Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 104

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

እነርሱም እኛን ፤እኛም እነርሱን እንላለን ! – ማላጂ

በአገራችን ለረጅም ዓመታት በህዘብ ሠላም መደፍረስ እና የአገር አንድነት ላይ ከፍተኛ ሴራ በራሱ አገሪቷን ሲመራ በነበረ የልማታዊ ዲሞክራሲያዊ መንግስት ይከናወን እንደነበር ዓለም የሚያዉቀዉ ፀሀይ የሞቀዉ  የአደባባይ ጉዳይ ነዉ ፡፡ ለዚህም ዋነኛ ምክነያት

የኢትዮ ቴሌኮም ለውጪ ሀገር ድርጅት ይሸጥ ወይስ አይሸጥ ? (መላኩ ከአትላንታ)

ሁሌም የሀገራችንን ፖለቲካ የሚዘውረው ህገ መንግስት ላይ በማተኮራችን ፣ የኢኮኖሚ ነክ ጉዳዮችን አናሳና ጥቃቅን ብለን ትኩረት አንሰጣቸውም። ወደ ኢኮኖሚው መስክ ፊትን በማዞር ፣ የኢትዮጲያ ቴሌኮሚኒኬሽንን በመሸጥ ኢትዮጲያ ተጠቃሚ ትሆናለች አትሆንም ለሚለው ጥያቄ

ፍፁም ሰዎች በሌሉበት ምድር : መሪን ፍፁም ሁን ማለት ተገቢ አይደለም (በአልማዝ አሰፋ – ዘረ ሰው)

እኔ በደርግም : በኢህአደግም ሆነ በብልፅግና አስተዳደር ስር ያልኖርኩና የማልኖር: ከዲያስፖራ ሆኜ ከአገርና ከኢትዮጵያ ሕዝብ ፍቅር የተነሳ የታዘብኩትንና የምትታዘበውን በእስተያየት መልክ ማቅረቤ ተገንዛቢ ይሁን:: ያለውን መንግስትና መሪውን ሳሞግሰው በጭፍንነት ሳይሆን : በሶስት
tewedros getachew

ቀዝቃዛው ርክክብ!! ወይስ ቀዝቃዛው ጦርነት? – ቴዎድሮስ ጌታቸው/ ድሬዳዋ

ቀን፡ 01/10/2013 ባለፈው ሳምንት-ሐሙስ ‹‹የዓለም ልዕለ-ኃያልነት ርክክብ እንዴት ይፈፀማል?›› በሚል፤ ጥቂት መረጃዎችን ተለዋውጠን ነበር፤ ከነዚህም ውስጥ ‹‹ከኢራቁ ዘመቻ መልስ!›› በሚለው ንዑስ ርዕስ፤ ትንሹ ቡሽ የሳዳም ሁሴንን ኑክሌር ታጣቂነት በአሜሪካን ኮንግረስ አሳምኖ የገባበት

“ይቺ ሌላ ያቺ ሌላ” አሉ አሉ አለቃ ገ/ሃና – አምባቸው ዓለሙ (ከወልዲያ)

ሰሞኑን ሽመልስ አብዲሣና አቢይ አህመድ በአማራ ሕዝቦች ላይ እሽቅንድር ብለዋል፡፡ ማለቴ በአማራ ሕዝብ ላይ፡፡ የዘገምተኛው የአማራ “ፕሬዝደንት” አገኘሁ ተሻገር አነጋገር ተጋብቶብኝ ነውና ይቅርታ፡፡ እነዚህ የአማራ መሪዎች መጨረሻቸው እየታየኝ እንዴት አንጀቴ እንደሚንሰፈሰፍላቸው አትጠይቁኝ፡፡
የኢትዮጵያ ምጥ

ሀገራችንን ለማዳን ምን ማድረግ ይኖርብናል? – ዶ/ር በቀለ ገሠሠ

ዶ/ር በቀለ ገሠሠ ([email protected]) 1ኛ/        መግቢያ፤ በዉስጥ ወድቀናል። ህዝባችን በእልፍ አእላፍ ታድኖ እየተገደለና ተፈናቅሎ እጅግ በጣም ሲቃይና መከራ በማየት ላይ ይገኛል። በጎረቤቶቻችን ጭምር በዉጪ ተንቀናል። ሱዳን እንኳን ድንበራችንን ከደፈረች ቆየች። የግብፅ ማስፈራሪያ

ለአብን ያሉኝ ጥያቄዎችና የእኔ ምኞት! (መሰረት ተስፉ)

መሰረት ተስፉ ([email protected]) ባሁኗ ኢትዮጵያ ተጨባጭ ሁኔታ ገዥ የሆነው አስተሳሰብ የብሄር ፖለቲካ እንደሆነ ግልፅ እየሆነ መጥቷል። በዚህም ምክንያት ብዙዎቹ ብሄር ብሄረሰቦች ከአንድ በላይ የሆኑ የየራሳቸውን ብሄራዊ አደረጃጀቶች ፈጥረው በመንቀሳቀስ ላይ ናቸው። በነዚህ

ግራጫ አተያይ – ዶ/ር መኮንን ብሩ

ደራሲ አደም ረታ ‘ግራጫ ቃጭሎች’ ሲል የሰየመዉ ልብ ወለድ  መፅሐፍ አለዉ። ጥሩ  መቸትና ግጭት ያለዉ መፅሐፍ ነዉና ጊዜ ሲኖራችሁ ታነቡት ዘንድ እጋብዛለሁ። የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ጥናትና ምርምር ማዕከል በ 1993 ባሳተመዉ ኣማርኛ መዝገበ

ሰርገኛ ወጎች ‘ግብፅ ጠላታችን ምን አመጣዉ?’ – ዶ/ር መኮንን ብሩ

ዉይይታቸዉ እንዲያተኩር የፈለጉት አሜሪካ በምትባል ሀብታም ሉዓላዊ ሀገር ያሉ ሴኔተሮች ኢትዮጵያ በምትባል ደሀ ሉዓላዊ ሀገር ላይ ባወጣዉ አስር ምክረ ሐሳብና ማስፈራሪያ ላይ ያተኩራል። በነገራችን ላይ እነኚህ ምክረ ሐሳቦች (SR97) ወይም ትዕዛዞች በሙሉ

“ባለቤት ካልጮኸ ገላጋይ አይደርስም ” – ማላጅ

የህዝቦች የዘመናት ብሶት እና ጩኸት እንደቁራ ጩኸት ተቆትሯል ፤ የመንግስት ዝምታ ለዘመናት በጥፋተኞች ለተፈፀሙ እና እየሆኑ ላሉት የዜጎች ህይዎት መመሰቃቀል፣ መፈናቀል ፣ሞት እና ስደት …የመሳሰሉት ጥፋቶች  በወቅቱ  ባለቤት አለመስጠት እና ተጠያቂ አለማድረግ
192336143 342096570671671 3379099147990472112 n

የሃገራችን ወቅታዊ ሁኔታና ዲፕሎማሲ ከውስጥም እንመልከት! – መላኩ ከአትላንታ

ኢትዮጲያ በአለም አቀፋዊ ጫና እንደዚህ ተወጣጥራ ባለችበት ሁኔታ ለሃገራችን ችግር መፍትሄ እኛው ኢትዮጲያውያንና ትውልደ ኢትዮጲያውያን ስለሆንን ፣ ሁላችንም ኢትዮጲያንና ኢትዮጲያን ብቻ በማስቀደም እንደ አድዋው ዘመን በአንድነት መቆም ይኖርብናል። የሚነገረው ሁሉ በትግራይ ስላሉ
ሮፍናን

ሮፍናን በዚህ ፈታኝ ወቅት – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

ሮፍናን በዚህ ፈታኝ ወቅት ፣ በሰውነት ተፋቅረን ዳግማዊ አደዋን እንድንሰራ ወቅታዊ ጥሪ ያሥተላለፈልን ጀግናችን ነው ። ለሁሉም ጌዜ አለው የእኛን ሰው ፣ አዋከቡት ዘር ጭነውበት ሰውነቱንም አሥረሱት በቋንቋ ከፋፍለውት ። ሰው የተሰኘውን
2019 9 16 churchattackfinal

ለሰው ጉድጓድ አትቆፍር፣ከቆፈርክም አታርቀው … አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ)

“ብትችል ለሰው ጉድጓድ አትቆፍር፣ ከቆፈርክም አታርቀው፡፡ ምክንያቱም ቀድሞ የሚገባበትን አታውቀውምና፡፡” ምንጫቸው ከየትኛውም ቋንቋና ባህል ይሁን እነዚህን መሰል አባባሎች የሚያስተላልፉት ገምቢ መልአክት ግን ከሽህ ቃላት የዝርው ንግግር የበለጠ ፍሬያማ ነው፡፡ ችግራችን ነገርን በጊዜው

ከላይ ሆነው እየጠጡ አታደፍርሺብኝ ማለት ምን ማለት ነው? – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

ይህ የአያ ጅቦ ዓይነት ሰበብ ያመጣው መአቀብ ነው ፡፡ የውጭ ጉዳይ ኃላፊው አንቶኒ ብሊንከን በመግለጫቸው “ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ እርምጃ መውሰድ ያለበት ጊዜ አሁን ነው” አሉ። በኢትዮያ መንግስት ላይ የጉዞ እገዳ አደረገች ፡፡
1 102 103 104 105 106 249
Go toTop