ኢትዮጵያና ጎሳነት (በአልማዝ አሰፋ – ዘረ ሰው) በአልማዝ አሰፋ – ዘረ ሰው [email protected] ሰው ከመፈጠሩ በፊት መሬት ተፈጥራ ተዘጋጅታ በፍጥረ ዘመኗ ሰለቸኝ : ደከመኝ : በላዯ የሰፈሩት ጭነታቸው ከበደኝ ሳትል : የተሰጣትን ቋሚ ቦታ አቅጣጫ ሳትቀይር : የሰው ልጆችንና May 24, 2021 ነፃ አስተያየቶች
ፓርቲ፤ መንግስትና ሀገርን መለየት ያስፈልጋል – አብራሃም ለቤዛ የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወጣት ማሀበር ፅ/ቤት ግቢ በብልፅግና ማስታወቂያ ደምቆለል፡፡ እኔም ዛሬ እንኳን ብዝሃ -ፓርቲ ስርዓት ለመገንባት በምንተፋተፍበት ሰዓት ፤ በምርጫ ዋዜማ የመንግስት ተቋማት ፤የከተማውን ወጣት የሚወክል መስሪያ ቤት በብልፅግና ማስታወቂያ May 22, 2021 ነፃ አስተያየቶች
የአብዛኛዎቹ የኦሮሞ ፖለቲከኞች ፍፁም ፀረ-ዴሞክራሲያዊ የሆነ ዝንባሌ… – መሰረት ተስፉ መሰረት ተስፉ ([email protected]) በየትኛውም አገር ውስጥ ካለው ስርዓት ጋር በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ መንገድ ግንኙነት ያላቸው ፖለቲከኞች አገር እየመራ ያለው እነሱ የወጡበት ብሄር፣ ብሄረሰብ፣ ነገድ ወይም ጎሳ ነው ሲሉ አይደመጡም። ለምሳሌ ባራክ ኦባማ May 20, 2021 ነፃ አስተያየቶች
ይድረስ ከነፃነት በኋላ በሚኖረን መንግሥት ሕዝብንና ሀገርን በቅንነት ለማገልገል ለምትመረጡ ወገኖቼ ዳግማዊ ጉዱ ካሣ የነፃነታችን መምጣት የጊዜ ጉዳይ ነው – ማመን ኃይል ነውና አትጠራጠር፤ የምልህ ፍጹም እውነት ነው፡፡ ደግሞም ብዙ ተሰቃይተናልና ገና ከጅምሩ እንደምናየው ወጪው ከባድ ቢሆንም ነፃነት ይገባናል – “ይደልዎነ!”፡፡ ነፃነትን አያያዝ May 19, 2021 ነፃ አስተያየቶች
በአስከፊ ሁኔታ እራሱን እየደገመ የቀጠለው የፈሪዎችና የጨካኞች የፖለቲካ ሴራ – ጠገናው ጎሹ May 15, 2021 ጠገናው ጎሹ ፍርሃትና ጭካኔ ምን አገናኛቸው? የሚል ጥያቄ ሊነሳ እንደሚችል እገምታለሁ። ቢነሳም ተገቢ ነውና ወደ ዋናው የአስተያየቴ ክፍል ከማለፌ በፊት የሚከተውን ልበል። ፍርሃት (fear) በደምሳሳው አላስፈላጊ ወይም መጥፎ ነገር May 16, 2021 ነፃ አስተያየቶች
ሚዲያ ይዘጋ የሚል ካድሬ እንጂ ጋዜጤኛ አይደለም- የኢትዮጵያ አገር አድን ግብረኃይል ዋሽንግተን ዲሲ ሰሜን አሜሪካ ግንቦት 4, 2013 ዓ/ም በሰሞኑ የኢትዬጵያ ሳታላይት ቴሌቭዥን ( ኢሳት ) በማህበራዊ ሚዲያ ዙሪያ ያስተላለፈውን ዘገባ አስመልክቶ ከኢትዬጵያ አገር አድን ግብረኃይ የተሰጠ መግለጫ! የነቃ፣ መረጃ ያለውና የተደራጀ ማህበረሰብ May 15, 2021 ነፃ አስተያየቶች
በራሳችን ወርቅ እንድመቅ – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ ኢትዮጵያ ፣ በአስተማማኝ ሠላም ውሥጥ ሆና ዜጎቿ በአሻቸው የአገሪቱ ክልል እየተንቀሳቀሱ ሰርተው ብልፅግናንን እውን ለማድረግ የሚችሉት ፤ ያልወገነ ፣ ሁለንተናዊ ጥንካሬ ያለው እና በወታደራዊ ዝግጅቱ በዓለም ተወዳዳሪ የሆነ ፣ የአገር መከላከያ ኃይል May 14, 2021 ነፃ አስተያየቶች
በዛሬይቷ ኢትዮጵያ መኖር ይቅርና መሞትም አልቻልንም አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ) “ብሎ ብሎ ይሄ ሰው ዛሬ ደግሞ ምን ይዞብን መጣ” እንዳትለኝ፡፡ ኢትዮጵያዊነት ከዚህ ዘመን በከፋ አስደንጋጭና እንቅልፍ የሚነሣ ሆኖ አያውቅም፡፡ አሁን የምነግርህ ጉዳይ ደግሞ ይበልጥ ያሳብድሃል፡፡ የዛሬውን አያድርገውና በወያኔ ዘመን አንድ ወቅት መብራት May 12, 2021 ነፃ አስተያየቶች
በኮቪድና በድህነት የምትነግዱ ኮቪድና ድህነት ይፍጃችሁ!! – ፍርዱ ዘገዬ በውነት በውነት እጅግ ተበሳጭቼ ነው ይህችን ጦማር የምጽፍላችሁ፡፡ መቼም አንድ ሁለት አንባቢ አላጣም፡፡ ዘመኑ የማነብነብና የመቀወስ እንጅ የማንበብ እንዳልሆነ አውቃለሁና ከኔ ይውጣ በሚል ነው የምጫጭረው፡፡ ግን ግን ጊዜ ሲያረጅ እንዴት እንደሚያስጠላ የገባኝ May 1, 2021 ነፃ አስተያየቶች
ደህንነት፤ አንድነትና ሉዓላዊነት የማስጠበቅ ኃላፊነቶች – በቀለ ገሠሠ (ዶ/ር) 1ኛ/ በሚከተሉት ሃቆች ላይ እንስማማ? ሕዝብ በግዲያ እያለቀ ነዉ። የተረፈዉ በመቶ ሺዎችና በሚሊዮኖች እየተፈናቀለ ይገኛል። ጭፍጨፋዉ በአብዛኛዉ ዘርና ኃይማኖትን እየመረጠ ነዉ፤ ከፍተኛ ሰለባዎች አማራዎችና ኦርቶዶክሶች ናቸዉ። አጣዬ እንዳለች ፈረሰች። የቀረዉ ሰሜን ሸዋ April 29, 2021 ነፃ አስተያየቶች
በኢየሱስ ህይወት ፤ ሥቅለት ና ትንሣኤ ፤ የፍቅርን ኃያልነት እንማራለን – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ One word frees us of all the weight and pain in life, and that word is Love.” ( Socrates ) የሰው ፈጣሪ ና ነፍሱን አስተዳዳሪ እግዚአብሔር ነው ። የሰውን ነፍስ በሲኦል ለማስተዳደር April 29, 2021 ነፃ አስተያየቶች
“ኦሮሙማ ይውደም፤ ኢትዮጵያ ትቅደም!” ማለት ምንድን ነው ችግሩ? – አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ) “የማይቆነጥጡት ልጅ ሲቆጡት ያልቅሳል” ይባላል፡፡ እመለስበታለሁ፡፡ ከሰሞነኛ ጉዳዮች አንዱ አማራው በመላዋ ኢትዮጵያ የሚደርስበትን የዘመናት ግፍና በደል ማለትም መገደል፣ ከሥራና መኖሪያ መፈናቀልና ንብረት መዘረፍ እንዲሁም በቁም መቃጠል ለመቃወም በነቂስ ወጥቶ ያሳየው ፍጹም ሰላማዊ April 24, 2021 ነፃ አስተያየቶች
ለመሆኑ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ማን ምክር ጠየቃቸው? – መርሐጽድቅ መኮንን አባይነህ ለመሆኑ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ማን ምክር ጠየቃቸው? እርሳቸው መሪያችን እንጂ አማካሪያችን ናቸው እንዴ? ከመርሐጽድቅ መኮንን አባይነህ ማክሰኞ፣ መጋቢት 14 ቀን 2013 ዓ.ም የኢ.ህ.ዴ.ሪ ህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት በስድስተኛው ዙር የስራ ዘመን 11ኛ መደበኛ April 24, 2021 ነፃ አስተያየቶች
ይድረስ ለሻለቃ ዳዊት – ሰለሞን ሥዩም ሲያትል፣ ዋሽንግተን የሻለቃ ዳዊት አስተያየት በጣም ያሳዝናል። ብዙ ልምድ፣ ረዥም ዕድሜ፣ እና የውትድርና ብቃት ያላቸው ሻለቃ ዳዊት በዚህ ሀገር በውስጥና በውጪ ጠላት በተከበበችበት፣ የሰዉ ስሜት በጦዞበት ክፉ ጊዜ፣ የሰከነ አስተያየት ይዘው የሚያረጋጋ የሚያበረታታ በሳል April 23, 2021 ነፃ አስተያየቶች