲወሻክት ወይም ሰምተህ ልታቆመው ብትነሳ በዝምታ ፊት ብትነሳ አፍሮ ይተው እንዳይመስልህ ስምህን ነው ሚከትፍልህ ከዛ – ይልቅ ነገርህን አ’ርገህ ድብቅ ትንሽ ጊዜ ብትጠብቅ እንደ ወትሮው ሱሱን ሊያደርስ May 12, 2017 ነፃ አስተያየቶች
የላቲን ፊደል ለኦሮሞዎችና ኦሮሞኛ ማደግ እንደማይጠቅም የተሰጠ አስተያየት – ተፈራ ድንበሩ ለተከበሩት አቶ ባይሳ ዋቅ ወያ ፕሮፌሰር ጌታቸውና አቶ አብርሃም ቀጄላ ከላቲን ይልቅ የግዕዝን ፊደል መጠቀም ለኢትዮጵያውያንና ኦሮሞ ወገኖቻችን እንደሚሻል ያቀረቡትን ጦማር በመተቸት ያቀረቡትን አስተያየት አይቸዋለሁ። ኢትዮጵያዊ በመሆኔና ነገሩ እኔንም ስለከነከነኝ አስተያየቴን ባጭሩ May 9, 2017 ነፃ አስተያየቶች
«ደሸት» የብርሃን እውነት! -ወለላዬ ከስዊድን «ደሸት» የብርሃን እውነት! የማጂ፣ የጅማ፣ የመንዲ፣ የመደባይ አባት የማራ፣ የዥማ፣ የገንቲ፣ የአራቲ.. አያት የአማራው፣ የኦሮሞው፣ የዘር ግንድ አውራ የመተሳሰሪያ እውነተኛ ምንጭ አሻራ! «ደሸት» ኢፋ ዱጋ ፍጥረተ ማለዳ የዘር ሀረግ ገመድ ሚስጢራዊ ጓዳ May 6, 2017 ነፃ አስተያየቶች
አንድ ሀገር ከብዙ አመታት በፊት እቆመበት ቦታ ላይ አሁንም እንዴት ሊቆም ይችላል? አንድ ሀገር ከብዙ አመታት በፊት እቆመበት ቦታ ላይ አሁንም እንዴት ሊቆም ይችላል? ሸንቁጥ አየለ ======================================================== ከዛሬ ሶስት እና አራት አመታት በፊት ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ጥቁር ሰዉ አልበሙን ሲያወጣ በማህበራዊ ሚዲያዉ እና May 4, 2017 ነፃ አስተያየቶች
የአርበኞች ግምቦት 7 አመራር አቶ ታደሰ ብሩ ለሜጀር ጄኔራል አበበ ተ/ሃይማኖት የሰጡት ምላሽ – “አለባብሰው ቢያርሱ በአረም ይመለሱ” ታደሰ ብሩ ሜጀር ጄኔራል አበበ ተ/ሃይማኖት፣ በኔ ግምት አገራችን የገባችበትን ማጥ በጥሩ ሁኔታ የተነተነ ጽሁፍ አቅርበዋል። የጽሁፉ አጠቃላይ ይዘት መደምደሚያ ላይ በቀረቡት የሚከተሉት ዓረፍተ ነገሮች ማጠቃለል ይቻላል። “አገራችን የገጠማት ችግር ተራ ፖለቲካዊ May 4, 2017 ነፃ አስተያየቶች
በወገኖቻችን ላይ በ ሕወሃት ና ደጋፊዎቹ የሚፈጸምውን የግፍ፣ ሰቆቃ ና ወንጀል በአለም አቀፍ ስለመምዝገብና ማስርጃ ስልመያዝ አስፍላጊነት። (በሙሉቀን ገበየው) ባልፉት 26 አምታት በላይ፡ ሕወሃትና ደጋፊዎቹ በኢትዮጲያውያን ወገኖቻችን ላይ የፈጸሙትና እይፈጸሙት ያሉት በደል፣ግፍ ና ስቃይ ስፍር ቁጥር የለውም። የሰው ልጅ በወገኑ ላይ እንዲህ ያለ ጭካኔ መፈጸሙን መስማት ለማመን ይከብዳል። ይህ ወንጀላቸው May 2, 2017 ነፃ አስተያየቶች
ይህን ነበር የምፈራው – ነፃነት ዘለቀ ብሥራት ደረሰ – ከአዲስ አበባ ማስታወቂያ! የመጀመሪያው የዐማራ ዓለም አቀፍ ጉባኤ – The First International Amhara Conference May 14 2017 ወያኔን እግዜር ይይለት! የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች እንደሆኑ የሚታመኑ ምዕራባውያንም ይሁኑ ምሥራቃውያን እነሱም April 26, 2017 ነፃ አስተያየቶች
በቴዲ ላይ የዘመቱ – በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ እንዳይመቱ | ይገረም አለሙ ይህ መዳቡ መልኩን ቀይሮ ብረቱ ተመሳስሎ ቆርቆሮው ቅርጹን ለውጦ ሁሉም ወርቅ ተመስሎ ሊቀርብ ይችላልና ሆኖም ታይቷልና ፊት ለፊት ከሚታየው ብልጭልጭ ቀለሙ በስተጀርባ ምንነቱን ማስተዋል እንደሚገባ ነው የሚያስገነዝበው፡፡ይሁን አንጂ አባባሉ የሚነገረው ለዚህና ለዚህ April 25, 2017 ነፃ አስተያየቶች
ፖለቲካም እንደ ሳይንስና እንደ ሂሳብ መታየት ያለበት ወይስ ሳይንሰ-አልባ ! – ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ሚያዚያ 24፣ 2017 መግቢያ ፖለቲካን በሚመለከት ከሂሳብ አንፃር ሳይሆን ከሳይንስ አንፃር ብቻ ለመጻፍ ሳወርድ ሳወጣ፣ አቶ ካሳሁን ነገዎ የኤስ ቢኤስ ጋዜጠኛና ቃለ-መጠይቅ ጠያቂ እ.አ በ03.04.2017 ዓ.ም በፖለቲካና በሂሳብ መሀከል ስላለው ግኑኝነት April 24, 2017 ነፃ አስተያየቶች
እጃችሁን ከአማራው ላይ አንሱ! – ግርማ በላይ የአማራ ማኅበረሰብ ከሚታወቅባቸው ዕሤቶቹ መካከል የዳበረ የሥነ ጽሑፍና የፍትሕ ሥርዓት ባለቤት መሆኑ ዘወትር ይጠቀሳል፡፡ ከሥነ ጽሑፋዊ ትውፊቶቹ ውስጥ በአጭር አገላለጽና በምጥን ምሣሌ መልእክትን ማስተላለፍ የሚቻልባቸው የሥነ ቃላት መድብሎቹ ተጠቃሽ ናቸው፡፡ ከነዚህ አንዱን April 13, 2017 ነፃ አስተያየቶች
ማነው? እንዴትስ ነው? (ተገናው ጎሹ) ማነው? እንዴትስ ነው? አዎ! የረጅሙ ታሪክ የተጋድሏችን፣ ነፃ የራስ አገር የማቆየታችን፣ ለትውልድ ትውልድ ማስተላለፋችን፣ የጋራ ኩራት ነው የጋራ ክብራችን። ዋጥ አድርገን ችለን የቤት ብሶታችን፣ የጭቆናን ቀንበር የገዢዎቻችን፣ በደም በአጥንት ዋጋ አገር ማኖራችን፣ እንደ ሕዝብ እንደ አገር አብረን መዝለቃችን፣ የተገነባ ነው በምስጢረ አብሮነት በውህድ ደማችን። ግን የእብደት ፖለቲካን መልክ ማስያዝ ተስኖን፣ አብሮነትን ሳይሆን ጥላቻና ቂምን እየተገባበዝን፣ ለከፋፋይና ለጨካኝ ገዢዎች እየተመቻቸን፣ ከረዥሙ ታሪክ ከደጉም ከክፉም ባለመማራችን፣ ነፃ ባቆየናት በገዛ ምድራችን፣ April 9, 2017 ነፃ አስተያየቶች
ኢትዮጵያዊነትን ማን ነካክሶ አቆሰለው (ክፍል ሁለት) – ያየያየ ይልማ ኢትዮጵያዊነትን ከነማቀፊያዎቹ የማፈራረስ ፤ በአንፃሩ እራሳቸውንም ቢሆን የፈጠረ በንድፈሃሳባዊ አስምህሮት ድምዳሜ እና ከርሱ ውስጥ በተጨመቀ ጥላቻ የተፈጠሩ ፓርቲዎች ግንባር አበጅተው፤ በተለየ መልኩ ጎጠኛ እና በጠባብ ደርዝ የተበጀ ጎራና ፅንፈኛ የብሄር-ማንነትን ብቻ የሚረዱ April 8, 2017 ነፃ አስተያየቶች
ሆነና ነገሩ የተገላቢጦሽ ፣ አህያ ወደ ቤት ውሻ ወደ ግጦሽ | ይገረም አለሙ አበው መሆን ያለበት ቀርቶ የማይሆነው ሲሆን ፣ ያለ አባቱ ያለወግ ሥርዓቱ የሆነ ነገር ሲያጋጥማቸው የሚገልጹበት ይህ አባባል ተቀዋሚ ተብሎ ለተሰለፈው ግን ምን ለምን እንዴት? አንደሚወም ለማያውቀው ቢያወቅም በወሬ እንጂ በተግባ ለማይገኘው ወገን April 5, 2017 ነፃ አስተያየቶች