“ የትግራይ ህዝብ የኢትዮጵያን አጉራሽ ጣት የሚነክሥ ፤ ቆም ብሎ የማያሥብ ህዝብ አይደለም ። በጉያው የኢትዮጵያን ጠላቶች ሸሽጎ ለመኖርም ፍላጎት የለውም ።
መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ ይህን ፅሑፍ ለመፃፍ ያነሳሳኝ ፣አብዛኛው የትግራይ ኗሪ ፣ ወያኔ ከጅምሩ ካጠመቀው የጎሣ ና የቋንቋ መንገድ መውጣት አቅቶት ፤ ኢትዮጵያ አገሩ እንደሆነች አሥረስቶት ከአንድ ፋብሪካ እንደተሰራ አሽግ ቁሥ ወጥ የሆነ