“ካላበዱ ወይ ካልነገዱ…” – ነፃነት ዘለቀ ዛሬ ጳጉሜ 1 ቀን 2009 ዓመተ ፍዳ ነው፤ በእስካሁኑ ጉዞ ከቀጠልን አዲሱንና ግፍና በደል ተባብሶ በወያኔዎች የሚወርድብንን የመከራ ዘመን ልንቀበል አራት ቀናት ብቻ ቀርተዋል፡፡ ለማንኛውም “ደግ ተመኝ ደግ እንድታገኝ” ይባላልና መጪው ዓመት September 6, 2017 ነፃ አስተያየቶች
ምሁራን በእባብ ተሸውደው የዕፀ በለስ ፍሬ መግመጥ እሚያቆሙት መቼ ነው? በላይነህ አባተ ([email protected]) ድንጋይን እሚያናግረው ውሀ ነው፡፡ በመላ አገሪቱ እንደ ውሀ ደም ያፈሰሱ ነፍሰ ገዳይዎች “የኢትዮጵያ ከፍታና ፍቅር ቀን” ማወጃቸው ድንጋዩን ሳይቀር እያናገረ ነው፡፡ እኔን እሚያናግረኝ ግን የደም አፍሳሾች የተለመደ የዶሮ ብልጠት September 2, 2017 ነፃ አስተያየቶች
በፊት የበቀለን ጅራት በዃላ የበቀለ ቀንድ በለጠው! – አገሬ አዲስ አትዮጵያ ለዘመናት ህልውናዋን አስከብራ ፣የቅኝ ገዢዎችን ተደጋጋሚ ጥቃት ተከላክላና ድንበሯን ጥሰው ሲመጡም ቅስም ሰብራ የመለሰች፣ ለብዙ አገሮች የነጻነት ምሳሌ ሆና የኖረች አገር ናት። በቅኝ አገዛዝ ሰንሰለት ስር የወደቁትን አገራት በተለይም ጥቁር ህዝብን September 1, 2017 ነፃ አስተያየቶች
ዝሆን ላይ የሚጮህ እብድ ውሻ ብቻ ነው!! (ገብረመድህን አርአያ) የኢትዮጵያ ሕዝብ ከህፃናት እስክ አዋቂዎች (የወያኔው) ፡ ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ ማንነት ካወቁ ብዙ ዓመታት አስቆጥረዋል። ህወሓት ከየት መጣ፣ አላማውስ ምንድን ነው? የሚሉ ጥያቄዎች የሕዝብ መነጋገሪያ ክሆነ አመታት ያስቆጠረ ነው ።የኢትዮጵያ ህዝብ August 31, 2017 ነፃ አስተያየቶች
በዲሞክራሲ ግንባታ ሂደት ዉስጥ ማን ጠያቂ ማን ተጠያቂ ነዉ? ሸንቁጥ አየለ አንዳን የፖለቲካ ድርጅቶች የሚያነሷቸዉ ጥያቄዎች ስህተት ናቸዉ ባይባልም የዲሞክራሲ ግንባታ ዉልን በአግባቡ ከመረዳት የዘገዩ ናቸዉ::አንዳንዱ የሚመስለዉ ስለ ትናንት እናዉም ሆነ ስለነገዉ ሂደት በዲሞክራሲ ግንባታ ሂደት ዉስጥ አንድ የሚጠየቅ ሀይል ያለ August 30, 2017 ነፃ አስተያየቶች
ይህ ስርዓት በፍጹም አይድንም መስቀሉ አየለ በጌታቸው አሰፋ እና በሳሞራ የኑስ መካከል ያለው ፍጥጫ ከድጡ ወደ ማጡ ሆኗል። በሁለቱ አሽቃባጮች ማለትም በኃይሌ ገብራስላሴና በፕሮፌሰር ይሳሃቅ ኤፍሬም በኩል ተጀምሮ የነበረው የማስታረቅ ጥረት ሚስጥሩ ሾልኮ ከውቀጣ በኋላ ተቋርጦ August 22, 2017 ነፃ አስተያየቶች
የወያኔ ኣገዛዝ ጎንደርን ከ3 ሸንሽኖ ለማዳከም የጠነሰሰው ሴራ ኣዳነ ኣጣናው ወያኔ ጎንደርን ከ3 የመክፈል ሴራ ኣጉል ልፋት ቢሆንም፣ አርምጃው ያለጥርጥር የቀቢጸ ተስፋ እርምጃ ነው፡፡የኢትዮጵያ ህዝብ የወያኔን ጭቆና፣ ኣድሎ ፣ ርስትን ማዛባት አና የለየለት የተቀናጀ ቡዳናዊ-ምዝበራ ኣንገፍግፎት በቃኝ ሲል፣ ወያኔ በኣንጻሩ August 21, 2017 ነፃ አስተያየቶች
እስከ መቼ ከትል ያነስን ቦንደኞች? – በላይነህ አባተ ለገሰ ዜናዊ በወቅቱ በነበረው የአረቦች አመፅ ምክንያት በእስራኤሎችና በምዕራባውያን ትዕዛዝ እንደዚሁም ሲወለድ በተነከረበት የአማራ ጥላቻ የአማራን ጥቅም ለመንጠቅ ዓባይን ተሱዳን ደጃፍ ሊገድብ “ሕዳሴና ቦንድ” እያለ ቃዠ፡፡ የመለስ ቅዠት እንደ ዛር ተኮፍሷችሁ August 12, 2017 ነፃ አስተያየቶች
ወያኔ በአምሳሉ የፈጠረው የአየር ሃይል ሲፈተሽ | አርበኞች ግንቦት 7 አርበኞች ግንቦት 7 – አየር ሃይል ለአንዲት አገር መከላከያ የሚያበረክተው አስተዋጽኦ እጅግ የላቀ ነው። በዚህም አገራችን ኢትዮጵያ በአፍሪካ ደረጃ የራሷን የአቪየሽን ተቋም በመመስረት ግንባር ቀደምት ነች።ወይንም ነበረች ሳይሻል አይቀርም።ያኔ የአፍሪካ አገራት በቅኝ August 3, 2017 ነፃ አስተያየቶች
የመላከ ብርሀን አድማሱ ጀምበሬና የቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሤ አጽም ፍልሰት – ቀሲስ አስተርአየ ሐምሌ ሁለት ሽ ዘጠኝ ዓ.ም [email protected] “ የምናውቀውን እንናገራለን ያየነውን እንመሰክራለን(ዮሐ 3፡11) “ስለ መላከ ብርሃን አድማሱ ጀንበሬና ቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሤ “ያየነውን እንድንመሰክር የሰማነውን እንድንናገር በር ለከፈተልን አምላክ ምስጋና ይገባዋል። አገራቸውንና August 2, 2017 ነፃ አስተያየቶች
ከደጋጎቹ ጠበቆች መካከል አንዱ — [ ስመጥር የሆኑት ጠበቃ ተማም አባቡልጉ ! አግባብ ያልሆነው የ1ዓመት ከ7 ወር የእግድ ጊዜያቸው አብቅቶ፤ ፍርድ ቤቶች በክረምት ሊዘጉ ከቀናት በፊት የጥብቅና ፍቃዳቸውን ለማግኝት ችሏል ] — የጥብቅና ሙያ በታማኝነት፣በቅንነትና በታታሪነት July 27, 2017 ነፃ አስተያየቶች
በብዕር ስም የሚንቀሳቀሱ አክቲቪስቶቹን ማን ነዉ እያሲያዛቸዉ ያለዉ? – ሸንቁጥ አየለ ሰሞኑን የአማራ አክቲቪስቶች በወያኔ መጠለፋቸዉን አንዳንድ ወንድሞች እዚህ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ለጥፈዉ አነበብኩ:: የመረጃዉ አስገራሚነት ደግሞ አንዳንዶቹ ስድስት አክቲቪስቶች ናቸዉ የተጠለፉት ሲሉ ሌሎቹ ደግሞ ሁለት ናቸዉ ወይም ሶስት ናቸዉ የሚል መረጃ ላይ July 26, 2017 ነፃ አስተያየቶች
የጉድ አገር ገንፎ አድሮ ይፋጃል – ዮሐንስ ደሳለኝ ሰሞኑን በአንዳንድ የሶሻል ሚዲያዎች ከኢትዮጵያ ቴሌቭዝን ተወስዶ የተለቀቀው የጠቅላይ ሚኒስትሩ ንግግር ግራ የሚያጋባና ሰውየው ለይቶላችዋል ያስብላል። እስቲ አሁን መረጃ በበዛበት ዘመን ያውም የህወሃት የሰለላ መረብ ሳር ቅጠሉ ሳይቀር ጆሮ በሆነበት የመከራ ግዜ July 24, 2017 ነፃ አስተያየቶች
አንድም ሦስቱም መረራ በዘላለም ክብረት አፍሪካ ከበደ ገና በአስራዎቹ የዕድሜ መጨረሻ ላይ ያለ ወጣት ነው፡፡ በጣም ተስፈኛ ነው፡፡ ሁሌም ለውጥ እንደሚመጣ መናገር ይወዳል፡፡ ለምን ስሙ ‹አፍሪካ› እንደተባለ ሲጠየቅ ደጋግሞ ወደ መምህር አባቱ ይጠቁማል፡፡ አባቱ ስድስት July 22, 2017 ነፃ አስተያየቶች